>

ኦሮሞ  የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች  ኦነግሽሜ በወለጋ ዐማሮች ላይ የሚፈጽመውን ጭፍጨፋ በመደገፍ  ሰልፍ አደርጉ… !! (ዘመድኩን በቀለ)

ኦሮሞ  የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች  ኦነግሽሜ በወለጋ ዐማሮች ላይ የሚፈጽመውን ጭፍጨፋ በመደገፍ  ሰልፍ አደርጉ… !!

ዘመድኩን በቀለ


“…በአዲስ አበባ ዩኒቭርስቲ እና በከፊል የኦሮሚያ ዩኒቨርሲቲ የሚማሩ የኦሮሞ ተማሪዎች የአጎታቸው ልጅ፣ ታላቅ ወንድማቸው አሸባሪው ኦነግሸኔ በወለጋ ዐማሮች ላይ የሚፈጽመውን ጭፍጨፋ በመደገፍ የተቃውሞ ሰልፍ ሲያደርጉ ውለዋል። አቤት ቅሌት።

“…እግረመንገዳቸውንም አራጁን፣ ነፍሰበላውን፣ ጨፍጫፊውን ኦነግ ሸኔ አናት አናቱን ብለው የረፈረፉትን የወለጋ ዐማራ ገበሬዎችን ከሌላ ክልል የመጡ ፋኖ ናቸው ብለው ሲያወግዙ ውለዋል። ደግሞስ ኦነግ ሸኔን ሰይጣኑን አሸባሪውን ያናፍጡት፣ ድባቅ ይምቱት እንጂ ኦነግ ሸኔን ዐማራ ወቃው፣ ደቡብ ወቃው ምን ያበሳጨህሃል? ገተት።

“…ኦነግሸኔ ጫካ ሆኖ ዐማራን ይዘርፋል። የኦነግ ሸኔ ወንድም እህቶች ደግሞ በኦነግ ከመንግሥት ባንክ፣ ከዐማራ ገበሬ በተዘረፈ ብር ዘና ፈታ ብለው የደም ገንዘብ እየበሉ ይኖራሉ። አሁን በኦሮሚያ ከአንድ ቤተሰብ አንድ ሸኔ ጫካ ገባ ማለት ለዚያ ቤተሰብ ልጁ አውሮጳ፣ ካናዳ፣ አሜሪካ፣ አውስትራልያ የመኖሪያ ፈቃድ አግኝቶ ዲቪ ደርሶት እንደሄደ ነው የሚቆጥሩት። የሌባ ልጅ።

“…ተበዳይ ዝም ሲል በዳይ ይጮሃል አለ የሃገሬ ሰው። ኦነግሸኔ አሸባሪ ነው። በሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት የተወገዘ አሸባሪ ነው። ኦነግ ሸኔ አራጅ ነው። አራጅን መመከት፣ ማጥፋት ያሸልማል እንጂ ሰልፍ አያስወጣም። ምድረ ዱንዙዝ ሁላ።

“…ኦነግሸኔ ተቀጥቅጧል እየተቀጠቀጠም ነው። ያረደው ኦነግ ሸኔ እየታረደ ነው። ጭካኔ ምን እንደሚመስል የታረዱት ዐማሮች ለአራጁ ኦነግሸኔ በተግባር እያሳዩት ነው። ምግብ አንበላም ብለው ምግብ ሲደፉ ውለዋል። ሲርበው ይበላል። አሁን የተነሣው ዐማራ በበቀል የቀወሰ ነው። ያበደ ነው። ሚስቱ፣ ልጆቹ በኦነግሸኔ ፊቱ የታረደበት ዐማራ ነው። ማንንም አይሰማም።

“…ዐማራ ኦነግሸኔን መክት፣ አንክት፣ ጥለህ እለፍ። 💪🏿💪💪🏿

Filed in: Amharic