>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ኮለኔል አብይ ለዩናይትድ አረብ ኢምሬትስ፣ ኤግል ሒልስ ሪል ስቴት 360,000 (ሦስት መቶ ስልሳ ሽህ) ካሬ መሬት ሸልሟል !

ኮለኔል አብይ ለዩናይትድ አረብ ኢምሬትስ፣ ኤግል ሒልስ ሪል ስቴት 360,000 (ሦስት መቶ ስልሳ ሽህ) ካሬ መሬት ሸልሟል ! በስድስት አመታት ምንም አልተሠራ!!!...

ያማራ ሕዝብ የሕልውና ጦርነትና አሜሪቃ፤ የጦርነቱን አድማስ የማስፋት አጣዳፊነት

ያማራ ሕዝብ የሕልውና ጦርነትና አሜሪቃ፤ የጦርነቱን አድማስ የማስፋት አጣዳፊነት   ያማራ ሕዝብ የሕልውናውን ጦርነት የሚያካሂደው ባማራ ክልል ውስጥ...

አርበኛ እና ባንዳ ...!!!

አርበኛ እና ባንዳ …!!! በመምህር  ዘመድኩን በቀለ አርበኛ፦ ማለት ገና ከመጀመሪያው ሲፈጠር ጀምሮ ቀድሞውኑ ዘወትር አሸናፊ እንዲሆን፣ ጀግና የጀግና...

ከሀዲን (ባንዳን) ያለ ርኅራኄ ማጥፋት ለህልውና ትግሉ ስኬት መሠረት ነው!

ከሀዲን (ባንዳን) ያለ ርኅራኄ ማጥፋት ለህልውና ትግሉ ስኬት መሠረት ነው! ከይኄይስ እውነቱ ባንዳ የሚለው ቃል የባዕድ ቢሆንም እንኳን በዐማርኛ መዝገበ...

ፋኖ ድሮን አምካኝ ብርጌድ - የድሮን ጥቃትን ለመከላከል

ፋኖ ድሮን አምካኝ ብርጌድ – የድሮን ጥቃትን ለመከላከል ወታደራዊ ድሮን ለመከላከልና ለማምከን ብዙ የተለያዩ በቴክኖሎጂ የተደገፉ ዘዴዎች አሉ ፣...

የኮነሬል አብይ ኦህዴድ ብልጽግና መንግሥት  የብር ኖት ህትመት በአገር ቤት!

 የኮነሬል አብይ ኦህዴድ ብልጽግና መንግሥት  የብር ኖት ህትመት በአገር ቤት! ዓለም ተሸዓተ በጦርነት! ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት...

የመአዛ እንግዳ |ፋኖ አርበኛ ዘመነ ካሴ"ከአጋንንት ጋር ልንደራደር አንችልም ፣የሚገርም ጦርነት ውስጥ ነው ያለነው!"

ዮናስ ብሩ፤ የጭራቅ አሕመድ አዛኝ ቅቤ አንጓች 

ዮናስ ብሩ፤ የጭራቅ አሕመድ አዛኝ ቅቤ አንጓች    ያማራ ሕዝብ የሕልውና ትግል ባጭር ጊዜ ውስጥ በትልቅ እመርታ ትልቅ ደረጃ ላይ ደርሶ የጭራቅ አሕመድን...