የተደበቁት የተረሱ ታሪኮቻችን…!!! (ከፕሮፌሰር ላጵሶ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ)
አዳም ሀፉንዞ
ይህ ታሪክ ኢትዮጵያዊ ነኝ የምለው ሁሉም ይመለከተዋል ማንም ቢያነበው ይጠቅመዋል እንጅ አያከስረውም። ይህ ገፅ ሁሉንም ቃለምልልስ የያዘ ስለሆነ ለዶኩሜንት ማስቀመጥ ጠቃሚ ነው…!
******** ******* ******* 1
¶ቤቲ ፕሮፌሳር #ላጵሶን ትጠይቃለች- የኦሮሞ ታሪክ ቢያስረዱኝ
ፕሮፌሳር ላጵሶ- እኔ ነኝ ይህንን ታሪክ ዚም ብለን እንቀበል አልኳቸው እንጅ ኦሮሞ የሚበል ታሪክ የቅርብ ግዜ ታሪክ ነው ህዝቡ ግን የራጅም ግዜ ህዝብ ነው።
¶ ቤቲ-ኦሮሞ የቅርብና የረጅም ታሪክ የተለያዩ ናቸው?
ፕ/ላ– አዎን እንደእውነቱ ከሆነ ኦሮሞ የተራዲዖ ድርጅት ነው። አላማውም ኦርቶዶክስን ለመተካት የጁስቲን ክርስታን ሃይመኖት ለማስፈፋት ነበር። ጁስቲን የምባለው ከኢትዮጵያ ታሪክ የወጣ አይደለም። ይህ ታሪክ በ325 አመተ ምህረት የተፈፀመ ሃይመኖት ነው። ጠ/ሚንስትራችን የዚሁ ሃይመኖት ተከታይ ናቸው።
ኦሮሞ በ1848 አመተምህረት በወለጋ አንድ ድንኳን ጥሎ ስሰግድ የነበረ የዶ/ር ካሪፍ ታሪክ ነው።
¶ ቤቲ– የሁኑ ኦሮሞ የጥንቱ ኩሽ ማለት ይቻላል?
ፕ/ላ—- በዘፍቃድ ከልሆን በታሪክ ደረጃ አይቻልም። በኦሞ ብቻ ከ6የበለጡ የቆየ ታሪክ አላቸው ሙርሲ ካውኜ ኩሮ — በየወለጋ በስዳማ በባሌ በአማረ ክልል በ ትግራይ የኩሽ ዚሪያዎች ናቸው ግን ከኢትዮጵያ ውጭ በ15 ክፍለዘመን፡በደቡብ የገቡት የባንቱ ዚሪያ እንጅ ኩሽ አይደሉም በስደት የመጡ ስለሆነ የተወሰነ አከባቢ የላቸውም በየቦታው ተበትነዋል ። እነዝህ ኩሽ አይደሉም ግን ኦሮሞ የሚል ስያሜ እኔ ነኝ ይሁን የልኩት። ህብረተሰቡ ተመሳስለው እንድኖር ብለን፡ነው። በሁኑ ሰዓት ባንቱ የራሱ የሆነ መለያ የለውም ወደ ኩሽ ተቀላቅሎ እያለ የባንቱን ባህል ያንፀባርቃል ያ ደግሞ ኦሮሞ ለተባለ ህዝብ internal confilction ይፈጥራል ሰላም የለም ማለት ነው። ባንቱም ሆነ የኩሽ ልጆች ተዋህዶ የኩሽን ባህል ቢያንፀባረቁ ኦሮሞ የተባለ ህብረተሰብ ኩሽ ነው ቢለን አፍ ሞልተን መናገር እንችላለን። ባይበልጥ ጀርማናዊ ጓደኞቼ ሊንግራችሁ ይችላሉ።
¶ ቤቲ- አማረና ትግሬ ኩሽ ናቸው?
ፕ/ላ– እኅ ዋነኛው የኩሽ ልጆች ናቸው። የኩሽ ልጆችኮ ሃውልት ታሪካዊ ቅርፅ ይሰራሉ በነዝህ ቦታዎች የኩሽ ልጆች መኖራቸው መረጋገጫ ቅርፃቸው ነው እኔ በምገባ አውቃለሁ አማራም፡ትግሬም ቱላማም ወላይታም ወላሞም ስዳማም ወዘተ.. የኳሽ ልጆች ናቸው። ዘሬ የአማረ የትግሬ የሳበ ፍዳል ብሎ የሚያስወሩት እውነት እንዳይመስልሽ እውነታው የኢትዮጵያ ፍዳል ነው ይኩሽ ፍዳል ነው የሁላችንም ታሪካዊ ፍዳል ነው። ይህንን የምቃዋም አንድነታችን የምጠሉን ናቸው እንደግብፅ የሉት ናቸው ባንቱዎችም በመንፈስ ደርጃ በተግባር ይቃወሙታል። ሆኖም እኔ ኩሽ ነኝ የምል በታሪክ ደረጃ የኢትዮጵያን ፍዳል አይፃረርም ምክንያቱም ይህ የኩሽ መሰረታዊ ታሪኩ ነው
የባንቱ ልጅ ከኩሽ አይስማመም ይህ ደግሞ ታሪካዊ ምክንያት አለው ክክክክክ
¶ ቤቲ -ምንድነው ምስጥሩ?
ፕ/ላ — አይመለከተሽም ይህ ምስጥር ቆይታው ይወጣል ጀርማኖች ይህንን አጥብቀው ይቃወማሉ። ሆኖም ግን ሊነግርሽ የሚፈልገው ባንቱ በደቡብ ኢትዮጵያ መግባቱንና ከሰሜኑ ኩሽ ገር መዳቀሉን ነው። ይህ የዳቀለ አንድ ህዝብ ሆኖዋል ግን የሚያጣለው መንፈሱ ነው። ባንቱ ከ4000 አመት አፍርካን በቁጥጥር ስር አድርጋው ስኖር አንዳችም የታሪክ መስረጃ አልገነባም ። ታሪኩን መገንባት ማንም አልከለከለውም ይህ ደግሞ ምክንያት አለው
¶ ቤቲ – በአገራችን ስለኦሮሞ እንጅ ስለባንቱ የሚናገር ሰው የለም የባንቱ ቋንቋም አልሰማሁም፡?
