>

ግልባጭ ይድረሰዉ፣ በሰፈረዉ ቁና ሊሰፈርበት ነዉ!!! (ሃራ አብዲ)

አንተ ኦሮሞ ነህ፤ ናዝሬት ተወልደሃል፣
አንተም አማራ ነህ፤ ጎንደር ተምረሃል፣
ዘራችሁ ቢጠየቅ ፤ መልስ አዘጋጅተናል፣
የአያቶቻችሁ ስም፤ በህግ ተቀይሮአል።
ቁዋንቁዋ ከቻላችሁ፤ ስም ከተለወጠ፣
ማስረጃ አትፈልጉም፤ ከዚህ የበለጠ።
አናሳ ብንሆንም፤ ትግራዮች እንደ ህዝብ፣
ሳንደርስ አንቀርም፤ ከታገልንለት ግብ።
ትልልቁን ጎሳ ፤ ብትንትን አድርገን፣
ጭድና እሳት አርገን፤ ህዝቡን እያጋጨን፣
በጠርሙስ ዉሃ መርዝ፤ መርፌም እየወጋን፤
ፈጅተን አስፈጅተን፤ ገድለንና ገድለን፣
ሃምሳ አመት ለመግዛት፤ ገና ፕላን አለን።
በደንብ እንዲረዱት ፤ እንደምንጠላቸዉ፣
ዘርም እንዳይተኩ፤ ደስታ እንዲሸሻቸዉ፣
እስር ቤት በስቃይ፤ እናኮላሻቸዉ።
አማራዉ ይገደል ፤ ሴቶቹን እናግባ፣
ልጆች ይዉለዱልን፤ የትግራይ ዘር ይርባ።
ለም መሬታቸዉን ፤ እንጠቅልል፤ እንዉረስ፣
ቀፎዉን እንቁረጥ፤ ምርቱን እናግበስብስ፣
በትግራይ ይተከል ፤ ትላልቅ ጎተራ፣
ማኛዉ ጤፍ ይቆለል፤ ልክ እንደ ተራራ።
የቅባቱ እህል ፤ ባህሩን ይሻገር፣
ቡናዉና ወርቁ፤ ይመንዘር በዶላር።
ምርጥ ምርጡ ባይነት፤ ይድረሰዉ ለትግራይ፣

ቲማቲም ሽንኩርቱ፤ ይጫን በላይ ፣በላይ፣
ልጆቹን ገብሮአል፤ ጀግናዉ ህዝቢ ትግራይ!!
ትግራይ ትጨናነቅ ፤ በእንዱስትሪ ብዛት፣
በኢትዮጵያ ህዝብ ገንዘብ ፤ ፋብሪካ እንገንባ፣
ተበላሸ እሚባል፤ አካዉንት ዉስጥ ይግባ፣
ገንዘቡን አንከፍልም ፤ ማን ይጠይቀናል፤
በጦር በስለላ፤ በሀብት ደርጅተናል።
የዴሞክራሲ መብት፤ ተነፈኩ ለሚለዉ፣
ስልጣን እጋራለሁ፤ ብሎ ለሚጮሀዉ፣
ከነሙሉ ትጥቁ፤ አጋዚን መላክ ነዉ።
ግንባሩ ላይ ተኩስ፤ ደጋግመህ አንጥፈዉ፣
በጅምላ እሰረዉ፤ የቁልቁል ስቀለዉ፣
መፈጠሩን ይጥላ፤ «ትግሬ እንዲህ ነዉ» በለዉ።
በስለላ መረብ፤ በመከላከያ ፣በፖሊስ ፣ ካቃተን፤
ባስቸኩዋይ ጊዜ አዋጅ፤ ረግጠን እንገዛለን።
……//………
በወፍ በረር ቅኝት፤ ከሞላ በጎደል፤
የትግሬ አፓርታይድ፤ ይህንን ይመስላል!!!!
…….//………
የገበዝ መዉጫ በር፤ በልቡ ላሰበ
ከመርፌ ቀዳዳ ፤እጅግ የጠበበ
ከእሳት የሚያስመልጥ፤ አለን፣ አንድ መንገድ፣
ህወሃትን ክዶ፤ ህዝብ ጋር መዛመድ፣
ጥቅሙን የመረጠ፤ ነገሬ ያልጣመዉ፣
እያንዳንዱ ትግሬ፤ ግልባጭ ይድረሰዉ፣
በሰፈረዉ ቁና፤ ሊሰፈርበት ነዉ።

Filed in: Amharic