>

ስለ አርባ ሁለቱ የዩንቨርስቲ ምሁራንና ፕሮፌሰሮች - ታማኝ በየነ

የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ጥላዬ ጌጤ ከዚህ ቀደም ተገቢ ባልሆነ መንገድ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተባረው የነበሩት መምህራን ይቅርታ ተደርጎላቸው ወደ ስራቸው እንዲመለሱ በጠየቁት መሰረት ጠቅላይ ሚኒስትሩ “ይቅርታ መጠየቅ ያለብን እኛ ሆነን ወደ ስራቸው ይመለሱ” በማለት እንዲመለሱ ወስነዋል፡፡
ከላይ የተጠቀሰውን ዜና ያገኘሁት ከፋና ዜና አገልግሎት ነው
ቢዘገይም መሆን ያለበት ይሄ ነው፡፡
ከታች ያለው ቪድዮ ደግሞ ከስድስት አመት በፊት ነው

https://www.facebook.com/ArtistTamagne/videos/1728304003955387/

Filed in: Amharic