ፕ/ላ እክክክክ! ቃንቆቸው ልኪ ሱዋሊን ይመስላል አሁን የምትሳሚው ኦሮምኛ ውስጥ ተቃላቅሎ ነው የለ ለምሳሌ ዋቃ ትልቁ ታርክ ነው ከቃንቃቸው ገር ይያዛል ኢሬንሳ አሻንዳ አሻንዳቡ የኩሽ አይደለም የባንቱ ነው ግን ለዚህ ሁሉ የተመዘገበ ታሪክ አይፈልጉም ምክንያቱም ኩሽ የሚቀማቸው ይመስላቸዋል ። ባንቱ ቅናተኛ ነው። በቅናት የተነሳ ከወንድሙ ኩሽ ተለየ። መንኛውንም ቅርፅ ስያገኝ ያፈርሳል ይለውጣል ስሙን ይቀይራል።እኔ መቼም ይህንን ታርክ ሲያነበው ብቻዬን እስቃለሁ
ኩሽ ደግሞ ታሪክን መፃፍ ይወደል ሃውልትን ያኖረል። እንግድህ አንድ የምነግርሽ ምስጥር አለ
እናንተ የልተገነዘባችሁ ምሁራን ነን የሚሉት ሁሉ ያላወቁት ኩሽና ባንቱ ወንድማመቾች ከ4000 አመት ቦሃላ በኢትዮጵያ ምድር ተገናኙ። አሁን የምታይው የፖሊትካ ጭቅጭቅ አለመስማመት የዘሬ 4000 አመት የነበረውን ጥል ገር የተያየዘ ነው ብዪ ቢነግርሽ ለማመን እንደምከብድሽ እረዳለሁ።ግን እውነት ነው። ይህ ነው የሚያስቀኝ ታሪክን ማወቅ አንድ አንድ ግዜ እንዳእብድ ያደርጋል።
******* *****2
….ፕ/ላ– ብዙ ታሪክ ማወቅ አንድአንድ ግዜ እንደእብድ ለብቻ ያስቃኛል
¶ ቤቲ-ትጠይቃለች— ፕ/ሶር ይህንን ጥያቄ ከእርሶ ሌላ ማንንም መጣየቅ አልፈልግም – ጋላ የሚለው ቃል ከዪት ነው የመጣ ለምንስ እንደስድብ ይቆጠራል??
ፕ/ላ… ክክክክ ከዚሂ በፍት ይህንን ጥያቄ የጠየቀኝም የለም ግን አንቺ ስለጠየቅሽኝ እመልስልሻለሁ። ጋላ ስድብ አይደለም ትልቅ ታርክ አለው። ጋላ በ425 በእጣሊያ የነበረውን መንግስት ህግን በመቃወም በተቃውሞ ብቻ ሥርዓቱን ያስቀየረች ሴት ናች ታዲያ እስከአሁን ድረስ በአውሮፓ ጋላ ስም ለሴቶች ያወጣሉ ።ኢትይጵያ ከኢጣሊያን ገር ከ325 ጀምሮ ግኑኝነት የነበረ ስሆን ወደ አገራችን ነጭ ሰው ቢቅ ስል ጋላ ይባለል። ይህ ስም ከአገራችን ውጭ የሚመጣ ሰው ጋላ ይባለል ልክ አሁን ፈረንጅ እንደምንለው ፈራንጅኮ የአንድ ሰው ስም፡ነበር። አረቦችንም ስያዩት ጋላ ይሉት ነበር። በታርክ ደረጃ ትግራይ ውስጥ አብርጋሌ ታውቃላችሁ? ይህ ቦታ አብረሃም ከአረብ አገር ወደ ኢትዮጵያ መጥተው ግብር ይከፍል ነበር። ታዲያ አብረሃም ጋላ ይባል ነበር።
ከግዜም ቦሃላ ጋላ መለት በአገራችን ልክ ፀጉራለውጥ እንደመለት ስለነበረ ጋላ ብሎ ሰውን ስትጠራ አንተ ኢትይጵያዊ አይደለህም ማለት ነው። ነገሩ የተበላሸው በ15ክ/ዘመን ከአፍርካ ተሰዶ ይመጡ የነበሩት የባንቱ ዚሪያ ላይ ከፍተኛ ጥላቸው ነበር። ለነዚህ በሙሉ ባንቱ ብሎ መንም አይጠራቸውም ጋላ ብሎ ነው።
በ15ክ/ዘመን የሾዋ ንጉስ ዳዊት የጋላ ህዝብ ወደ መሃከል አገር እንዳይገባ ብዙ ከልክሎዋል። ይህ ታርክ አሁንም ስዳማ ህዚብ ያውቃዋል። ሆኖም ግን የግረኝ ማሃመድ ጦር የሽዋን መንግስት በእጁ መያዝ አልቻለም በረራን አቀጥሎ ተከትሎ ሰሜን ገባ። ባንቱ ህዝብ ባዶ ቦታ ይዞ እየጨፈረ ወደ ሰሜን ደርሰ ለጄኔራል ኢብረህም( ግረኝ መሃምድ) ድጋፍ ስለነበረ የለምንም ጠያቅ ከዪጋንዳ ተነስተው ሰሜን ኢትዮጵያ ደረሱ።
በወቅቱ በባንቱ ላይ የህዝብ ተቃውሞ ወይም ጥላቻ ሮሮ በተለያየ ይገለፅ ነበር። ለምሳሌ ከወደ ወለጋ_ጋዳ ሥርዓት በባንቱ በመበላሸቱ ተዋቅው አርትስት -በየነ በካሬ የ16ኛው ክፍለዘመን ቴዲ አፍሮ አርቲስት-ታጋይ ማለት ይቻለል “የበረራ እንቁ ተዘርፈው አገር ራቁቶዋን ቀራች” -ዘፈን ነበር። የገዳ ሥርዓትንም እምነት ቦታዎች በመውደማቸው ተቃውሞ የሰማ ነበር
” ወርቅንና እንቁን ረጋግጠሽ አለፍሽው
መንገድ ጠፍቶሽ ኖሮ ገደል ላይ የረፍሽው
እንደሰው ቢጠረሽ እንደአህያ መለሽው “
ብሎ ዘፈነ ይባለል
የሱ ተቀናቃኞች ደግሞ
“”በየና በከሬ
ከጄልቱ ኣካሰሬ””ብሎ ይሳለቁበት ነበር።
አዚማሪ ፈራ-ኣላ የሌለው ሰው ተብሎ ቢጠላም ወጣቱ ትውልድ ድምፁንና መልዕክቱን ይወዱት ነበር
በየነ ስሞት በመቃብሩ ላይ የመስንቆ ሃይውልት ተሰርተውለታል።
እንግድህ ይህ ታሪክ ስለጣየቃሽኝ ነው እንጅ ተናግሬ አለውቅም። አሁን ግን ተቀላቅለናል አንቺ ወይም እኔ ጋላ ነን መለት ነው። አንድም ዘር ነፁ የሆነ ዘር በኢትዮጵያ የለም።
¶ ቤቲ —- በቅርብ ግዜ በኢትዮጵያ ፖሊትካ ድሞግራፊ የምል ተነስተው ነበር እንዴት የዩታል?
