>

አራጁና አውዳሚው ቄሮ  - የማን የግል ንብረት ነው...?!? (ዘመድኩን በቀለ) 

አራጁና አውዳሚው ቄሮ  – የማን የግል ንብረት ነው…?!?

ዘመድኩን በቀለ

 ቀዝቃዛ ውኃ እየተጎነጨህ አንብበው። ሂዊና ኦኒ (ህወሓትና ኦነግ) ተረጋጉ። አትንቀዥቀዡ። የዠለጡኩት ብልፂትን ነው። ( ብልጽግና)። ሂዊ አትንቀዥቀዢ። ግደፊሞ ቧአይ?
•••
ይኸውልህ ኦጎኖቼ ቄሮ ማለት የኦህዴድ የእጅ ሥራ ውጤት ነው። ቄሮን ሰልፍ ሲያስወጣ የነበረው፣ ሰልፍ ያስወጣውንም ቄሮ መልሶ በጥይት አናት አናቱን ግንባሩን እየበረቀሰ ሲያጋድመው፣ ሲረፈርፈውና ሲበትነው የከረመውም ራሱ ኦህዴድ እንደነበረ ፎልፏሌው መቋጠሪያ ስሱ የሸዋ ኦሮሞው የጊንጪው ኦቦ ሽመልስ አብዲሳ አስቀድሞ ነግሮናል። (ገለቶሚ ያሽሜ ኬኛ) ሽሜ ሳያስበው ነው ቁማሩን የጠቅላይ ያስበላቸው።
•••
ይሄን የሽሜን ዲስኩር እውነታ ለማረጋገጥ ከፈለግን ደግሞ የሚከተለውን እንመልከት። ፍየል ምላሷ ጲሪሪሪም ታራራም ኦቦ ጃዋር መሐመድ ወደ ዘብጥያ ከወረደች በኋላ የተፈጠረውን መመልከት ነው። የጃዋር አልጋ ወራሾች ነን ባዮቹ የኦሮሞ ሙስሊም ኔትወትክ (OMN) ጋዜጠኞችና አክቲቪስቶች በተደጋጋሚ ጊዜ ቄሮን ሰልፍ ለአደባባይ አመጽ ጠርተውታል። መንገድ ዝጋ፣ ሚስማር ያለበት እንጨት አውራ መንገድ ላይ አስቀምጣችሁ የትራንስፖርት አገልግሎቶችን አውኩ፣ ሱቅ መደብር አይከፈት ወዘተ ብለው መመሪያ ሰጥተዋል። ነገር ግን እስከትናንት ድረስ የሰማቸው የለም። ምክንያቱም የቄሮ ባለቤቱ ኦህዴድ ነዋ። ይሄን ምስጢር ደግሞ ጃዋር ለአልጋ ወራሾቹ አልነገራቸውም። ልክ መለስ ዜናዊ ሲሞት ሂዊ ቀልቧም ውቃቢዋም ድራሽ አባቷ ጠፍቶ ምላስ አልባ ኮልታፋ ሆና ብርር ብላ እንደጠፋችው ነው ጃዌም ሲታሰር አልጋ ወራሾቹ የደነዘዙት።
•••
ቄሮ ማለት ህወሃት ( አደይ ሂዊዬን) ከመሃል ሃገር ነቅለው ወደ መቀሌ ለመወሸቅ ሲሉ ኦህዴዶች የፈጠሯት ድብቅ ጦራቸው ነበረች። የለማ መገርሳ፣ አዲሱ አረጋ፣ ሽመልስ አብዲሳ፣ ታከለ ኡማና የዐብይ አህመድ የፈጠራ ውጤት ነበረች ቄሮ። ከሂዊ ጋር አብረው እየዋሉ፣ እያደሩ ነው ሂዊን ጉድ የሠሯት በቄሮ ነው።
•••
ጃዌ (ላንቲካ) ነበረች። ከሱሉልታ እነ ኦቦ ለማ መረጃ ለጃዌ ሚኒሶታ ድረስ ይልኩለታል። ጃዌ ከሽና በእናቷ አማርኛ፣ በአባቷ ኦሮሚኛ፣ በስደቷ እንግሊዝኛ ከሽና ታቀርበዋለች። ከመጋረጃ ጀርባ ሆነው አጦዟት። የሁሉ ነገር አመንጪ አንቺ ነሽ ብለው ዶሮዋን ጃዌን በሬ ነሽ ብለው በመጫኛ ጣሏት።
•••
በኦሮሚያ ውስጥ በቄሮ ስም ለተፈጠረው ውድመት፣ ሰው ዘቅዝቆ መስቀል፣ አጋድሞ ማረድ ኃላፊነቱ የቀድሞዋ ኦህዴድ፣ የአሁኗ ብልጧገና እና ኦነግ ናቸው የሚወስዱት። ጃዋር ተከበብኩ ሲል በሰበቡ 86 ኦርቶዶክሳውያንን ለጃዌ ክብር ያረዱለት የእነ ዐቢይዋ ብልጥግና ነበረች። ለዚህ ነቅ ጃዌ ወንድማችን ነው ብለው የተከላከሉለት። ቀጥሎም ኦሮሞዎቹ ራሳቸው ኦሮሞውን ሃጫሉን ገድለው ሲያበቁ በቁማሩ ሕግ መሠረት ኦርቶዶክስን ከኦሮሚያ አውድመው አደህይተው እነሱ ፕሮሙሶቹ መበልጸግ ስለፈለጉ ሂዊን ያባረሩበትን ቄሮ አሰማርተው የተዋሕዶ ልጆችን አረዱ፣ ሃብት ንብረታቸውንና ከተማዎቻቸውንም ሁሉ አወደሙ።
