>
5:28 pm - Wednesday October 9, 5822

ፍትህ የተነፈገች ነፍስ...! (መአዛ መሀመድ)

ፍትህ የተነፈገች ነፍስ…!

መአዛ መሀመድ

 

ጋዜጠኛ ታዲዎስ ታንቱ ዛሬ ፍርድ ቤት የቀረቡት  በክሱ ፍሬ ነገር ላይ በዚህ ይከላከሉ ወይም በሌላ አንቀፅ ይከላከሉ የሚል ውሳኔ ለማሰማት ነበር።  ለወራት ዳኛ አልተሟላም በሚል ምክንያት ሲያንከራቷቸው ቆይተው ዛሬ ደግሞ አይተን አልጨረስነውም በሚል ሰበብ እንደተለመደው ተለዋጭ ቀጠሮ ለህዳር 16/2015 ከሰአት 8 ሰአት ተሰጥቷል !!

Filed in: Amharic