ፕ/ላ— የተማር ያስተምር የሚበለ በአገራችን አይሰራም። የውሸት ታሪክ ደግሞ ውሎ አድሮ ወጋ የስከፍላል። ለግዜው ለፖሊትካ ብሎ ታሪክን ማጣመም እውነቴን፡ነው ወንጃል ነው። በአገራችን ድሞግራፊ ቢሌሽ ህዝቡ ሰላም፡ማሳጣት ትርጉም የለውም። ማንን አፈናቅለሽ ማንን ሊታሰፊር ነው። በግልፅ የሃይመኖት ጦርነት ከሆነ አዎን አንደኛው አንደኛውን እያሸንፈ ስሄድ እንጅ ህዝብን ለማስተዳደር ዘርን መርጠህ አንደኛውን ማፈናቀል ምን ስለሆነ ነው? ተቀላቅለናልኮ ሳናውቀው ወንድማችን ፈንቅለነው የአያታችን ልጅ እንደማስፈር ይሆናል። ይህ በአገራችን በጥንት ግዜ እንኳን አልተከሰተም ስለዝህ ቢቀሪባቸው መልካም ነው።
አሁን አድስ አበባ ውስጥም እንድህ አይነት አለ ይባለል ይህ የድንጋይ ዘመን መስሎኛል
¶ ቤቲ- የትግራይ በክሱም አማረ በጎንደር እና ወሎ ስነግስ የኦሮም ንጉስ እንዴት ሳይኖር ቀራ?
ፕ/ላ እኔ ስለዝሂ ጉደይ ብዙ ተመራምራለሁ ደግሞም እውነት ነው። ቀደም ብሎ አማራ ትግሬ ኦሮሞ የምባል ዘር አልነበረም። በአክሱም የነገሱት ሁሉ ይትግራይ እንዳይመስልሽ የተለያዩ ወገን ወደ ዋና ከተመ ሄዶ ይነግሳሉ። ንግስታ ሳባ ከአፋር ተነስታ ነው ንግስቲ ዮዲት የደቡብ የኛው ዘር ናት። ንግስት ኢሌን የንጉስ በደማሪያም ምስት ከአዲያ ተነስተ ነው በሸዋ የነገሳች ንጉስ ካሌብ የሻዋ ሰው ነው የንጉድ ኢዛናን ሰራዋ መንግስት ገልብጦ ነው የያዘ ኢዛና የኢስራኤል ዘር ናን ነው የምሉት ንጉስ ካሌብ እስራኤልን ይጠላ ስለነበር የኢስራኤልን ዘር ከአገራችን አባሮ ከዬማንም አበረረው። ከፍተኛ ጦርነት አድርጎ በየማን ዩሱፍ የተባለውን የኢስራኤልን፡መንግስት ድል አደረገው ስለዝህ ሁሉም ከተለያየ ቦታ አክሱም ሄዶ ይነገስበታል። ንግስት ዮድትኮ አክሱምን አቀጥላ የዛጔን፡መንግስት መሰረተች
በጎንደርም የተለያየ ዘር ነበር የነገሳው በዛጎኤም የሞጆ ሰው ነው ይኩኖ አምላክ የዮዲትን፡መንግስታ ሥራአት ደምስስው የአክሱም አክልል አስመለስው በወሎ ላስታ ነገሰ ወታደሩም አማራ ይባል ነበር። ስለዝህ የዚህ ዘር ነገሳ አልነገስም ማለት አንችልም ሁሉም፡በተለያየ ወቅት ነግሰዋል።
********* ****^3
¶ ቤቲ ትጠይቃለች— ከ15ተኛው ክፍለዘመን አልፎ እስከ አመተ አለም በነበሩት ታሪካዊ ቦታዎች የኦሮሞ ቃል ወይም ትርጉም የምሰጡት ቃለቶች አሉ ይህ ማለት ምን ማለት ነው?
ፕ/ላ — ለዝሁ ነው ታሪክ ወርቅ ናት የምልሽ ታሪኩን ያላወቀ ሁሌ ግራ ይጋበል ስልጣን ስይዝ ደግሞ ህዝቡን ግራ ያጋባል። ይህ ሁሉም ኢትዮጵያዊ የቆያውን ታርኩን አበጥረው ቢያውቅ ሁሉም የአንድ እናት ልጅ አብሮ የሞተ የቆሰለ ህዝብ መሆኑን ይረዳ ነበር። ግን ይህንን እውቃት ህዝባችን አለገኘም። ታሪክን ስናጣምም ግን እንድህ አይነት ክሳራ ውስጥ እንገባለን
ኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉም ጀግና መሆኑ ታሪክ ይመሰከርልናል ግን የዚያውኑን የህል ጠላት አለን ጠላታችን ደግሞ ለይተን ከላወቅን ዘላለም እናለቅሳለን ።
ትልቁ የኢትዮጵያ ጠላቶች እንደፕሮፌሳር ሃሳን የውሸት ትሪክት የፃፉት ነው። ፕሮፌሰሩ ሰሜትክና ሃሜትክ ብሎ የስቀመጠው በኢትዮጵያ የውሸት ትሪክት ነው። ህዝባችን በጦርነት በስዳት በተፈጥሮ ምክንያቶች መቶ በመቶ ተቀላቅለዋል። ልዩነቱ ተራረ ቦታ ያደገ ሰው ቡሉኮ ይለብሳል ሞቃታ ቦታ የደገ ሰው ሽርጥ ወይም ጀለቢያ ይለብሳል ከተራረ ወርደህ ቆላ ከሄድክ ሽርጥ ቲለብሳለሽ። ይህ ነው ልዩነታችን ።
ወደ ዋና ቁም ነገሩ ሊመለስና የጥንቱ የኦሮሞ ቃለቶች ከአመተ አለም ጀምሮ መኖሩን ለጠየቅሽኝ — አዎን ነበሩ ብቻ ሳይሆን ናቸው። ግን ማወቅ የለብሽ በፍት እንደነገርኩሽ #የዘሬ 150 #አመት_ገደማ_ኦሮሞ ህዝብ የምበል የለም ቢየሻለሁ። ስለዝህ ቃለቶቹ ባለቤቱ ማናው?
