>

 "ኤርትራን የሸጠው ዮሓንስ እንጂ ምኒልክ አይደለም" (ዶክተር ላጲሶ ጌዴልቦ)

ዘ አዲስ 
– “ትግሬዎች ምኒሊክን አንቀበልም ያሉት ያኔም ካሁኑ የባሰ ድሆች ስለነበሩ ነው”
– ” ጣልያን ሀሳቧ ጣይቱንና ምኒልክን በሰንሰለት አስሮ መውሰድ ነበር”
– ” በረሃቡ ግዜ ጣልያኖች ቢዋጉ ኢትዮጵያን ይይዙ ነበር”
” ምኒልክ ጣልያንን ስምንት ዓመት አታለውታል”
“ኣጼ ዮሓንስ ጉራን ጉንደትን ካሸነፉ በኋላ ኤርትራን መያዝ ይችሉ ነበር:: “
Filed in: Amharic