የገዳ ምንነት፣ የሞጋሳ ሥርዓትና የገዳ የቋንቋ ፖሊሲ…!!!
ነጻነት ተስፋዬ
– ኦነጋውያን በመንግስትነት መሰየማቸውን ተከትሎ ትናንት የማንነት ጭቆና ደርሶብናል ሲሉን የነበሩትን ረስተው ከሀያ በላይ ብሄሮችን ያጠፋውን ሞጋሳን አሞግሱ ይሉናል
– አንድ ሰው በሀይል ሳይገደድ ወዶ ፈቅዶ የራሱን ጥሎ የሌሎችን ማንነት በራሱ ላይ ሊጭን አይችልም