>

የኦሮሞ ትግል ራሱን አጥፍቷል! (አሌክስ አብርሃም) 

የኦሮሞ ትግል ራሱን አጥፍቷል!

(አሌክስ አብርሃም)

    በተለያዩ የውጭ አገራት የሚኖሩና  ‹‹የሀጫሉን ሞት መቃዎም ›› በሚል ሰበብ  ሰልፍ የወጡ ኦሮሞዎች የለየለት የዘር ጭፍጨፋ እና እልቂት እያወጁ ይገኛሉ ፡፡ እጅግ የቆሸሸ ፣ ሌላው ቀርቶ ራሳቸውን እኳን እንደሰው  የሚያሳንስ ንግግራቸውን በየአደባባዩ ማቀርሸታቸው አይደለም ችግሩ ! ኦ ኤም ኤን የሚባለው  የጥፋትና የዘር ጭፍጨፋ ማወጃ የሆነው የቴሌቪዥን ጣቢያ  ይሄንኑ የጥላቻና የሽብር ቅስቀሳ ሳያቋርጥ ማሰራጨቱ ነው ፡፡
ከዚህ በኋላ የኦሮሞ ትግል የሚባል ነገር የለም!  ‹‹የኦሮሞ ትግል›› በሚል ካባ ራሳቸውን ሊሸፍኑ አይችሉም ፡፡ ለነፃነት ለፍትህ የሚደረገው እና ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሲደግፈው የኖረው የኦሮሞ ትግል ራሱን አጥፍቷል፡፡ አሁን ‹‹የኦሮሞ ትግል ›› ማለት ትርጉሙ  ለሰው ልጆች ሁሉ ጠላት የሆነ የዘር ጭፍጨፋ እና ራሳቸውንም ሌላውንም የጠሉ ግፋቸውን በፈለጉት ልክ መፈፀም ያልቻሉ  ነብሰ ገዳች ጩኸትና ግርግር ነው ፡፡
  በሌላ አባባል ይሄ ትግል የትኛውንም አለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ድንጋጌዎችን  የሚቃረን የሰው ልጆች ሁሉ ሊቃወሙት የሚገባ ሰይጣናዊ  የሽብር እንቅስቃሴ ነው !እንኳን ራሳቸውን  መከላከል ሩጠው እንኳን  ማምለጥ የማይችሉ አረጋዊያንን በድንጋይ ቀጥቅጠው እየገዱ የነፃነት ትግል የለም ፣  ሴቶች እና ህፃናትን  ያውም በመንጋ ጨፍጭፈውና የሚገድሉ  በስለት የሚቆራርጡ ፣ ቤተሰብ ላይ ቤት ቆልፈው እሳት የሚለቁ ሰዎች ናቸው ‹‹የኦሮሞ የነፃነት ትግል›› በሚል ካባ ራሳቸውን የሸፈኑት !
ነገሩን እንደተለመደው ለአገር ሰላም ሲባል ችላ ማለትና ለዘመናት አብሮ የቆየ ጥላቻና  የወረደ ስድባቸውን እንዳልሰሙ ንቆ መተው ይቻል ነበር  ይሁንና …በበርካታ የኦሮሚያ አካባቢዎች ሰዎች በግፍ ያውም በአሰቃቂ ሁኔታ እየተጨፈጨፉ ፣ ንብረት እየወደመና እየተዘረፈ እንዲሁም ከኦሮምኛ ተናጋሪዎች ወጭ ያለው ህዝብ ላይ ለጆሮ የሚቀፍ ግፍ እየተፈፀመ መሆኑን እንዲሁም  ቅስቀሳው ነገ ከነገ ወዲ የባሰም ጣጣ ሊያመጣ የሚችል  ሊሆን  ስለሚችል ሁላችንም ሳንፈራ ማውገዝና እንደሰው ድርጊቱን መቃዎም ይጠበቅብናል ፡፡  ገዳዮቹ ያላፈሩትን ግድያውን ለመቃዎም የምናፍርበት ምክንያት የለም፡፡
እስካሁን እንኳን በቪዲዮ ተቀርፀው ከታዩት  ….የእልቂት ቅስቀሳዎች  መካከል 
 
#መንገድ ዘግታችሁ መጤዎች ከነሕይዎታቸው አቃጥሏቸው 
#በአደባባ ቆዳቸውን ግፈፉፏቸው 
#ኦሮሞ ያልሆኑትን ሁሉ ቤታቸውን አቃጥሉ 
#በየመንገዱ ደማቸውን እንደውሻ አፍስሱት 
#ልጆቻቸውን ሳይቀር አጥፉላቸው 
#አማርኛ የሚናገረውን ሁሉ ግደሉ 
#ማንኛውም ኦሮሞ ያልሆነን ሰው ጨፍጭፉ 
#አዲስ አበባ ወይ የኦሮሞ ትሆናለች ካልሆነች አቃጥሏት ህዝቡን ጨፍጭፉና ወዘተ የሚሉ ይገኙበታል ! 
ይህም እድሜው ለሰላማዊ ሰልፍ ከደረሰ ዜጋ የማይጠበቁ  ዘርና የግለሰብ  ስም እየጠቀሱ የሚሰነዝሯቸውን ስድቦች አላካተተም፡፡ በዚህ አጋጣሚ አንዳንድ የህወሀት አክቲቪስቶች በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ በዚህ እልቂት አትራፊ ለመሆን ሲራወጡ ሲያባብሱና አብረው ጭፍጨፋ ሲያውጁ  እየተመለከትን  ነው ፡፡ ይሄን ማንም የማያተርፍበት የከሰረ ፖለቲካ እናወግዛለን!የምናወግዘው ውግዘቱ ይገባቸዋል ብለን ሳሆን ራሱን ያጠፋ ትግል ሌሎች ላይ የሚፈፅመውን አጥፍቶ መጥፋት ለመከላከል መንግስትና ህዝብ እንዲነቃ ብቻ ነው !
Filed in: Amharic