>

የወቅቱን የሃገራችንን ሁኔታ አስመልክቶ ከነጻ-ፕሬስ አባላት የተሰጠ መግለጫ

ላለፉት ሃያ ሰባት ዓመታት የህወሃት መራሹ መንግስት፤ በነጻው ፕሬስ ላይ ሲፈጽም የቆየው አፈና፣ እስር፣ እንግልትና ማሳደድ ሰለባ ሆነን፤ በተለያዩ የአለም ጥጋግ እንደ ጨው ዘር ተበትነን የምንገኝ የኢትዮጵያ ነጻ ፕሬስ አባላት፣ አገዛዙ የህዝባችንን ሁለንተናዊ መብቶች በአፈ ሙዝ ስር ለማዋል ያጸደቀው የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ በእጅጉ አሳስቦናል። continue reading in pdf 

Filed in: Amharic