>

የአራጁ ወሀቢይ የዘወትር ስጋትና  እኛ ክቡራኑ ኢትዮጵያውያን (ዘመድኩን በቀለ)

የአራጁ ወሀቢይ የዘወትር ስጋትና እኛ ክቡራኑ ኢትዮጵያውያን

ዘመድኩን በቀለ

 

 

• እስቲ ደግሞ አድርጉትና ምድረ አራጅ ወሀቢይ ከሶላት በፊትና በኋላ ሲሰድበኝ ይዋል። መቼም ይሄን ቀፋፊ ስድባቸውን እኮ እንደማረጃ ሰይፍ ነው የሚጠቀሙበት። ይሄ የሱፊ እስላሞችን አይመለከትም። እነሱ ኢትዮጵያውያን ወንድሞቼ ናቸው። ቤተሰብም ነን። ሃላስ።

ኢትዮጵያ ግን ትነሣለች። አበደን ትነሣለች። ባንዲራዋም፣ ሃይማኖቷም ይነሣሉ። ይከብራሉ፣ ከፍከፍም ይላሉ። እንዲህ ሲባል የሚያቅርህ ካለ ከፈለክ ታነቅ፣ ከፈለክ ጧ በል። ቅርብ ነው አይቀርም የኢትዮጵያ ትንሣኤ። እስከዚያ አዳሜ ተፈራገጥ።

•••
“ይሄ መጽሔት እዚያው ኢትዮጵያ እምዬ ሚኒሊክ በቆረቆሯት በአዲስ አበባ ከተማ በአክራሪዎቹ የወሀቢይ እስላሞች በአማርኛ ቋንቋ የሚዘጋጅ መጽሔት ነው አሉ።” አሉ ነው እንግዲህ።

•••
በዛሬው ዕለት በዕለተ ዐርብ በየመስጊዱ ከጁምዓ ሶላት በኋላ ሁላቸው እስላሞች መጽሔቱን እንዲገዙና እንዲያነቡትም ከመጠን በላይ ሲቀሰቀስብት እንደነበር ታይቷል። መጽሔቱ በውስጡ ምን እንደያዘ ባላውቅም በውጫዊ ገጽታው ላይ ግን ኦርቶዶክሳውያን የተባሉትን በሙሉ ከትግሬና ከዐማራ ቀላቅሎ በአንድ ላይ ይዞን ወጥቷል። የሚገርመው ነገር አጅሬ ወሄ እኔ ዘመዴንም በግድ አስገድዶ “ ዐማራ ” አድርጎ ይዞኝ ወጥቷል። ያውም ከአናት ከቅርንጫፍ ላይ ነው ያስቀመጠኝ። ታድዬ !!

•••
እኛ በፎቶ የተገለጽነው ግለሰቦች ቅርንጫፍ ተደርገን ነው የተሳልነው። በቁጥር 8 እንሆናለን። ለመጥቀስ ያህል። በልምድም በእውቀትም የሚበልጡኝን አስቀድሜ ልጥቀስ። ከእኔ አጠገብ በቀኝና በግራዬ አቶ ያሬድ ጥበቡና የስነመለኮት ምሩቁና ታዋቂ ፖለቲከኛም ጋዜጠኛም አቶ ሃብታሙ አያሌው ይታያሉ። ከሃብታሙ አያሌው ስር ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት፣ መልአከ ኤዶም ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ እና አይደክሜው ጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራውን አስቀምጠዋል። ጉድ በል ጎንደር እኔ ጭባውን ከእነዚህ የሰማይ ስባሪዎች ጋር እኮ ነው የሚመድቡኝ።

•••
በሌላኛው ገጽ ደግሞ አቶ ያሬድ ጥበቡ፣ የቀድሞው ኢህዴን፣ ኋላ ብአዴን፣ ቆይቶ አዴፓ ሆኖ አሁን ፒፒ ሆኖ ብን ብሎ ሟምቶ ያለቀው ድርጅት መስራች ናቸው፣ ከአቶ ያሬድ ስር መምህር ምህረተ አብ አሰፋ ይታያል። ከምህረተ አብ ስር ዲን ዳንኤል ክብረት ይታያል። በአጠቃላይ 8 ነን። እንግዲህ መጽሔቱ እኛን እንደ ፍሬ፣ እንደ ቅርንጫፍ ማድረጉ ይመስላል። አክራሪ ዐማሮችና አክራሪ ክርስቲያኖች ናቸው ብሎም ነው ያስቀመጠው።

