>

የባልደራሱ ስንታየሁ ቸኮል በባሕር ዳር ከተማ ታፈነ!!

የባልደራሱ ስንታየሁ ቸኮል በባሕር ዳር ከተማ ታፈነ!!

 

የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ባልደራስ) ከፍተኛ አመራር የሆነው ስንታየሁ ቸኮል በባሕር ዳር ከተማ ታፍኖ፣ 1ኛ ፖሊስ ጣቢያ ከጥቂት ሰዓታት በፊት ታስሯል።

Filed in: Amharic