>
5:13 pm - Sunday April 19, 8854

የወደፊቷ እስላማዊት ኦሮሚያ  ህልም፣ ራእይ፣ ዓርማና ምንጮቻቸው። (ዘመድኩን በቀለ)

የወደፊቷ እስላማዊት ኦሮሚያ ህልም፣ ራእይ፣ ዓርማና ምንጮቻቸው።
ዘመድኩን በቀለ 
እያቃጠሉን፣ ቤተ ክርስቲያንን እያወደሙ፣ ካህናትን እያረዱ፣ ሊያጠፉንና ሊውጡን እያሰፈሰፉ ስለ መቻቻል የምለፍፍበት አንጀትም የለኝ!!!
እንደነ አህመዲን ጀበል በቀጭን የፌስቡክ ትእዛዝ ከንቲባና ጠቅላይ ሚንስትር በአንድ ቀን በጉልበት እግር ሥር የሚያስደፋ ኦርቶዶክሳዊ ኃይል እሲከፈጠር ብቻዬንም ቢሆን እሪሪ እላለሁ። 
• እስላማዊት ኢራቅ እና የኦህዴዷ ኦሮሚያችን። 
•••
ኢትዮጵያ ለጥቁር ህዝቦች ነጻነት በር ከፋች ስለሆነች ቁጥራቸው አነስተኛ የማይባሉ የአፍሪካና የዓለም ሃገራት የኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማ አቀማመጡን ገለባብጠው ኢትዮጵያ ነፃ ሀገር፣ የነፃነት ቀንዲልም ስለሆነች ሰንደቃችንን  ይጠቀሙበታል። ከፍከፍም አድርገው ያውለበልቡታል። ለምሳሌ የኢትዮጵያና የጋና ብሔራዊ ቡድኖች ሲጫወቱ የሁለቱም ደጋፊ የሚለዩት ቀለማቱን በመገለባበጣቸው ብቻ ነው። ኢትዮጵያውያን አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ቀለም ሲያውለበልቡ። ጋናዎቹ ደግሞ ቀይ ቢጫ አረንጓዴ ያውለበልባሉ። ይሄ ያኮራል። ደስም ይላል። የግብጽና የኦሮሚያ ግን ያስቃል። የምን መቀላወጥ ነው።
•••
የወደፊቷ እስላማዊት ኦሮሚያ ግን እንዳለ ከግብጽ እና ከግብጽ ባንዲራቸውን ከወረሱ የዐረብ ሃገራት በቀጥታ የተቀዳ ነው። ፈረሰኞቼ አደዋ ድረስ ዘምተው ከወራሪው ጣሊያን ጋር ተዋጉ የሚለው የእነ ሃጫሉ ሁንዴሳ ትርክት ፉርሽ የሚሆነው ኦሮሞ በኢትዮጵያ ውስጥ በገዛ ሀገሩ ውስጥ ተቀምጦ ዐረብ መናፈቁ፣ ዐረብ ለመምሰል መጣሩ ነው። ሰው እንዴት በእንግሊዝ ቅኝ ግዛት በባርነት ስትታሽ ለኖረችዋ ግብጽ ግርድና ያምረዋል? ሰው እንዴት ነፃ ሀገር ውስጥ እየኖረ ባርነት ይናፍቀዋል? ይሄንን ሰይጣንና ጀበሎ ብቻ ናቸው የሚያውቁት።
•••
አረቦቹ አካባቢ ትንሽ እንደ ንቁ፣ ፊደል እንደቆጠረች አረብ የሚቆጥሩት ግብጽ ነው። ኢትዮጵያውያንና እስራኤላውያን የሠሩትን ፒራሚድ እያዩ በግብጽ ይደመማሉ። እናም ልክ አፍሪካውያኑ በኢትዮጵያ ነፃነት ቀንተው ባንዲራዋን እንደወሰዱት ዐረቦቹም እንዲሁ ግብጽን የሁለነገራቸው ምሳሌ አድርገው ለመታየት ሁለ ነገሯን ለመውሰድ ይሞክራሉ። ሲጣሉ እንኳ እንደ አስታራቂ የምትከበረው ግብጽ ናት። ይሄን አይታ ነው እንግዲህ የእኛዋም እስላማዊቷ ኦህዴዷም እስላማዊት ኦሮሚያን ለመፍጠርና ዐረብ ለመምሰል ስትጋጋጥ የምትታየው።
•••
የእስላማዊት ኢራቅ ባንዲራና የእኛዋ ጉደኛ እስላማዊት ኦሮሚያ ባንዲራም ተመሳሳይ ባንዲራ ነው። አንድ ኦሮሞ ነኝ የሚል እስላም ኢራቅ ሄዶ የሀገሬ ባንዲራ ነው ብሎ የኦሮሚያን ባንዲራ ቢያወጣው ልዩነቱ የኢራቁ በባንዲራው መሃል “ አላሁ ወአክበር” የሚል ጽሑፍ፤ የኦሮሚያው ደግሞ ዕድሜ ጠገብ የዋርካ ዘፍ በላዩ ላይ መኖሩ ብቻ ነው። በተቀረ ባንዲራው ያው አንድ ዓይነት ነው።
• ቀይ
• ነጭ
• ጥቁር
•••
እንዴት ሰው በብርሃን ሀገር ተቀምጦ ጨለማን ይመኛል?