ይህ ቋንቋ የኩሽ ቋንቋ ነው በለቤቶቹ ኢትዮጵያኖች ናቸው ኩሽኮ ዘር ነው አገሩ ደግሞ ኢትዮጵያውያን ናቸው። ኢትዮጵያ የኩሽ ዘር ናቸው— ብዪሸለው የዝሂ ባለቤት የልሆነ ቢኖር ባንቱ ዘር ነው። ከኛ ከተቀላቀለ ቦሃላ እሱም የኩሽ ልጅ መሆኑን አምኖ መቀበል አለበት እንጅ የኩሽ ታሪክን መዋጋት የለበትም። ኩሽ ፍዳል አለው አለምን የስደነቀ ፍዳል አለው። የኩሽ መሆኑን ማረጋገጫ ፍዳሉን ታሪኩን አምኖ የተቀበለ ነው።
አንቺ እንደልሽው እስከዘሬ ድረስ የሚታዩ የማይሰረዙ የኩሽ ቃለቶች ብዙ ብዙ አሉን -ለምሳሌ በአክሱም -ጎባድሬ ይሉታል > የፊልማያ ቦታ ወይም የጫወታ ቦታ መለት ነው። ሌላው> ሰባሰገል ይባለል የኩሽ ቃል ነው ትርጉሙ ዘጠነኛው የሳባ መንግስት ላይ መሲህ ተወለደ መለት ነው። ይህ እንግድህ በወቅቱ የመሲህ መወለድ የበሰረ ህዝብ ነው። ወደ ኢየሩሳሌም ተጉዞ የመጀመሪያ ኢጅራ የደረገ ህዝብ ነው ህዝባችን ይህንን ቋንቋ የምነገር ህዝብ ነው ሄዶ የተቀበለ። ክርስትናንም ወደ ኢትዮጵያ የመጣ ህዝብ ነው። ታዲያ ዘሬ ኦሮሞ ፖሊትካኞች ከታሪክ ውጭ ስለሆኑ ይህንን ታሪክ አይቀበሉትም።
የነቢዩ መሃመድ ከልጅነቱ አስተማሪ የነበረው ቄስ ዋቆ የከድጃ ወንድም ስሙ ዋቆ የኩሽ ቃል ነው።
እንግድህ በግልፅ ለመናገር ኢትዮጵያ ታላቅ ቋንቋ የሆነ የመጀመሪያ ግዕዝ ነው ሁለተኛው ግዕዝ ነበር። ይህ የቀድሞ ግዕዝኮ ኦሮሞ የምንለው ገር አንድ ነው። የዘሬ ኦሮሚኛን አትመልከቱ ምክንያቱም ከበንቱ ከሰዋሊ ገር ተቀላቅሎ የግዕዙን ትታው ወደ ሌላ መንገድ ሄደዋል ግን ዱሮ የኩሽ ቋንቋ ግዕዝ ኢቶጵስ የሚንለው ነው ። ፍዳልም አለው ፍዳሉም አቡገዳ ባህል ነው አቡጉዳ ደግሞ ታላቅ የእምነት ምስጥር ነው። ገዳ-አም ዘሬም አለ።
ብዙ ብዙ ተዘርዝረው የማየልቅ ትስሪካዊ ቅርፆች footage አለን።
ሆኖም ዘሬ መሆን የማይገባውን ሥራ እያየሁ አዝኛለሁ #የላልበላ ጉዳይ ተመልካች። ለሊበላ ከታርክ አኳየም ግልፅ ነው ላሊበላ መለት #ኢላሊበላ ማለት ነው ትርጉሙም > አደገኛ ነው ሃይለኛ እሳት ነው ተጠንቀቅ እንደመለት ነው። ዘሬ ግን ኦሮሚኛ እንደርጋለን ብሎ ቢልብላ ነው የሆነ ስም ሰጥተውታል። እጅግ የሳፍረኛል ይህኮ ታሪክ ነው እንዴት ይቀየራል ደግሞም ክክክክ >>>የራሱን ታሪክኮ ነው የቀየረው።
እንግድህ ዘሬ አማረም ኦሮሞም ትግሬም የተበለው ታሪካችን አንድ ነው።
ከታሪክ አኳያ የኦሮሞ ፖሊትከኞችን እወቅሳቸዋለሁ ።እኔ ራሴ ለኦሮሞ ህዝብ ነው ድጋፍ የምሰጠው ግን ዘሬ የኦሮሞ ህዝብ ብለን የምንጠራውን ህዝብ #ፖሊትከኞቹ በታሪክ ረገድ ህዝባቸውን ራቁት ነው ያስቀሩት። የኦሮሞ ፖሊትከኞች ይዞ የመጡት ባህል የኩሽ ሳይሆን የባንቱ ባህል ነው እውነቴን ይህ መሆን የማይገባ ትልቅ ስህታት ነው። ለምሳሌ ኢሬንሳ ወይም ኢሬቻ ጉዳይ ወደ ግብፅ ጥንታዊ ታሪክ ስትመለከቱ ባንቱንና ኩሽን የለያየው አዛን ኣዛዚን ናቸው ይህ መንፈስ እንጅ ኢሬቻ የምስጋና ቃል ነው ይምሉትም ውሸተኞች ናቸው። ኢሬቻ መንፈስ ነው ማለትም እምነት ነው። ስለዝህ ኩሽ ነኝ ብሎ ኢሬንሳን ማስተማሪ ታሪክን አለማወቅ ነው።
የጥንቱ ኦሮሚኛኮ ነፁ ኢቶጵስ ግዕዝ ነው።
የጥንት ታሪክ የኛ የህዝባናችን ነው ይላሉ ታሪክ ላይ ስደርሱ ግን ይህ የንተ አይደለም ይህ የሳባ ነው ይህ የአማረ ነው ይሏቸዋል። ህዝቡ ግራ ነው የተጋበ ።
እሽ ኦሮሞ ብለን እንጥረው ያ ግልፅ የሆነ ታላቅ ታሪክ የሳባ ታሪክ ነው፥ የእስራኤል ታሪክ ነው ፥ፍዳል የንተ አይደለም ስሉ ህዝባቸው ታሪክ የተማረ ምሁር ምን ይሉናል አይሉም የሳበ ታሪክኮ ዋነኛው የኩሽ ልጅ ናት።
ከምገርማችሁ ሰዑዲ ህዱ የታሪክ መዘክር አለ የግዕዚ ፍዳል በ19 አለም አመተ በአርኮሎጂ ተቆፍሮ የተገኘ ነው። የይሁዳው ፍዳል በ16 አመተ አለም ነው። አራብኛ በ9 አመተ አለም ነው። ይህ የአለምን ህዝብ የስደነገጣ ነው ከሁሉም በፍት የነበረ የአለም ህብረተሰብ የተበትም፡ምክንያት ይህ ነው። ታዲያ ለምን ለህዝባችን እንዋሸለን ? ይሁዳ ሳይቀር ከኛ ታሪክ ቦሃላ ነው።
ችግራችን ፖሊትካ እንጅ ታሪክ አይደለም። ሌሎች አገሮች ታሪክ አልባ በመሆናቸው የበታችነት ይሰማቸዋል እኛ ግን እየለን አላወቅንበትም።
በመጀመሪያ እንደነገርኩሽ የንጉስ የይኩኖ አምላክ ወታደሮቹ አማረ ይባለሉ ብዪሽ ነበር። ይህ ምን ማለት ነው?
