>

"ህገ መንግስቱ በአስቸኳይ መታገድ አለበት...!!!" እስክንድር ነጋ 

 
“ህገ መንግስቱ በአስቸኳይ መታገድ አለበት…!!!”እስክንድር ነጋ 
 በጌጥዬ ያለው

“አብይ ጸረ ዴሞክራሲ ነው…!!!”
ከታላቁ መሪያችን ጋር በአገራዊ ወቅታዊ ጉዳዮች አውግተናል።
በህዝብ ተወካዮች በሞላው ፓርላማ ጠ/ሚንስትሩ ተገኝተው የዘላበዱትን ፣ ስለ ከሸፈው የብሔራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነሮች እና ስለ ዘር ማጥፋቱ አንስተናል፤ በሌሎች አገራዊ አጀንዳዎች በስፋት ተወያይተናል…https://youtu.be/v8Cu3x0kaLo
Filed in: Amharic