>

የብልጽግና መንግስት  ለፕሮፓጋንዳ ዘመቻው    የሀገሪቱን ሐብት እንዴት እንደሚባክነው  የሚያሳይ ምስጢራዊ ሰነድ!!! (ወልቃይት አምሀራ ሪቮልዩሽን)

የብልጽግና መንግስት  ለፕሮፓጋንዳ ዘመቻው    የሀገሪቱን ሐብት እንዴት እንደሚባክነው  የሚያሳይ ምስጢራዊ ሰነድ!!!
ወልቃይት አምሀራ ሪቮልዩሽን

 

*… የስድስት ወር ክፍያ በአገር ውስጥ ላሉ :- 1.371,838
(አንድ ሚልዮን ሶስት መቶ ሰባ አንድ ሺህ ስምንት መቶ ሰላሳ ስምንት )
*…. የስድስት ወር ክፍያ ከአገር ውጭ ላሉ :-
263,405  (ሁለት መቶ ስልሳ ሶስት ሺህ አራት መቶ አምስት) ዶላር
እጅግ ከታመነ የውስጥ የመረጃ ምንጭ የተገኘ!
ለነገሩ ያለምክንያት አይደለም እነ ስዩም ተሾመ፣ ናትናኤል መኮንን፣ ዬናታን ተስፋዬ እና የኢሳት ጋዜጠኞች ከመንግስት ሚድያዎች በላይ ለብልፅግና እኛ እንቀርባለን እያሉ ተቃዋሚውንና የመንግስትን ሚስጥር የሚያወጡትን፣ መንግስት ስህተት ሲሰራ የሚተቹትን የቁርጥ ቀን የኢትዮጵያን ልጆች በሙሉ አንያቹህ እያሉ በየቀኑ እንደ አበደ ውሻ የሚጮሁት፤ በእርግጥ አይፈረድባቸውም የቀመሱትን ቀምሰው ነው የሚጮሁት እኔም ብልፅግና በየወሩ እንደዚህ የሚከፍለኝ ከሆነ 360° ዲግሪ ተገልብጨ ደጋፊ መሆኔ አይቀርም፤ ግን በብር ሳይሆን እንደ እነ ናቲ በዶላር ሊከፍሉኝ ይገባል፤ lol። ጉድ ነው እኮ ለካ ሰው ከቆዬ የማናየውና የማንሰማው ነገር እኮ የለም።
Filed in: Amharic