>
5:26 pm - Friday September 17, 9802

የአስመራ ጉዞና ውጤቱ....

የአስመራ ጉዞና ውጤቱ….

ጠ/ሚ አቢይ በቅርቡ ለሁለት ቀን ይፋዊ የስራ ጉብኝት አስመራ ደርሰው ተመልሰዋል። የአስመራ ጉዞአቸው ለምን አስፈለገ? ምንስ ውጤት አመጣ? በእነዚህና ተጓዳኝ ጥያቄዎች ዙሪያ ማንደፍሮ ማሩ አማረ መኮንንና ታምራት ነገራን ያወያያል።
Filed in: Amharic