የዶ/ር ገላውዲዮስ አርአያ የውሸት ትርክትና የወልቃይት ነገር…!!! (አቻምየለህ ታምሩ)

የዶ/ር ገላውዲዮስ አርአያ የውሸት ትርክትና የወልቃይት ነገር…!!!

አቻምየለህ ታምሩ

ከHabtamu Ayalew Teshome ጋር በEthio 360 Media  ለመጀመሪያ ጊዜ የነበረኝን ቆይታ እንድትመለከቱት ተጋብዛችኋል። በቆይታችን ያተኮተርነው የወያኔ ደጋፊው ዶክርተር ገላውዲዮስ  አርአያ TMH በተባለው የሕወሓት የፕሮፓጋንዳ ጣቢያ ቀርበው ወልቃይትን  በሚመለከት ያስተጋቡትን የውሸት ታሪክ የሚያጋልጥ ቢሆንም በነበረን ቆይታ የሕወሓትን፣ የኦነግንና የሕግሐኤን[የሻዕብያን]  በርካታ ትርክቶች በተፈተገ ማስረጃ ተፈትሸዋል።

መልካም ድምጫ!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.