>
10:16 pm - Sunday May 22, 2022

ቄሮ በድሬደዋ ዛሬም ተማሪ ከፎቅ ወርውሮ ገድሏል!!! (ዘመድኩን በቀለ) 

ቄሮ በድሬደዋ ዛሬም ተማሪ ከፎቅ ወርውሮ ገድሏል!!!
ዘመድኩን በቀለ
       
–  ዩኒቨርስቲው “ክስተቱን እያጣራን ነው ወደፊት እናሳውቃለን ….” በማለት ዛሬም እንደለመደው በአማራ ተማሪ ደም ተሳልቋል! 
በድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ የፖሊስ ልብስ የለበሱ የእነ ጃዋር፣ አህመዲን ጀበል ቅጥረኞች እንዴት የዐማራና የአዲስ አበባ ልጆችን እንደሚገድሉ የሚያሳይ ቪድዮ በእጄ ይገኛል። እናም እለቀዋለሁ።
•••
አሳዛኝ አበባየሁ አበጀ ይባላል በድሬደዋ ዩንቨርስቲ የ3ተኛ አመት የኢንጅነሪንግ ተማሪ ነበር። ከሁላተኛ ፎቅ ላይ ተወርውሮ ለህልፈተ ህይወት ተዳርጓል።
ወላጆች መንግሥት ዋስትና ስለማይሰጣችሁ ልጆቻችሁን ወደ ኦሮሚያ ዩኒቨርሲቲ ባትልኩስ? ለምን አስከሬን ለመቀበል ትጣደፋላችሁ። ኦሮሚያ በአይኤስ ወታደሮች እጅ ወድቃለች። ቢመራችሁም ዋጡት።
•••
ድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ በዚህ ሰሞን ከፌደራል የተላኩ ሰዎች በመሩት ስብሰባ ላይ የተገኘውን ውጤት ተመልከቱ። 
1፥ ለግቢው የተመደቡ 22 የጥበቃ አካላት (ፌደራል ፖሊሶች) በቦታው ሌላ ሰው ተክተው (ምናልባትም የኦነግ አባላት) ደሞዝ እየተከፈላቸው እንደቆዩ ታውቋል። ይሰማችኋል?
2፥ 16 የአስተማሪ መታወቂያ የተሰጣቸው የኦሮሞ ተማሪዎች ተገኝተዋል።
3፥ ከ 120 በላይ የግቢው ተማሪ ያልሆኑ ነገር ግን መታወቂያና ዶርም ተሰጥቷቸው የግቢውን ቀውስ በበላይነት ሲመሩ የቆዩ የኦሮሞ ተወላጆች ተለይተዋል።
4፥ የዩኒቨርስቲው ችግር ፕሬዝዳንቱና ምክትሉ የሚሳተፉበት መሆኑና ሌሎች የአስተዳደር አካላትም በየደረጃው የችግሩ አካል እንደሆኑ ተደርሶበታል።
5፥ የተማሪዎች ዶርሚተሪ በሮች በሙሉ በሚባል ደረጃ ተሰብረው ተገኝተዋል።
6፥ ከዚህ ሁሉ በኋላም ሰኞ ትምህርት እንዲጀመር ተማሪዎች ጥሪ ተደርጎላቸው እየገቡ ነበር። ነገር ግን ዛሬ ይኸው ይህን የመሰለ ሸበላ ልጅ በቄሮ ከፎቅ ተወርውሮ የተገደለ።
••• የእነ አህመዲን ጀበል ሠራዊት፣ የድምጻችን ይሰማ ኮሚቴ ከግብፅና ከሳዑዲ ባገኘው ፈንድ ዐማራን ከኦሮሚያ ሳያጸዳ እንቅልፍ እንደማይወስደው ይታወቅ። የዐብይ አህመድን፣ የለማ መገርሳን ልጅ አደጋው አያገኘውም። የኡስታዝ አበቡከር ዘመዶች ጎንደር በሰላማዊ ቀጠና ናቸው። የጃዋር አህመድ ልጅ አሜሪካ በርገሩን እየገመጠ አባቱ በፌስቡክ ጎፈንድሚ ከፍቶ በሚሰበስበው ብር ነው ዘና ፈታ ብሎ የሚኖረው። እየመረረህ ዋጠው ወሃቢይ አራጅ ነው። ቄሮ አልሸባብ ነው።
ሻሎም !   ሰላም !
ታህሳስ 18/2012 ዓም
ከራየን ወንዝ ማዶ።
Filed in: Amharic