ነገ ሰኞ ጥቅምት 15 ቀን 2014 ጠዋት 3 ሰዓት ልደታ ከፍተኛ ፍ/ቤት እንገናኝ !
እስክንድር ነጋ በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም ዲሞክራሲና ፍትህ እንዲሰፍን ለዓመታት በብርቱ ጽናት ከክፉ ገዢዎቻችን ጋር ታግሏል። ከፍተኛ መስዋዕትነት ከፍሏል።
አሁንም ከምንጊዜውም በከፋ ለሀገር አንድነትና ለሕዝብ ጥቅም ሲል በእስርቤት ሆኖ መስዋእትነትን እየከፈለ ይገኛል በሕዝብ ፍትህ ሰጪነት ጽኑ እምነት ላለው ከጀግናው እስክንድር ነጋ እና ከትግል አጋሮቹ ጎን በመቆም የመንፈስ ብርታትና ጥንካሬ እንሁናቸው ።