“ብርሀኑ ነጋ በመሸነፉ ተደስቻለሁ፤ እሱ ለኢትዮጵያ የሚጠቅም ሰው አይደለም!”
ጋዜጠኛ ታድዮስ ታንቱ – ለሀሌታ 24
*.. የአማራ ህዝብ በተጠንቀቅ መቆም አለበት ፤
እነርሱ እንኳንስ ከተከዜ ወንዝ ተሻግረው ወልቃይትን ራያን ሊገዙ ቀርቶ ከተከዜ ወንዝ ለሚጠጡት፤ ከብታቸውን ለሚያጠጡት የአማራን ህዝብ ማስፈቀድ አለባቸው …