>

መንግስት ስንል የትኛውን ነው? ሁሉም መንግስት የሆነበት አገር ሆኗል...!!!  (ያሬድ ሀይለማርያም)

መንግስት ስንል የትኛውን ነው? ሁሉም መንግስት የሆነበት አገር ሆኗል…!!!
 ያሬድ ሀይለማርያም
አልረጋጋ ያለው ለሀገራችን ፖለቲካዊና ሰብአዊ ቀውስ….?!?
ከሕግ ባለሙያ እና ጋዜጠኛ ይድነቃቸው ጋር በወቅታዊ የሀገራችን የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ላይ ያደረግነው ሰፊ ውይይት አድርገናል ያድምጡት..!
Filed in: Amharic