•••
ለዚህ ነው የወሃቢያ የኦሮሞ እስላም ኢትዮጵያን የሚጠላው። ለዚህ ነው የአፄ ሚኒልክን ስም ሲሰማ የሚንገሸገሸው። ለኢትዮጵያ ነጻነት የደከሙ እነ አፄ ቴዎድሮስን፣ አፄ ዮሐንስን፣ አጼ ኃይለ ሥላሴን ሲያብጠለጥል የሚውለው። ለዚህ ነው በኢትዮጵያ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያናት ላይ አላሁ ወአክበር እያለ እሳት ሲለቅባት የሚታየው። ለዚህ ነው ዐማራ የሚባል ፍጥረት ሲያይ ዐይኑን ብርግድ ብሎ በርበሬ የሚመስለው፣ ደም የሚሞላውም።
•••
የኦሮሚያ ቦለጢቀኞች የጅል ብጥጅሎች ናቸው። ዐረብን እያሞኙ የነዳጅ ዘይቱን ፈረንካ ያልቡታል። ፈረንካው ቀዝቀዝ ሲል ቤተ ክርስቲያን እያቃጠሉ፣ ክርስቲያን እያረዱ ዐረቦችን ጨምር እንጂ፣ ግፋ ጨላውን ልቀቅ፣ ይኸው ካፊርን እያጋደምነው ይሉታል። ዋነኛ ሥራቸውም ይኸው ነው። በኦሮሚያ የሚገኙ ኦርቶዶክሳውያን አብያተ ክርስቲያናት ዐረብ እንዲሆኑ፣ ዐረብ እንዲመስሉ የቤተ ክርስቲያን ጣሪያ ግድግዳ የግብጽ ባንዲራ እንዲቀባ የሚወተውቱት እኮ ለዚሁ ነው። ደግሞ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የጣሪያ ቀለም በአስቸኳይ በኦህዴዷ እስላማዊት ኦሮሚያ አርማ ይለወጥ ብለው የሚወተውቱት አክራሪ የወሃቢያ እስላሞቹ ናቸው።
•••
የኦህዴድ እስላማዊ ወዳጅ ሀገራትና የኦነግ እስላማዊ ወዳጅ ሀገራት ደግሞ ይለያሉ። ሁለቱም ተከፋፍለው ነው አረቦቹን የሚቀፍሉት። ዕድሜ ይስጠኝ እንጂ ሁሉንም በዝርዝር ቀስ በቀስ ተራ በተራ እናያለን።
የመንና የግብፅ ባንዲራ
የየመን ሪፑብሊክ በዓረቢያ ምድር ወይንም ፔኒሱላ በደቡብ ምዕራብ እስያ ውስጥ የምትገኝ ሀገር ናት። ጥንት የኢትዮጵያ ግዛት አካልም ነበረች። የኢትዮጵያ ባህር ኃይል መሥራች የነበሩት አፄ ካሌብ ወደ የመን ሀገረ ናግራን ተሻግረው የተጨቆኑ ህዝቦችን ነፃ አውጥተው የተመለሱባት ሀገርም ስትሆን 530,000 ስኩኤር (ካሬ) ኪሎ ሜትር ስፋት እና ከ23 ሚሊዮን በላይ የሚሆን ነዋሪ እንዳላት የሚነገርላት ናት። አሁን ይሄ ቁጥር ስለመኖሩ ማንም እርግጠኛ አይደለም። ዋና ከተማዋ ሰንዓ ተብሎም ይታወቃል።
•••
በአንድ ወቅት ሀገረ የመን ከ2 ተከፍላ ሰሜንና ደቡብ ተብላም ትጠራ የነበረች ሀገር ነበረች። አሁን አንድ ሆናለች። የመን የእስልምና እምነት ተከታይ ሀገርም ናት። የቃሚዎች ሃገርም ናት። ጀዝባ ይበዛባታል። በጫት ሚርቃና ያበዱ እንደ ጀበሎና ጃዋር ህዝቅኤል ጫቶ ዓይነት መራታም የሚበዛባት ሀገር ናት። ልብ በሉ የመን የእስልምና እምነት ተከታይ ሀገር ናት።
•••
አሁን የመን እንደ ሀገር የሚያስጠሯት መዋቅሮቿ በሙሉ ፈራርሰዋል። ህዝቡ ከላይ በፈጣሪ ቁጣና በእስላሟ ሳዑዲ አረቢያ ቦንብ እየነደደ ነው። ሳኡዲ ከአሜሪካ የምትገዛቸውን የጦር መሳሪያዎች የምትሞክረውም በየመኖች አናት ላይ እንደ ዶፍ ዝናብ በማዝነብ ነው። የመን እስላም መሆኗ ብቻውን ከእስልምና ዋናዋ መስራች ከሳዑዲ አረቢያ እሳት ሊያድናት አልቻለችም። የሳውዲ አረቢያ ጣምራ ኃይል እአአ በመጋቢት ወር 2015 ዓ.ም የየመንን መንግሥት በመደገፍ የሁቲ ሸማቂዎችን ማጥቃት ከጀመረ ወዲህ ብቻ ከ11 ሺህ 7 መቶ በላይ እስላም ሲቪል የመኒዎች መገደላቸውን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዘገባ ይገልፃል፡፡