•••
እግዚአብሔርም አለና ጊዜው ሲደርስ በእኔ በዘመዴ በኩል የፎልፏላውን ሽሜን ምስጢር ለዓለሙ ሁሉ ዘረገፈው። ቄሮ አራጁ፣ ቄሮ መንገድ ዘጊው፣ ቄሮ አውዳሚው፣ ቄር ፀረ ልማቱ፣ ቄሮ ሰቃዩ፣ ቄሮ ዘራፊው የኦህዴድ የግል ንብረት እንደነበረ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በሽሜ በኩል ነገረን። ብልጧ ብልጥግና ተበላች። አዚሟ፣ አስማቷ፣ የናይጄሪያ ጠንቋዮች ሟርት ከሸፈ።
•••
አሁን አንዲት ረብሻ በኦሮሚያ ብትነሣ ተጠያቂው የቄሮ ባለቤት ራሷ ኦህዴድ ናት። አንድ ኦርቶዶክሳዊ ቢገደል ጴንጤና እስላም መሪዎቻችን ናቸው። በስብከት፣ በእርዳታ፣ በመዝሙር ያልጨረሳችሁትን አማኝ ህዝብ በቢለዋ አርዳችሁማ አትጨርሱትም። እውነቱ ይሄው ነው። አራጅ ቄሮ የእነ ሽመልስ አብዲሳ፣ ለማ መገርሳ፣ ዐብይ አህመድ የግል ንብረት ነው።
•••
እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ይኸው ዛሬ የውጩ የጃዋር ወራሽ እስላማዊው ቄሮ የዐመጽ ጥሪ ጠርቶ የነበረ ቢሆንም የእነ ሽሜ ቄሮ ቁማሩን የጠቅላይ ስለተበላ ወደ ዐመጽ እንዳይወጣ ተነግሮት ቱቦ ሲያጸዳ አርፍዷል። ምክንያቱም ሽሜ ፎልፏላዋ ምስጢር ዘርግፋ አስበልታቸዋለች። ወፍ የለም። ቄሮ ባለቤቱ ኦህዴድ ነው።
•••
በባሌ፣ በአሩሲ፣ በሐረርጌና በጅማ በተወሰኑ ቦታዎች ውርውር የሚሉ ቀማቴ ቱቀማ መራታዎች ታይተዋል። ሻሸመኔም ተሞክሮ ነበር። ነገር ግን መከላከያው ወዲያው ነው ዘሎ ገብቶ መንገድ ያስከፈተው፣ አዲስ አበባም ጫፍ ከሱማሌ ተፈናቅለው የመጡ ቀማቱዎች ወርውር ለማለት ሞክረው ነበር ተብሏል። ነገር ግን ብልጧ ብልጥግና ወዲያው ነው መንገዱን ያስከፈተችው። እህ ቁማሩ ተባነነበታ።
•••
በቀጣይ የቄሮ ሙድ ከተባነነ፣ ቁማሩን የጠቅላይ ከተበላ ፕሮሙሷ ኦህዴድ ኦርቶዶክሳውያንን ለማጥፋት አጅሪት  የሚከተሉትን ዘዴዎች ልትጠቀም ትችላለች በማለት በጨፌ ኦሮሚያ የሚገኙ የሸዋ ቱለማ ኦርቶዶክሳውያን ወዳጆቼ ሹክ ብለውኛል።
አንደኛ። ኦርቶዶክሳውያንን በሙሉ ዘሩን ሳይለዩ ሁሉንም ባለማዕተብ ወጣት የተዋሕዶ ልጆችን በሰበብ አስባቡ በጅምላ በማሠር ቀጥቅጦ መግደል፣ በኮሮናም መፍጀት። ማቀወስ።
ሁለተኛ። ኦህዴዳዊ የሆነ የኦነግሸኔ የዳቦ ስም የሚሰጠው የከተማ ውስጥ አመጽ በመቀስቀስ ጦርነት የተከፈተ በማስመሰል መከላከያውንና የኦሮሚያ ፖሊስን በመላክ የኦርቶዶክሳውያንን ቤት፣ ሃብትና ንብረት ማውደም። ኦርቶዶክሳውያንን እየመረጡ በጥይት መረሸንና ሞቱም ውድመቱም በጦርነቱ ውስጥ የተፈጸመ ነው በማለት የጦስ ዶሮ መፈለግ።