•••
የእኛ ስሮች ደግሞ የተከበሩት ነገሥታቶቻችን ናቸው። አጼ ዮሐንስ ኢትዮጵያዊ፣ አጼ ምኒልክ ኢትዮጵያዊ፣ አጼ ኃይለ ሥላሴ ኢትዮጵያዊ ናቸው። መንግሥቱ ኃይለማርያምና መለስ ዜናዊ ከቁጥር አልገቡም። ሁለቱም የኦርቶዶክስ ጠላቶች ስለሆኑ በአክራሪው የወሀቢይ እስላሞች ዘንድ ተወዳጆች ናቸው። ደግሞም መለስ ዜናዊ በዜግነት ኤርኢት ስለሆነ ብዙም አይከፉበትም። መንግሥቱም በአፉ ኢትዮጵያዊ በልቡ ኦነግ ስለሆነ ብዙም አይጠሉትም። በተለይ ፓትርያርክ አንቆ የገደለላቸው፣ ቤተ ክህነቱን ድራሹን አውጥቶ አፈራርሶ ለእነ መለስ ዜናዊ ያስረከበ ስለሆነ ወሃቢዮች አድርገው ሲወዱት ለጉድ ነው። ይወዱታል። መንጌ ቤተ ክርስቲያንን ርስቷን ቀምቶ ሊያደኸያት በብርቱ የጣረ፣ የደከመ፣ የለፋ ስለሆነም ያከብሩታል።

•••
የሚጠሉት በተለይ 3 ቱ ናቸው። በተለይ አጼ ምኒልክን ሲያስቡ ይነስራቸዋል። አጼ ምኒልክን ባንዳው፣ ፋሽስቱ፣ የዐረብ ቅጥረኛው፣ ኦነግ፣ የጣሊያን ዲቃላና አሽከሩ የህወሓት አመራር፣ እንደ አንዳርጋቸው ጽጌ ያለ የኢዜማ መስራች፣ ይጠሉዋቸዋል። አፄ ዮሐንስንም እንደዚያው ይጠሉዋቸዋል። 30 ሺ ሰው ገደለብን ይሉና መረጃ ስትላቸው ግን ወፍ የለም። አጼ ዮሐንስ የጨፈጨፉት የጎጃም ዐማራን ነው። የሚጠሏቸው ግን የባሌ እስላሞች ናቸው። አፄ ኃይለ ሥላሴን ግን ለምን እንደሚጠሏቸው ማወቅ አልቻልኩም። ሊገባኝም አልቻለም። አልተረዳኝም። ንጉሡ የእስላሞች ወዳጅ ነበሩ። ሃይማኖት የግል ሀገር የጋራ ነው ብለው መስጊድ የገነቡ ንጉሥም ናቸው። እናም ወሀቢይ ለምን እንደሚጠላቸው አልገባኝም።

•••
መጽሔቱ አሥራት ቴቪን፣ በረራ ጋዜጣን፣ ዐማራ ቴቪ እና ለምን እንዳስገቡት ባላውቅም ኢቴቪንም አስገብተውታል። ወሀቢስቶቹ ዐብንንም እዚህ አምጥተውታል። ይሄን ስታይ እንዴት ወጥ እንደረገጡ ይገባሃል። መስመር እንዳለፉም ይገባሃል። ግልጽ ነው ፍላጎታቸው። ተቆጪ፣ ለምን ብሎ ጠያቂው ሁሉ ጠላታቸው ነው። ስለዚህ ለምን ባዮች በርከት ልንል ይገባል። አሁኑኑ። ምደረ ፈሪ ከተደበቅበት የሚስትህ ቀሚስር ስር ወጥተህ ከፊት ገጽ የሚያስልህን ሥራ ሥራ። አሁኑኑ።

•••
ያም ሆነ ይህ ወሀቢይ ያለ አቅሜ እየቆለለኝ ነው። እላይ ሰቅሎኝ ለራሱ እየተሰቃየ ነው። በፌስቡክ ተከታታይ ወዳጆችን እያፈራ ግማሽ ሚልዮን እያደረሰኝ ያለው ራሱ ወሄ ነው። ወሄ ሲበዛ ፈሪ ነው። ደንጋጣ ነው። ብዕር ይፈራል። በጩኸት በማስደንገጥ በማሸማቀቅ፣ በገንዘብ ኃይል ስሜቱን ሊወጣ፣ ፍላጎትን ሊጭንብህ ይፈልጋል። ለዚህ ነው ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ላይ እንደራበው ውሻ ሲያላዝንበት ውሎ የሚያድረው። ዳኒ ደንጋጣ ቢሆን ኖሮ ወሄ ያሸንፍ ነበር። ወሄ ግን ፈሪ፣ ቶስቷሳ፣ በመንጋ የሚጮህ፣ ብቻውን መቆም የማይችል ሸንበቆ ነው። አራጅነቱም እንዲፈራ ከመፈለግ የመጣ የፈሪ በትር ነው። ሲበዛ ፈሪ ነው ወሃቢይ ነፍሴ።

•••
ወሃቢይ ለራሱ ለእስልምና ጭምር የገጠጠ ጠላት ነው። ወሄ ሌባም ነው። አሁን ለሞጣ የተሰበሰበውን ገንዘብ እንኳ 05 ሳንቲም ለሞጣ አይደርስም። ይቀራመቱታል። ነፍሰ በላ ናቸው። አፈ ቅቤ ልበ ጩቤዎ ናቸው። የሱፊ እምነት አባቶቻቸውን የሚያርዱ፣ የሚያዋርዱ ቅጥር ነፍሰ ገዳዮችም ናቸው። በጩኸት የሚሆን ነገር የለም። ለወሃቢይ ሁለት እኔ ነኝ ያለ ወንድ ብቻ በቂ ነው። አከተመ።