አማረ ስንል አማሃረ መለት ነው አማሃረ መለት ደግሞ የኩሽ ቋንቋ ነው አማ-ሃረ አሁን -የመጣ አድስ ነገር መለት ነው።
ይኩኖ አምላክ በአክሱም የተጀመረውን ለማስፈፀም አቋም ወሰደ ህዝቡን አንድ ለማድረግ አማሃረ ሥርዓትን አዋጀ ይህ ትራንፎርሜሽን እንደማለት ነው። የባህል ትራንስፎርሜሽን መለት ነው። ይህ በአክሱም ዘመን ተጀምሮ የነበረውን ቆንቃ ተግባራዊ ለማድረግ ተነሳ። አማሃራን መጀመሪያ የተናገረው የወሎ የዛጉኤ ራያ ህዝብ ነው። ኢትዮጵያን በሙሉ ለማስተማሪ ወታደሮቹን ወይም ነፍጠኞቹን አማሃረ እንድማረ አደረገ። ይህ የኩሽ ቆንቃ ዘሬ አማርኛ ቢለን እንጠራለን
————-********4——– —-
¶ቤቲ ትጣይቃለች- ንጉስ ይኩኖ አምላክ የነበረውን #ቋንቋ ለምን ተቀየረ ከጀርባስ የነበረው #ታሪክ ምን ነበር??
ፕ/ላ — በእርግጥ ይህ ጥያቄ ጥልቅ ጥያቄ ነው እንድሁ በቀላሉ መልሰው ሰውን ማሳመን አይቻልም። ስለዝህ እስቲ ከንግስት ሳባ ታሪክ ጀምሬ የነበረውን ችግር በአጭሩ ሊንገርሽ
ንግስት ሳባ ከንጉስ ሱሌማን ልጅ ቢትወልድም በቁራን ሱሌማን ልጅ አልወለደም ተብሎ ተፅፏዋል።ምክንያቱም ብዙ ህጋዊ የለሆነ ልጅ ስለወለደ ህጋዊ የልሆነ በኢስራኤል እንድነግስ አይፈቀድም። ሆኖም የተወለደው ልጅ በኢትዮጵያ ስነግስ ይዞልን የመጣ ታቦትና አስተዳደራዊ ሥርዓት ነው። አስተዳደራዊ ስርዓት biliquis ወይም ሳላሞንክ ስስተም ነበረ። በአለም ዙሪያ ማንኛውም ነገስትስት ቻይና ሳይቀር በbiliquis ስርዓት ነበረ። ሆኖም ነቢዩ መሃመድ ከመጣ ቦሃላ የሙስልም አገር ነገሥታት biliquis ወደ ኢስላሚክ ስተት ቀይረው የራሱ የሆነ አስተዳደራዊ ዘዴን መሰረተ።
እንግድህ:- ሳባ ልጅ የዞ የመጣው አስተዳደራዊ ዘዴ እንጅ ቋንቋ አይደለም።የነበረው ቋንቋ የኛው ነው።
ይህ የሆነው ከ400 bc ገደማ ስሆን በ9ኛ የሳባ መንግስታት( ሰባ ሳገል) መስሂ ተወለደ ከዚያ ቦሃላ ለ580 ዓም የቀዳማዊ ምንልክ ተከታዮች እስካ ንግሱ ካሌብ መለትም 850 ዓመት ገደማ ነገሱ።
*** *** *** *** ***
በዚህ ዘመናት የተለያዩ ጦርነቶች ነበሩ
-ቅኝ መግዛት ፉክክር-ድንበር ማስፋት
-የሃይመኖት ፉክክር -አቅም ያለው ሃይመኖቱ በአለም እንድሰበክለት ያለማቋረጥ ጦርነት ነበር።
-የቀድሞው የኩሽ በህል አቀንቃኞች ከግዜ ወደ ግዜ በተለያዩ ግዜያት ጦርነት ይደረግ ነበር።
በነዚያ ዘመናት ታላቅ የነበሩ ግርክ ኢጣሊያ ባቢልዮን አሲሪያ ኢስራኤል ኢትዮጵያ አገሮች እንዳ አያላንያን ይቆጠራሉ። በዝህ ዘመናት ነበር ሙር moor የተባለ ጥቁሮች አውሮፓንም ተቋጣጥረው ነበር። ሳባ ሰበተዋቃ የሚትባለው አፍራካ በሙሉ እንደግዛቷ ይቆጠር ነበር። አብዘኛው ጦርነት ያምደረገው ከአውሮፓና አረብ አገር ነበር። አራብን በሙሉ እንዳትቆጣጠር ያደረገችው እስራኤል ናት። እስራኤልና ኢትዮጵያ በጣም ይፈራረሉ ።እስራኤልም ትልቅ አገር እንዳትሆን ያደረገቺው ኢትዮጵያ ናት።
በዚህ በጦርነት ግጭቶች በአገርቷ የተለያየ እምነቶች ይታየሉ
የኩሽ የጥንት የፈርዖን አይነት
ሌለኛው ሃይመኖት zoarastiran በግርክ የምደገፍ
የሳባ ጨረቃና ኮኮብ አምልኮት እንድሁም ሳባ ከንጉስ ሰለሞን ስትመለስ የያእቆብ ልጆች ኮኮብ ቆጠራ እምነት ወይም ዘሬ ክርስትያን የሆነው አድስ እምነት- ሁሉም አንዱ ከአንዱ ጋር ይወጋ ነበር።
የሳባ ነገስታት በየደረጃቸው ይህንን ሃይመኖት በማስፋፈት ከፍተኛ ጦርነት አድርገዋል።
ታሪክን የሚያበላሹት ሳባ የየማን መንግስት ይሉናል ውሽታ ነው። እንግድህ በኢትዮጵያ ቅኝ መገዛታቸውን ለመደበቅ ከልሆነ ሳባ ኢትዮጵያዊ ነት ያውም የአፋር ልጅ። እሷም የቀድሞውን የኩሽ መንግስት ሥርዓትን ገልብጣ አድሱ የኩሽ መንግስት ሆና ስልጣን ያዘች።
የማን የረጅም ግዜ የኢትዮጵያ ቅኝ ስር በመሆነዋ የኮኮብ ቆጠራ እምነት በየመን አስጀምራለች። የንጉስ ኢዘና መንግስት የክርስትያን ሃይመኖት በሰፍው አስፋፍተዋል። የኢትዮጵያ ቤተክርስትያንም በየማን እንድደርስ አድርገውታል።
ኢዛና ዘመነ መንግስት ትልቅ ችግር የገጠመው የራሱ ህዝብ የተከፋፈለ ስለነበር ወደ አንድ በጦርነት ቢያመጣም በባህልና በቋንቋ አንድ ሊሆን አልቻለም። በዘመኑ የአያለኖች ውድድር የኢዛናን መንግስት አስግታውት ነበር፡ በመሆኑም ህዝቡን በአንድ ሃይመኖት በአንድ ቋንቋ ሥር የአገር ፍቅር እንደፈጣር ብዙ ለፍተዋል።ሆኖም ግን የቀዳማዊው ሚንልክ የሰለሞን የነገደ አንበሳ ዘር ላይ የተመሰረተ በተለያዩ ምክንያቶች በውስጥ ልዩነቶች እየደከሙ መጡ።
