>

''ፖሊስ ነኝ'' ያለው በሕዝብ ላይ ፈንጅ ሊወረውር ሲል ተይዟል ተብሏል (ጌታቸው ሽፈራው)

ፖሊስ ነኝ ያለው በሕዝብ ላይ ፈንጅ ሊወረውር ሲል ተይዟል ተብሏል

(ጌታቸው ሽፈራው)

“ይሄ ግለሰብ ዶክተር አብይ ለማጥቃት ቦንብ ከተወረወበት አካባቢ ነበር። በስአቱ በእጁ ቦንብ ይዞ አንበሳ ህንፃ ላይ በመውጣት ህዝብ ላይ ለመወርወር ሲዘጋጅ አካሄዱ ያላማራቸው ወጣቶች በመከታተል እጅ ከፍንጅ ይዘውታል። ይዘው ሲጠይቁት “ፓሊስ ነኝ” ቢልም ህብረተሰብ በምትመለከቱት መልኩ ለፀጥታ ሀይል አስረክቦታል ያው አንዱ ቦንብ ወርዋሪ ይሄ ነበር ብለው በስፍራው የነበሩ ወጣቶች መረጃዋን አቀብለውኛል።” ቪዲዮውን ለማየት ቀጥሎ ያለውን ይጫኑ >#ፖሊስ ነኝ

 

Filed in: Amharic