>

"ስናናግረው በቋንቋችን ካልመለሰ ክልላችንን ለቆ ይሄዳል!!!" (ኦቦ በቀለ ገርባ)

“ስናናግረው በቋንቋችን ካልመለሰ ክልላችንን ለቆ ይሄዳል!!!” ኦቦ በቀለ ገርባ

ዘውድ አለም ታደሰ

 

OMN ላይ ስለ ኦሮምኛ ቋንቋ (Affaan Oromo) በተዘጋጀ መድረክ ላይ እየተናገረ ነው ። የኦሮሞ ህዝብ ደሞዝ እንኳን ሲቀበል በአማርኛ አንድ ሁለት እያለ እንዳይቆጥር ፣ በክልላችን ብዙ ብሔር ብሔረሰብ አለ ነገር ግን እኛ በኦሮምኛ ብቻ በክልላችን ከተናገርና በትምህርት ቤት ልጆቹ ከኦሮምኛ ውጪ እንዳይማሩ ካደረግን ቋንቋችንን የሚናገር ሰው እናበዛለን ፣ በኦሮሚያ ክልል የሚኖር ሌላ ብሔር ነጋዴ ካለ እቃ ልንገዛ ስንሄድ በኦሮምኛ ስንት ነው ስትለው በሌላ ቋንቋ ካናገረህ ደህና ሁን ብለሀው ሂድ ነገም ድገመውና በኦሮምኛ ዋጋ ጠይቀው አሁንም በሌላ ቋንቋ ከመለሰ ሳትገዛው ተመለስ እንዲህ ሶስት አራት ቀን ስትደጋግመው ወይ ክልሉን ለቆ ይሄዳል አልያ የእኛ ተወላጅ ሰው በአስተርጋሚነት ቀጥሮ የግድን በቋንቋችን አናግሮን እንገበያያለን ፣ ከሁሉም አሁን ልጆቹን እያበላሸብን ያለው አባት ኦሮሞ ይሆንና እናት አማራ ወይንም ትግሬ ወይንም ወላይታ ጋር እየተጋባን ነው ትልቅ ችግር ውስጥ እየገባን ያለው በዚህ ምክንያት ልጆቹ ቋንቋቸውን ሳያውቁ እያደጉብን ነው ። ስብሰባ ላይ በሌላ ቋንቋ መነገር የለበትም ይህ የቋንቋችንን እድገት ይጎዳዋል ። ፊንፊኔ ውስጥ ሆነ ሌላ ቦታ ሆቴል ውስጥ መስተናገድ ያለብን በቋንቋችን ነው ፣ መናኸርያ ውስጥ በኦሮምኛ ስራ መሰራት አለበት ታክሲ ውስጥ ጨምሮ በቋንቋችን መስተናገድ አለብን ። የአቶ በቀለ ገርባን ንግ ግር ለማድመጥ https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=2136698893078333&id=100002147292117

 

 

Filed in: Amharic