>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

በምርጫው ጉዳይ ላይ ከባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ  የተሰጠ መግለጫ !

በምርጫው ጉዳይ ላይ ከባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ  የተሰጠ መግለጫ ! የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ  በሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ/ም የተደረገውን...

ከነጋሪት ጉሰማ፤ወደ ጉማ ...!!!  (በእውቀቱ ስዩም)

ከነጋሪት ጉሰማ፤ወደ ጉማ …!!!  (በእውቀቱ ስዩም) ኢትዮጵያ ዘመም ስትልና  ስትቃና የኖረች አገር ናት፤  በነዋሪዎቿ  መካከል ያለው አንድነት ባንዱ...

ምርጫን የሁሉም ነገር መፍትሔ አድርጎ ማሰብ ተገቢ አይደለም....!!! (የሰብአዊ መብት ተሟጋች አቶ ኦባንግ ሜቶ)

ምርጫን የሁሉም ነገር መፍትሔ አድርጎ ማሰብ ተገቢ አይደለም….!!! የሰብአዊ መብት ተሟጋች አቶ ኦባንግ ሜቶ የአዲሱ መንግስት ተቀዳሚ ተግባር?  ብሔራዊ...

ህውሃት ዛሬም - በክህደት እና የሸር ፖለቲካ...!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

ህውሃት ዛሬም – በክህደት እና የሸር ፖለቲካ…!!! ያሬድ ሀይለማርያም አፈር ልሳ የተነሳችው ህውሃት ዛሬም በአገር ሰላም እና አንድነት፤ እንዲሁም...

ኢትዮጵያዊነት ምንድን ነው? (በአንዱ ዓለም ተፈራ)

ኢትዮጵያዊነት ምንድን ነው?   ነፃ አስተያየት፤ በአንዱ ዓለም ተፈራ የትናንት ታሪካችን ልንለውጠው ወይንም ልናርመው አንችልም። ማድረግ የምንችለው፤...

በታላቁ የአባይ ወንዝ ግድብ ላይ ሁለተኛው ዙር የውሃ ማጠራቀም አቅድና ያስነሳው ውዝግብ.....(ደረጀ መላኩ - የሰብዓዊ መብት ተሟጋች)

በታላቁ የአባይ ወንዝ ግድብ ላይ ሁለተኛው ዙር የውሃ ማጠራቀም አቅድና ያስነሳው ውዝግብ፣ እውን የውሃ ሙሊት በሚካሄድበት ጊዜ ግብጽ በውሃ ጥም ትቃጠል...

በጥንቃቄ ሊያዝ የሚገባውን የወልቃይትና ሁመራን ወደካሽሚር አንቀይረው...!!! (ያሬድ ጥበቡ)

በጥንቃቄ ሊያዝ የሚገባውን የወልቃይትና ሁመራን ወደካሽሚር አንቀይረው…!!! ያሬድ ጥበቡ የትግራይ ክልል ምክትል ፕሬዚዳንት የሆነችው ወይዘሪት...

የባልደራስ አመራሮች  ባስቸኳይ ሊፈቱ ይገባል! (ጌታቸው ሽፈራው)

የባልደራስ አመራሮች  ባስቸኳይ ሊፈቱ ይገባል! ጌታቸው ሽፈራው የባልደራስ ሊቀመንበር እስክንድር ነጋን ጨምሮ ስንታየሁ ቸኮል፣ አስቴር ስዩም፣ አስካለ...