>

በጀርመን ፍራንክፈት በተካሄደው በሚስጥር ትግሬዎች ስብሰባ ላይ አቶ ጌታቸው ረዳ የተናገሩት በጽሁፍና በድምጽ

 የህወሃቱ ከፍትኛ ባለስልጣን ጌታቸው ረዳ ሰሞኑን በጀረመን ፍራንክፈት በተካሄደው በሚስጥር ትግሬዎች በተሰበሰቡበት ስብሰባ ላይ ከተናገራቸው ውስጥ፡-
– ጥቃቶች በየቦታው እየተካሄዱ ነው ያሉት። ስለዚህ ማስቀኦም አለብን።
– ጥቃቶችን ካስቆም በኋላ መመታት ያለበትን መምታት፣ ሊባረረ የሚገባውን ማባረር፣ ገለል ሊል የሚገባውን ገለል በማደረግ “አገራችንን” [ትግራይን ማለቱ መሆን አለብት] መለወጥ መቻል አለበን።
– ይህ የእኛ ብቻ ሃብት ነው፣ ለእኛ ብቻ ይገባናል የሚባል ነገር የለም። ኢትዮጵያ የእኛም የሁላችንም ናት።
– ከሁሉ በላይ ልነግራችሁ የምፈልገው TPLF የራሳችን የሆነ መስመር እስከያዝን ድረሳሁንም ደግሞ መስመሬ ይዠ እቀጥላለሁ ነው ያለው።
– እኔ ዛሬ ብዙ መናገር አልፈልግም። ይህ የህልውናችን ጉዳይ ነው።
– ኢህ አፓ፣ ኦነግ የሚባሉ ሁሉም የተለያዩ ድርጅቶች እዚያው ነበሩ። በዚያን ግዜ ጠላት አድርገው የሚወስዱት ግን የትግራይን ህዝብ ነው። ትግራዋይ ለምን?
– አትጨነቁ፣ ምንም የሚያስጨነቅ ነገር የለውም። የትግራይ ህዝብ ሥራዓት የቀየረ እነዚህን ሃይሎች ደግፎና መሪ ሆኖ ስለመጣ ነው አሁን ይህ ሁሉ ጫጫታ። ሊያንበረክክቱ ይፈልጋሉ።
– ትግራዋይ ወጥተው እንደዚህ ያደርጋሉ ይባባል። እነሱ ናቸው ፎቆችን የሚሰሩት ይባላል። ብዙ አልሰራነም። እነሱ ግን ይሰሩበት ነበር። በኋላ መስመራችን ቀይረን ወደ ህዝብ መግባት የጀመርንበት ሰዓት አሁን ነው። ድንገት እየተወያየን አሁን ነው ወደ ህዝቡ መግባት የጀመርነው። እዩት ስንፍናችን!!
– እንድስማማ ኢህ አህ አዴግም እንደ ኢህ አዴግ Responsibility ወይም ተጠያቂነት ይወስዳል። በዚህም ተስማምተናል። ይህ ነገር ሲፈጠር ህወሃት አስቀድሞ ተስማምቶበታል። ሌሎችም ተስማምተውበታል።
– በዚህ ቅርብ ግዜ የተባለውን ልንገራችሁ። የትግራይ የበላይነት የሚባለውን ነገር እንዲቀር ህወሃት አንዳንድ ነገሮችን ማድረግ አለበት ተባለ። እኛ ጠርተን ስለመጣን በዝርዝር ነገር ላይ ብቻ ካወራን discuss ስናደርግ ይህ ንግግር ከዚህ ከኢህ አዴግ መምጣት የለበትም አልን። እኛ ነው የዘራነው። ስለዚህ እኛ እራሳችን እንታገለዋለን ብለው እራሳቸው መንቀሳቀስ ጅምረዋል። ይሳካል ወይም አይሳካም በአንድ ላይ ሆነን የምናየው ይሆናል። ከሁልም በላይ ግን መሳካት መቻል አለበት! ይህ ሁኔታ መቀየር መቻል አለበት! ሁላችንም አንድ ሆነን መነቀሳቀስ መቻል አለብን።
– ከሁሉም ነገር በላይ ግን ትግራዋይ እየተሸነፍኩ ነው የሚል እሳቤ ለአማራ ሊጠረጥርና ሊያጎነብስ፣ ለኦሮሞ ሊጠረጥርና ሊያጎነበስ፣ እንደ ህዝብ ለሶማሌ ሊጠረጥርና ሊያጎነበስ ነውር ነው! ይህ በትግራዋይ ታሪክ አልነበረም!!
– ከሁሉም በላይ ደግሞ ትግራዋይ መበለጥን አይፈልግም። ልማት የሚፈልግና የሚያከብር ትግራዋይ ያ ትክክለኛ ትግራዋይ ነው። በራሳችን ድክመት አደጋ ላይ የወደቀውን ትግራዋይ ግን ልናድነው ሃላፊነት አለብን! ……
ይላሉ የህወሃቱ ከፍተኛ ባለስልጣን አቶ ጌታቸው ራዳ
በጀረመን ፍራንክፈት በተካሄደው በሚስጥር ትግሬዎች ስብሰባ ላይ አቶ ጌታቸው ራዳ የተናገሩትን ከዚህ በታች ያዳምጡ።
Filed in: Amharic