የውስጥ ጦርነት አይሎ መጥታው በንጉስ ካሌብ (el essama) የሰለሞን አንበሳ ዘር በንጉስ ካሌብ ተገለበጣ። በእውነት ታሪኩን በደንብ ያጠና ሰው በወቅቱ የነበረውን ማመን ያስቸገራል። ንጉስ ካሌብ በሁሉም የምፈራ የሚከበር ነበር።የሰለሞን ዘር ከስልጣን መስወገድ ብቻ ሳይሆን በዬማን የኢስራኤልን መንግስት ድል አደረገ ።በወቅቱ በአገራችን በአገው ያሬድ የተባለ አርትስት የእመንት መዝሙሮችን ደረደረ። ከሌብም እጅግ ይወደው ነበር
የካሌብ መንግስት ክብረነግስት ሳይቀር ቀያይረው አድስ መስርታው ለአገርቷ መተዳደሪያ ሰረ። ገዳ ወይም ገማ በዘመኑ ከፍተኛ ድጋፍን አገኘ
የተማረ አስተዋህ ሩህሩህ ተብሎ ይነገርለታል ክክክክክ ልክ እንደእኛው አብያችን ክነት ነኮችን መዝሙሮችን ትስሪኮችን ይወደ ነበር
ጠቢቡ ያሬድ የገጠመለት ግጥም በመዝሙር የተዘጋጀው አሁንም አለኝ ግን ወደ እንግልዘኛ ተተርጉመዋል
****************************** ****
“”Ethiopian ruler mystical””
From the land of biblical
Mighty Nuguse negest
Your reign is the best
Moa anbassa
Zeimneged Yehuda
Rex habessincus
Victor magnus
Preserver of christanity
Fighter without cruelty
Preserver of black race
Proudly showing your blackface
And rules from other world’s
Gives you diamonds and pearls
As a tribute to the great emperor
Ruler, judge and warrior
Nuguse negest ze ithopha
Ruler of the land called ethiopia
brown like coffee their skin
The people of the Abyssinia king
Always ready to conquer and win
Without even commenting sin
The fate of Ethiopia the great land
Still lays in your generous hand
Great negus your enemies morbid
NOT like descendant of David
Descendant of Solomo and makada
Queen of the ancient land of sheba
Oh, you judah’s lion
Ethiopia is your dominion
For that her star for ever shine
and her brightness never decline
Menilk preserved the ark
The one of the covenant
which was meant to mark
The beginning of God’s and ethiopia covenant
For that she shall for ever be dominant
God ethiopia is your land
From the mountains snow to desert’s sand
Your land your destiny
She shall live eternally
It shows that the lion of judah had been conquered by king Kaleb
King Kaleb the frist king of kings Moa anbassa Zeimneged Yehuda. The solomonic descendant was peaceful transferred in Ethiopia
በዝሂ ግጥም መረዳት የምንችለው የዳዊት ነገዳ ይሁዳን ድል አድርጋው ሞኣ አንበሳ ዘነገደ ይሁዳ መለትም ነገደ ይሁዳን ደምስሰው ድሉን ለኢትዮጵያ ህዝብ አደረገ።
ሁለተኛ ነጥብ አቢስንያ የምበል በካሌብ ነው የተፈጠረ ይህ ትልቅ ምዕረፍ ነው ግን እኛ ግን ረስተናል።
አቢስንያ የሆነው የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝብ ነው የአገው የሸዋ የወለጋ የደቡብ ህዝቦች በአጠቃላይ ምስራቅ አፍርካ አባሸ ሆኑ።
በምንድነው አበሻ የሆኑት ቢለሽ ከጠየቅሽኝ አንበሳ ዘእምነነገድ ይሁዳን ድል በማድረግ የአንበሳ ድርሻቸው ሞኣ ነው።
ድል አድራጊው የዋላይታ የስዳማ የሲማሌ የሱዳን ሁሉ በካሌብ መንግስት ሥር ሆነ። ሁላችንም ሙስልምም ሆነ ክርስትያን የሞኣ አንበሳ ልጆች ናን ሁላችንም አበሾች ናን። ሰሜን ህዝብ የካሌብ ደጋፍ ሆኖ የተገኙበት ምክንያት የቀዳማዊ ምንልክ የታላቁ ተቦትና ምስጥረ እምንቶችን አጠነከረ እንጅ አላበላሸም። ይህ ሁሉንም አስደሰተ በአገር ውስጥም የሳቸው ተቃዋሚ አልነበረ። ገዳ -ገዳአም መላው ኢትዮጵያን አስደሰተ የደቡብ የሰሜን ህዝብ ሱዳን ሳይቀር እስከዘሬ ድረስ መሬታቸው የአበሻ መሬት መሆኑን ያምናሉ። በታሪክ ደረጃ እኔም እመሰክርለታለው እውነትም ታላቅ ሰው ነው
