>

"የትግራይ ወጣት እንደ ቅጠል እየረገፈ ነው፣ እጃችሁን ብትሰጡ ያዋጣችኋል....!!!" (ጠ/ ሚ ዓብይ ከጦር ግንባር)

“የትግራይ ወጣት እንደ ቅጠል እየረገፈ ነው፣ እጃችሁን ብትሰጡ ያዋጣችኋል….!!!”
ጠቅላይ ሚንስትር ዓብይ ከጦር ግንባር

ጠላት ተሸንፏል፤ ጠላት መበተን መደምሰስ ነው ቀሪ ስራችን! አሁን የገጠመን ጠላት የሚዘርፍ፤የሚሰርቅ የሚደፍር ፤ለራሱ ክብር የሌለው ፤ለሃገር ክብር የሌለው ለሴቶች ክብር የሌለው፤ እራሱን አዋርዶ እኛንም ማዋረድ የፈለገ ነው፡፡ 

ይሄንን ለማድረግ ታውሮ ገብቷል ሳያቅድ ሳያልም ሳይዘጋጅ፡፡ በታወረ መንገድ በእውር ድንብር ገብቷል፡፡ በእውር ድንብር ግን አይወጣም፡፡ በምስራቅ ያሳካነውን አመርቂ ድል በጋሸና እንደግማለን! እዛ ተራራ ላይ ጠላት ነው ያለው አሪፍ እቅድ አዘጋጅተናል ደምስሰን ነገ እኛ ነን የምንቆጣጠረው።”
Filed in: Amharic