•••
ለወሃቢ ከሮጥክለት፣ ከሸሸኸው ጥሬ ካካውን ነው አናትህ ለይ የሚዘፈዝፈው። ወሀቢይ ዝም ስትለው የፈራኸው ነው የሚመስለው፣ ክብርና ትእግስት ለይቶ የማያውቅ ማየት የተሳነው ግሩፕ ነው። መሃይምናንን፣ ለምን ብለው የማይጠይቁ ምስኪኖችን ሰብስቦ አላህ እንዲህ ይላል፣ እንዲያ ይላል በማለት የሌለ የቁርዓን ጥቅስ እያመጣ የሚዘበዝብ ዘብዛባ ነው። ግሩፑ አደገኛም ፀረ ኢትዮጵያም ግሩፕ ነው። ነባሩን እስልምና የሱፊ እስልምናን አፈር ከድሜ እያጋጠ ያለ የጎርምሶች፣ የማፍያዎች ስብስብ ነው።

•••
እናም ወሃቢ አሁን ዕድሜ ለወሃቢዩ ዐቢይ አህመድ ይበሉና አፈር አስልሶ ህይወት ዘርቶባቸው ይኸው ዛሬ ወደ 5 እስላማዊ የወሃቢይ ባንኮች፣ አንድ በምርጫ ቦርድ የተመዘገበና እውቅና ያገኘ ጅሃዳዊ የእስላም የፖለቲካ ፓርቲ፣ እና ቴሌቪዥን፣ ራዲዮና መጽሔር አውጥተው እንዲፏልሉ አድርጓቸዋል። ከግብጽ ተባረው፣ ግብጽ ራሷ ኢትዮጵያን እንዲያውኩ የላከቻቸው ቅጥረኞች ናቸው። ለዚህ ምሳሌ የሚሆነው ኡስታዝ ያሲን ኑሩ የተባለ የግብጽ ብራዘር ሁድ የአክራሪዎች መሪ ደቀመዝሙር ዐማራን ለማደንዘዝ ኢትዮጵያ ፣ኢትዮጵያ እያለ እንዲዘምር አድርገው አምጥተውታል። ፊልሙ የቆየ ቢሆንም እንደ አዲስ ሊያጀግኑት አምጥተውታል። ሞኝህን ብላ።

•••
ለማንኛውም እኔ ግን ሳውቅ በድፍረት፣ ሳላውቅ በስህተት፣ ከልጅነት እስከ እውቀት ያስቀይምኳችሁ የወሀቢይ እስላሞች ካላችሁ፣ በፈጣሪ ስም፣ በምትወዱት አምላክ ስም እምልላችኋለሁ፣ ከዛሬ ጀምሮ፣ ሁለተኛ ለአፍታ ታክል እንኳ እንዲች ብዬ አልፋታችሁም። አባቴ ይሙት አልፋታችሁም። ከምር እንዳትቀየሙኝ እኔ አልፋታችሁም። ስለሌሎቹ አያገባኝም።

•••

ዳይ አሁን ኦርቶዶክሳዊ ባንክ ለመመስረት ተዘጋጅ፣
ኦርቶዶክሳዊ መጽሔት፣ ጋዜጣ፣ ራዲዮና ቴቪ ለመፍጠር ተዘጋጅ፣
ኦርቶዶክሳዊ ዕቁብ፣
ኦርቶዶክሳዊ ኢንሹራንስ፣
ኦርቶዶክሳዊ የፖለቲካ ፓርቲ፣ ልክ እንደ ወሃቢይ እስላም ወላሂ እንደሚለው ማርያምን እያለ የሚምል ኦርቶዶክሳዊ የፖለቲካ መሪ ያስፈልገናል።
እነሱ ሻጭ አንተ ገዢ ብቻ ሆነህ መቀጠሉ በኋላ በራሱ ነገ ዋጋ ያስከፍልሃልና ከወዲሁ አስብበት። ኦርቶዶክስ የሆንክ ንቃ። ተረዳዳ፣ ተደጋገፍ፣ ቢዝነሱን እውቀቱን፣ ፖለቲካውን ማዕተብ ክር እያየህ ተጋገዝ። ነግሬሃለሁ።

•••
ብልጽግናን ተመለክተው 22 ሰፈር፣ 24 ቀበሌ ሁለት ሰው ገድሎ ዓመት እንድታወራበት አድርጎ እሱ የጂጂ ሽባባውን ቤተሰብ ሳይቀር የኢዜማ አባል አድርጎ ሥልጣኑን ተቆጣጥሮታል። ኦርቶዶክስ መግደርደሩን ተወውና ፖለቲካውንም፣ ኢኮነሚውንም፣ ወታደሩንም የምትቆጣጠርበትን የፖለቲካ ስልት ቀይሰህ በቶሎ ተንቀሳቀስ። ይሄ የእኔ የዘመዴ ምክር ነው። ተናግሬያለሁ።

•••
ሻሎም ! ሰላም ! 

ዘመድኩን በቀለ ነኝ።
የካቲት 13/2012 ዓም
ከራየን ወንዝ ማዶ።

Filed in: Amharic