•••
በሚሊዮን የሚቆጠሩ የመናውያን አሁን በረሃብ እያለቁ ነው። እንደ ቅጠልም እየረገፉ ነው። ገዳይዋ የሽብርተኛ ቀላቢዋ ሳዑዲ አረቢያ ናት። ዓለም ድርጊቱን በጸጥታና በቸልታ እየተመለከተ ነው። አሁን እንዲያውም የወሃቢያ ጽንፈኛ እስላሞቹ የመንንን ሙሉ ለሙሉ መቆጣጠራቸው እየተነገረም ነው። ከዚያ ኢትዮጵያ በእነ ጀበሎ በኩል ቀጣይ ፕሮጀክታቸው ያደርጓታል። ዕድሜ ለዐቢይ አህመድ ለእስላማዊቷ ሀገር ለየመን ያልራራች ሳዑዲ ለክርስቲያን ደሴቷ ኢትዮጵያ ትራራላታለች ማለት ዘበት ነው።
•••
ነገርን ነገር አምጥቶት እንጂ እኔ ዛሬ ስለየመን መከራ ላወራ አይደለም የተከሰትኩት። ትናንት በጀመርኩት መሠረት ዛሬም ለየመን ባንዲራ ሠርታ የሰጠቻት ግብጽ እንደሆነችና ለእኛም ለወዲፊቷ አዲሲቷ ኦህዴድ ከኦነግ ጋር ለሚመሰርታት እስላማዊቷ ኦሮሚያ የሚሆን ባንዲራም ሠርታ እንደሰጠቻት ላማሳየት ነው የመጣሁት።
ሀ፤ ግብጽንና የኦህዴድ ኦሮሚያን ባንዲራ በግልጽ አይተናል። ተመልክተናልም።
ቀይ
•ነጭ
•ጥቁር
ሁ፤ ኢራቅንና የኦህዴድ ኦሮሚያን ባንዲራ ብግልፅ አይተናል። ተመልክተናልም
ቀይ 
•ነጭ
•ጥቁር
ሂ፤ የኦህዴድን እስላማዊት ግብጻዊ ባንዲራም አይተናል። ተመልክተናልም
ቀይ
•ነጭ
•ጥቁር
ሃ፤ ዛሬ ደግሞ  የየመንንና የኦሮምያን ባንዲራ አንድነትና ልዩነት እናያለን። እንመለከታለንም። የየመንን ባንዲራም ሠርታ ለየመን የሰጠቻት ያቺው እሜቴ ግብጽ ናት ለማለት ያህል ኖ።
•ቀይ 
•ነጭ
•ጥቁር
ኦቦሌሶ ሦስት አትልልኝም። ኢራቅ መሃሉ ላይ “ አላሁ ወአክበር”፣ የመን መሃሉ ላይ ልሙጥ፣ ግብፅ መሃሉ ላይ ንስር አሞራ፣ ኦሮሚያ መሃሉ ላይ የዋርካ ዛፍ የተሳለበት ቀይ፣ነጭ፣ ጥቁር የግብፅ ባንዲራ ነው። አራተኛውን የግብጽ ጥብቆ ለባሽ ሀገር ባንዲራ ደግሞ ወደኋላ ላይ እመለስበታለሁ። የሚገርመው ነገር ደግሞ የግብፅን ባንዲራ የለበሱ፣ ያንጠለጠሉ፣ ያውለበለቡ ሃገራት በሙሉ ዐይናችን እያየ ወድመዋል፣ እየወደሙም ነው።
ኢራቅ የግብጽን ባንዲራ እያውለበለበች ወድማለች።
 
• የመን የግብፅን ባንዲራ እያውለበለበች ወድማለች።
የሌሎቹም ይቀጥላል።  •••
ኦህዴድ ግን ምን ነካው ነው ያልከኝ ኦቦሌሶ? ኢንጃባቱ እኔ ምን አውቅለታለሁና ነው የምትጠይቀኝ።
•••
#ማስታወሻ | ~ በግብጽ የሚኖሩ የኢትዮጵያና የእስላማዊት ኦሮሚያ ዜጎች ፍጥጫን አልረሳሁትም። የእሱ ምስጢር በደንብ እንዲገለጥላን እንደ መግቢያ መጀመሪያ ይሄ ይቀድም ዘንድ ቀኝ ትከሻዬን ስለሸከከኝ ነው ያስቀደምኩት። ከዚያ በግብጽ ስለሚገኙት ፍጥጫ ስጽፍላችሁ ወለል ብሎ ይገባችኋል ማለት ነው።
•••
ሻሎም !   ሰላም !
ነሐሴ 5/2011 ዓም
ከራየን ወንዝ ማዶ።
Filed in: Amharic