በምስራቅ አፍርካ አበሻ የልሆነ የለም ሁሉም ፖሊትካ ነው እንጅ ጂቡቲ ሳይቀር አበሾች ናቸው። እኛኮ በአለም አታሸነፍም የተባለችውን ኢስረኤል አሻነፍን። እስራኤልን የቀጣ የጀግኖች ልጆች ናን ኢስራኤልም እንድህም አለች ” በአንድ አምላክ ድል ሆኛለሁ” ቢላ በታሪክ አስፍራለች።
ስለዚህ #ሞኣ አንበሳ ዘእምነነገድ ይሁዳ በካሌብ ግዜ ነው የተጀመረው። ይህ ድል ከአደዋ ድል #መቶ ግዜ የምበልጥ ታላቅ ድል ነው።
የአበሻ ትርጉም ከአስፈለገ #የአብረሃ አሽኔ ስም ነው አብረሃ አሽኔ የንጉስ ካሌብ ወንድም በየማን የነበረ ስሆን የኢስራኤልን መንግስት የንበረከከው ጀግና ነው አብረሃ አሽኔ የሚለውን ቃል አበሸ ብሎን ጠሩን የጀግኖች ስም መሆኑ ነው ። ነቢዩ መሃመድም ኢትዮጵያን ስለምወዳት አበሻ ብሎ ይጠራን ነበር።
እንግድህ በዚህ ጦርነት ንጉስ ካሌብ ከፈተኛ የጦር ሃይሉን አደራጅተው ነው ነገረየማን ላይ የገኝተዋል። የተማረከው ዩሱፍ ለንጉስ ካሌብ እጅ ወደቀ ኑጉሱም ከጦርነቱ ተመልሰው ወደ አገራቸው ሸዋ ተመልሰው ገዳም ገቡ። ልጃቸውም ገብረክርስቶስ ነገሰ ስሙም እኛ ነጋሽ እንላለን ለዝህም ምክንያትም አለን።ነጋሽም የመጀመሪያ የአበሻ ልጅ ነው።
****** ***** ****
የመጀመሪያ የአበሻ ልጅ ንጉስ ነገሽ ከአረቡ ህዝብ ከነብዩ መሃመድ ጎን በመቆም የጠፈውን ድፖሎማስ ማሰደስ ብቻ ሳይሆን አረቦች እንድነቁ ጣላታቸውን እንድከላከሉ ከፍተኛ ጥረት አደረገ። በካሌብ መንግስት ክፉኛ የቆሰለቸው እስራኤል በዚሁ ድፕሎማስ አገር አቋርጣ ብድር መመለስ አልቻለችም።
ሆኖም ግን ነብዩ ከሞተ ቦሃላ ነገር ተቀየረ። ኢጣሊያኖች በኢትዮጵያ ጥላቸ ስለነበራቸው አረቦች እንድወጓት እስከ ሃይመኖት ዘልቆ ገቡ
የአዱልስ ወደብ በአረቦች ተያዘ የአውሳ መንግስት ህመረት በዬማን አድርጋው ገባ የአክሱም መንግስትም ክፉኛ ደከመ። የአውሳ መንግስት በቀይ በህር የሉትን በሙሉ አሳለመው ሱማሌም የሚትወደውን አክሱም ትታ ከአረብ ገር ተሰለፈች የአውሳ መንግስታት በሃረር ግዛታቸውን አስፋፉ ።ኢስራኤል በአቅሙ ለአረቦች ድጋፍ በመስጣት ኢትዮጵያ አንድነት እንድዳከም አደረገች። እስልምና እስከ መሃል አገር መግባት ቻለ። በቀድሞ እርስ በርስ ስዋጋ የነበረው እድል አገኙ። በዚህ ሁኔታ ብዙ አመታቶች አለፉ ።አዶሊስ ወደብ ብቻ ሳትሆን ታሪካዊ ቦታ የቦረና አይነት ሃይመኖት( ገዳ -አም ) ህልውና አጣ።
የሳሆ ህዝብና የሳባ ህዝቦች እምነቱ ሙስልም ሆነ።
በ960 ዓመተ ምህረት የዮዲት መንግስት ተመሰረተ ዮዲት የተለያዩትን ሃይመኖቶች ክርስተኖች ሰይቀር ሁሉንም ታሪካዊ ቦታዎችን በመደምሳስ የይሁዳ ሃይመኖት በአገሩ አዋጀች በዚያን ግዜ ብዙ ፈላሸዎች ወደ ኢትዮጵያ ገቡ።አክሱም ከተማን በእሳት አጋየች ከይሁድ ከፍተኛ እርዳታ በመግኛት በደቡብ ኢትዮጵያ ድንበሮችን አሰፋች ሆኖም ግን ዮዲት የሰውን ደም እንደውሃ አፍሳ ስትገዛ ቆይታ በ40 ግዛት ቦሃላ አረፈች።
አክሱም ከተቃጠለ ቦሃላ የይሁዳ እምነትም ተቀባይነት ስላለገኘ ሁሉም ክልሎች የራሳቸው መንግስት መስረተው መኖር ጀመሩ ።
በነሃሴ 10 ቀን በ1270 የይኮኖ አምላክ ከሸዋ ተነስታው የዛጔን መንግስት ድል ነስታው ነገሳ
****** ******
ይኩኖ አምላክ በደብራ ልበኒስ ገዳም የተማረ ስሆን መንግስቱን በማጠናከር ንግስት ዮዲት ያወደመችውን መልሰው መገንባት ጀመረ።
ለኢትዮጵያ ህዝብ ሊጠቅም ይችላል ብሎ የገመተውን ሁሉ መተግበር ጀመረ።
ከሁሉም በላይ የንጉስ ካሌብ ስራዎችን በማድነቅ አገርን መልሰው አቋቋመ። ከአረብ አገር እንድሁም ከ አውሳ መንግስት ከሱልጣኔት ገር እጅግ ተግባበ። ይሁን እንጅ የየማን መንግስት ጣልቃ እየገባ ሥራዎችን እንድደናቀፉበት ጥረዋል።
ይኩኖ አምላክ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ የራሷ የሆነ ጳጳስ እንድኖረት ከአሌሳክደሪያና ከቤንዛንቱና እንድፈቀድለት ደጋግሞ ጠይቀዋል። የኢትዮጵያ አቢያታ ክርስትያን ከወሎ በጎጀም በወለጋ ሸዋ እንድሁም በሰሜን አገር ትግራይ ኤርትሪያ ድረስ አስፋፍታውታል። ሆኖም ከዳሞቴዎች ጋር ጦርነት ነበረው። በአጠቃላይ ከሙስልም ህዝብና ከክርስትያን ህዝብ በጋረ የምኖሩበትን አገርን ከሁሉም በላይ እንድወደድ አድርጓዋል።
ትልቁ ሥራ ከንጉስ ካሌብ የወረሰውን አገርን መልሰው ማቋቋም ብሄራዊ አንድነትን ለመፍጣሪ ብሄራዊ ፍቅር በህል እንድኖር ከፍተኛ ጥረት አደረገ።
ይኮኖ አምላክ ንጉሳ ነግሰት ሞኣ አንበሳ ድርብ ድል ነበረ። አንደኛ የይሁዳ መንግስት በንጉስ ካሌብ ድል እንደአድረገው በተጨማሪ የዮዲት መንግስት የይሁዳ አፍቃርን የነበረውን በድጋሜ ድል በማድረግ ሞኣ አንበሳ ዘነገደ ይሁዳ ሆነ።
