ጨፍላቂ ማንነት በግዳጅ አንቀበልም!!!
አዲስ አበባ አመረረ!!!
ስንታየሁ ቸኮል
የኦሮሚያ ባንዲራ ሰቅሎ የኦህዴድ መዝሙር ማዘመር ከዚህ በኃላ በአዲስ አበባ አይሞከርም አብቅቷል ተማሪው በመራር ቁጣ ተነሳ
መሀል አዲስ አበባ ላይ የአጸደ ህጻናት ት/ቤት የኦሮሚያ ብሔራዊ መዝሙር ዘምሩ ፣አንዘምርም (አንችልም )በሚል ፣እንዲሁም የኦሮሚያ ባንዲራ ይሰቀላል አይሰቀለም በሚል ብጥብጥ ተነስቶ ትምህርት እንዲዘጋና ተማሪዎቹም ወደየ ቤታቸዉ እንዲመለሱ ተደርጓል።
ደግሞ የአፄ ስርዓት ናፋቂ ይሉናል ኧረ በእናንተ ስራ ህዋሃትንም መናፈቃችን አይቀርም።