ቋሚ ሲኖዶስ ዛሬ አስቸኳይ መግለጫ ሰጠ…!!! አራራት ሚድያ

ቋሚ ሲኖዶስ ዛሬ አስቸኳይ መግለጫ ሰጠ…!!!
አራራት ሚድያ
 
ቅዱስ ሲኖዶስ በኦርቶዶክሳውያን ላይ የሚደርሰው ግፍ እንዲቆም ጠይቋል። ቋሚ ሲኖዶስ ዛሬ በሰጠው መግለጫ መንግሥት በኦርቶዶክሳውያን ላይ እየደረሰ ያለውን ግድያ በአስቸኳይ ጉዳይ እንዲያቆም አሳስቧል።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.