በደቡብ የወላይታ ህዝብ ስዳማ የጅማ ህዝብ ማጂ ከጥንት ከሳባ ሳገል የኢትዮጵያ ታሪክ አካል ድጋፉን ሰጠ። ሃራሪ ህዝብም ከአውሳ ሱልጣኔት ይልቅ የጠፈውን የንግስት ሳባ የአፋር እንድሁም የሃረር ህዝብ ታሪክ ስለነበረ ከፍተኛ ድጋፉን መስጣት ጀመረ። ይሁን እንጅ የህንዳኬ ህዝብ( አርሲ) ህዝብ ሸፈተ።
ንጉስ ይኩኖ አምልካ ከአገሩ ከፍተኛ ድጋፍ መጠነኛ ተቃውሞ ነበረው።
**** **** *****
እንግድህ ከንግስት ሳባ እስከ ይኮኖ አምላክ መንግስቶቻችን የነበራቸው ችግሪቻችን ቀላል እንዳልሆነ አስረግጬ ለመናገር ነው። ይህንን ሁሉ ዘመናት ህዝቡ ወድህና ወዲያ ስወዛወዝ የኖረ ስሆን በህሉም በወስጥና በውጭ በለው ሃይል እንድሁም የተለያዩ ታሪኮች ባለቤት እንድንሆን አድርጎናል። ይህ የተለያዩ በህሎቻችን ወርቅ የሆኑ ታሪኮቻችን ወደ አንድ መምጣት ብሄራዊ ፍቅር መግባበት ያስፈልጋል። ግለሰቦችን ሳይሆን መሰረታዊ እርቅ የስፈልጋሉ።
ንጉስ ይኮኖ አምላክ ይህንን የተረዳ በመሆኑ ብሄራዊ ቆንቃን መፍጠር አስፈላግ ሆኖ ስለ አገኘ ተሪክ ላይ በተሞረኮዘ ህዝባዊ ቆንቃን ፈጠር ቆርጦ ተነሳ። ነገሩ ቀደም ብሎ በአክሱማዊት ተዘጋጅታው ስለነበረ በተግባር ለመቶርገም ተዘጋጀ።
**** **** ****^
እንግድህ ቆንቃችን የብዙ ታሪክ ውጣ ውረድ የለበት ግን ተበታትኖ የለ ስለሆነ ይህንን ወደ አንድ በማደረግ ብሄራዊነቱን ለሁሉም መስረዳት ስለአስፈለገ አማ ሃራ ወይም new transformation ተደነገገ።
ኢትዮጵስ ቆነቃ ከግርክ ቆንቃ በጣም የተወራረሰ ነው ግርከኛ የሚችል ሰው ዘሬም መድረድ ይችላል። ኢትዮጵስ ቆንቃ የሰሜኑ ብቻ ሳይሆን ጠቅላላ የምስራቅ አፍርካ ህዝብ ቆንቃ ነበር ግን ዜዪቦቹ ይለያየሉ። ለምሳሌ በታሪክ ላይ የቀሩት ዘሬም እኛ ጋ አልር። ወል አጋ ወል ማለት unity ማለት ነው አጋ በፈጣሪ ሃይል/ The will of God. በዚህ መሰረት ይተረጎማል አጋ ው, አጋ ሜ, አጋ ር,
ወል -unity ብየለው
ወል -ወሎ
ወል-ወላሞ
ወል- አጋ
ወል-ወላይታ
ወል-ወልሶ
ቃ- ቃል ኢግዚ አብሄር ማለት ነው
ቃ- መጀመሪያ ቃል ኢግዚአብሄር መለት ነው
ቃ-ዳማዊ
ቃ- ጀባ
ቃ- ልቻ
ቃ-ቃልክዳን
ወዘተ
ብዙ ብዙ ቃላቶች ናቸው። ይህ እንግድህ ኢቶጵስ ቆንቃ ወይም የቀድሞ ግዕዝ ናቸው። ይሁን እንጅ ንጉስ ይኩኖ ይህንን የኢቶጵስ ቆንቃ ላይ ቃለቶች ከሁሉም ጎሳ የተሰበሰውን እንድጨመርበት አደረገ የኩሽ ቆንቃ 50% ከቀድሞ ግዕዝ 30% የቀሩት ከተላያዩ ዘጣኝ ጎሳ በተለይ የሳባ ቀለቶች ንጉስ ቀዳማዊ ምንልክ ቁልፍ ቃለቶች ሳይቀር እንድጨመር አደረገ። አረብኛ ከዱሮም ከኢቶጵስ ቆንቃ ነበረና ይህንን ሁሉ አንድ ላይ አዘጋጅታው ህዝቡ እንድማር አማ ሃራ ወተደር አዘጋጀ ይህ ወታደር ዘሬ ነፍጠኛ የምንለው ነው። የነፍጠኛ አለማ የኢትዮጵያ ህዝብ ብሄራዊ አንድነት ባህል እንድኖረው ስሆን የአውሳ መንግስትም በዚህ ጉዳይ ከፍተኛ ድጋፍ በመስጣት ወታደር ጭምር አሳልፈዋል። በወቅቱ አድሱን ግዕዝ ቆንቃን የቤተክርስትያን ብቻ እንድሆን አዘዘ።
በዝሁ አይነት አማ ሃራ ቆንቃ ተፈጠረ።
እዚህ ላይ መጨመር የምፈልገው ዘሬ ኦሮሚኛ የምንለው የቀድሞ የኩሽ ቆንቃ እንድለያይ የደረገው የባንቱ ወደ ኢትዮጵያ መግባት ነው። ቦረና ታሪካዊ የኩሽ ቦታ ነው። በቦረና የጥንቱን ስንመለከት በጠም ከኢቶጵስ ርቆ አልሄደም። የሁኑ ኦሮሚኛ የአነጋገር ዜይቤው ከኩሽ ሳይሆን ከባንቱ የወረሰ ነው ለምሳሌ ሃርጌሳ-ለሜሳ ሞምባሳ ሁርጌሳ ወዘተ በመጨረሻው ሳ የያዙ ናቸው። የቀድሞ የግዕዝ ዜይቤ የያዘው ኢቶጵስና የሁኑ አማርኛ ከኩሽ ቆንቃ ገር ይመሳሰላል።
አንድ ቋንቋ አለማቀፋዊነት ከልያዘ በአንድ አገር የተለያዩ ቋንቋዎች ሰይወዱ ወደ አንድ ይመጣሉ ምክንያቱም ከብዙ ግዜ ቦሃላ ይወራረሱና ወደ አንድ ይመጣሉ ግን እንግልዘኛ ፈረሳይኛ ወደ አንድ አይመጡም ምክንያቱም ከአገራቸው ውጭ በአለም አቃፍ የራሰቸው ስታንደርድ የያዙ ስለሆነ ነው።
በአገር ደረጃ ከህዝቡ ገር በተያየዘ መልኩ ቆንቃ ያድጋል ሊጠፋም ይችላል። ግን በታሪክ ላይ የኖረ ቆንቃ አይሰረዝም። በአገራችን የሉት የማይሰረዙ ህዝባዊ ታሪክ አለን ስለዝህ አንድ አገር መሆን ከልቀረ በስንት መከራ የሰፈው ልዪነቶቻችን ሳንወድ እየጠበበ እየጠበበ ወደ አንድ ይመጣል- ክክክክክክክ
ታዲያ
የሚቀጥሉት መሪዮቻችን ደግሞ ከታሪክን ተምረው ታሪክ እንዳይጠፋ እንደጥንቱ በመሆን ሁሉንም በማስታረቅ አገራዊ ስሜት ብሄራዊነት ወይም ብሄራዊ አንድነት እንድኖረን ህዝብን ማስታረቅና ማቀራረብ አለባቸው ። ለአገራዊ አንድነት እስከሆነ ድረስ ለመልካም አስተደዳር ቢንሸንፍ ተቀባይነት ይኖረዋል።
ተጨረሰ
ለአንባቢዎቼ ከፍ የለ ምስጋናዬን አቀርባለሁ