ሦስተኛ። ግብርና ታክስ በኦርቶዶክሳውያኑ ላይ በመከመር ኦርቶዶክሳውያኑ ተማረው ከኦሮሚያ መድር ነቅለው እንዲወጡ ማድረግ። መሄጃ የሌላቸውን ደግሞ ማዕተባቸውን እያስበጠሱ በግድ ጴንጤና ሙስሊም ማድረግ። ሥልጣንም ሥራም ጴንጤና ሙስሊም ካልሆንክ በኦሮሚያ ምድር ዕድል ፈንታ፣ ፅዋ ተርታ እንደሌላቸው ማሳየት። ይሄ ቀጣዩ የእነ ሽሜ ቁማር ነው።
•••
እኔ እውነቱን እነግርሃለሁ። እውነት ደግሞ እንደኮሶ ያለች መራራ ናት። ሲቀምሷት ትመራለች፣ ታንገሸግሻለች። ታንዘረዝራለች። ጨክነው ተጠጧት ግን ታሽራለች። አዳሜና ሔዋኔ በጓዳሽ በማጀትሽ ተደብቀሽ ድምጽ ቀንሰሽ የምታንሾካሽኪውን እኔ የሐረርጌው ቱቀማና መራታው በአደባባይ ከመናገሬ ከመለፍለፌ በቀር ሃቁን ሁላችን የምናውቀው ነው። እውነታው ይሄው ነው።
•••
ኦርቶዶክሳውያን የተዋሕዶ ልጆች አትፍዘዙ። እንደ ዳይናሶር ከኢትዮጵያ ምድር ታርዳችሁ ከመጥፋታችሁ በፊት ራሳችሁን ለመከላከል ወስኑ። ራስን መከላከል ዓለም አቀፋዊ መብት ነው። መንፈሳዊውም ዓለም፣ ምድራዊውም ዓለም። በሁለቱም ዓለማት ያሉት ሕጎች ይደግፏችኋል። አባትህን አንተ ፊት፣ ሚስን ባሏ ፊት፣ ቤተሰብ በሙሉ በገጀራ፣ በቆንጭራ፣ በካራ ጨፍጭፎ የሚያርድህን ዝም ብለህ አትየው። አናቱን በርቅሰህ ሙት። የወንድ ልጅ ሞት ሙት። መሞትህ፣ መታረድህ ካልቀረ አራጅህን ጥለህ ሙት። ይሀን ነው የምመክርህ።
•••
መከላከያው ካላዳነህ። ፖሊሱ ካላዳነህ። እናም መታረድህ ካልቀረ ከሞትክ በኋላ ፍትህ ስለማታገኝ ከመሞትህ በፊት ራስህን ተከላክለህ ሙት። ምክሬ ነው።
•••
ተመልከቱ እንግዲህ። አሁን ከዚህ ጦማር በኋላ አሳራጅ ዑስታዙ ይመጣና የማያምንበትን መጽሐፍ
ቅዱስ ጠቅሶ ዘመድኩን ትክክል አይደለህም ይለኛል። እሱ ሰባት ሚስት አግብቶ 50 ልጅ እየፈለፈለ እኔን “ ግራ ጉንጭህን ለሚመታህ ቀኝህን ስጠው“ እኮ ነው የሚለው። እናም ትክክል አይደለህም ይለኛል። እያረደኝ፣ እየዘረፈኝ ጥቅስ ይጠቅስልኛል። ልስበክህም ይለኛል። እንዲህ ብሎ ነገር የለም። በሚስት፣ በልጅ፣ በእናት፣ በአባት፣ በእህት የሚመጣ እሱ የውጭ ወራሪ ጠላት ነው። ጠላትን፣ ገዳይን ደግሞ አናቱን በጥርቀህ ነው ነፃ የምትወጣው። ሰማዕትነት ያለቦታው አይሠራም። እንደጽድቅም አይቆጠርም። ይኸው ነው። አልሰማህም።
•••
ዳይ ቄሮ ወደ ሥራ። ቁማሩ ስለተባነነበት ወደ ሥራ። ሠርተህ ብላ። ሂዊን ያባረርክበትን፣ ኦሮቶዶክሳውያንን ያረድክበትን የላብህን ውጤት ኮንዶሚንየምህን ከታከለ ኡማ ተቀብለህ ሽጠህ ብላ። ያጠርከውን መሬት ሽጠህ ብላ። ዳይ ወደ ሥራ።
•••
እደግመዋለሁ። ከእንግዲህ ወዲያ በኦሮሚያ ውስጥ ኦርቶዶክስን የሚያርደው፣ ሃብት ንብረቱን የሚቀማው የጴንጤና የሙስሊሙ ስብስብ የዐቢይ አሕመድ መንግሥት ብቻ ነው። አራት ቢሊየን፣ አራት ሚልዮን፣ አራት መቶ፣ አርባ አራት ሺ አርባ አራት ነጥብ። አከተመ።
•••
ሻሎም !   ሰላም !
ነሐሴ 12/2012 ዓም
ከራየን ወንዝ ማዶ።
Filed in: Amharic