>

አዶልፍ ሂትለርና ይሁዶች፣ ጭራቅ አሕመድና አማሮች  (መስፍን አረጋ)

አዶልፍ ሂትለርና ይሁዶች፣ ጭራቅ አሕመድና አማሮች 

መስፍን አረጋ

    መከራህ ለጊዜው ቢመስልህም ጎጅ

    ያጠነክርሃል ድል አያርግህ እንጅ፡፡

    ብረት ወርቅ ተብሎ የሚከብረው ገ(ን)ኖ

    ካለፈ ብቻ ነው በሳት ተፈትኖ፡፡

    መከራ የሚመጣው ወይ ሊቀብር ወይ ሊያጠነክር ነው፡፡  ወይም ደግሞ ፈረንጆቹ እንደሚሉት አበሳ የሚመጣው ወይ ሊጥል ወይ ሊያነሳ ነው (what doesn’t kill you makes you stronger)፡፡  ባበሳው መውደቅ ወይም መነሳት ደግሞ ያበሰኛው ሳይሆን የተበሰኛው ምርጫ ነው፡፡  አልሸነፍም ያለን ሕዝብ ማንምና ምንም አያሸንፈውምለጊዜው ሊጎዳው ቢችልም፡፡   

አዶልፍ ሂትለር በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ይሁዲወችን በዘግናኝ ሁኔታ በመጨፍጨፍ በይሁዲወች ላይ ወደር የለሽ ጥፋት አድርሷል፡፡  በኅሊናቸው ላይ ደግሞ መቸም የማይረሱት ዘላለማዊ ጠባሳ ጥሎባቸው አልፏል፡፡  በሌላ በኩል ግን አዶልፍ ሂትለር የፈጸመባቸው ወደርየለሽ ወንጀል ይሁዲወችን በሰባት መሠረታዊ መንገዶች ጠቅሟቸዋል፡፡  

  1. ሂትለር የጨፈጨፋቸውና ወደፊትም ሌላ ሂትለር ቢነሳ ሊጨፈጭፋቸው የሚሞክረው በማንነታቸው (ይሁዲ በመሆናቸው) ስለሆነ፣ ይሁዲነታቸውን ከማናቸውም ጥቃት ለመከላከል የሚያስችል፣ ከብረት የጠነከረ ይሁዳዊ አንድነት ፈጥረዋል፡፡
  2. ርስት በሺ ዓመቱ ለባለቤቱ ነውና፣ በጦርነት ተሸንፈው የተቀሙትን ያባታቸውን የዳዊትን ግዛት ከሺ ዓመታት በኋላ ባንድም በሌላም መንገድ አስመልሰው፣ የቀረውን ደግሞ በሂደት እንደሚያስመልሱት ለራሳቸው ቃል ገብተው፣ ይሁዲነት የነገሰባት ይሁዳዊት አገር (እስራኤልን) እንዳዲስ መሥረተዋል፡፡
  3. የሂትለር ዓይነት ጭፍጨፋ መቸም አይደገምም (never again) የሚል ጽኑ ውሳኔ ወስነው፣ ይቺ ባቄላ ካደረች አትቆረጠምም በሚለው ብሂል በቋሚነት እየተመሩ፣ ለሕልውናቸው የሚያሰጋ ማናቸውም ፀረይሁዲ ገና ብቅ ሲል ጭንቅላቱን ብለው ባጭሩ የሚያስቀሩበትን ፍቱን አደረጃጀት ፈጥረዋል፡፡  
  4. ደም የሚጠራው በደም ነውና፣ በሂትለራዊ ጭፍጨፋ ላይ የተሳተፉትን ዋና ዋናወቹን ናዚወች (በተለይም ደግሞ ጀርመናዊ እና ዩክሬናዊ ናዚወች) አፈንፍነው እየፈለጉ፣ ከተደበቁባቸው ጉሬወች ማንቁርታቸውን ይዘው በማውጣት፣ ለሁሉም ፀረይሁዲወች መቀጣጫ ይሆኑ ዘንድ የሚረሸኑትን ረሽነው የሚሰቀሉትን ሰቅለዋቸዋል፡፡
  5. ወንጀለኛ በወንጀሉ ማትረፍ የለበትምና፣ የጀርመን መንግስትና ሕዝብ ይሁዲወችን በመጨፍጨፍና ሐብትና ንብረታቸውን በመዝረፍ ያገኙትን የወንጀል ትርፍ፣ በሺ እጥፍ እንዲከፍሉ አድርገዋቸዋል፡፡
  6. የጀርመን መንግስትና ሕዝብ በይሁዲወች ላይ የፈጸሙትን ጭራቃዊ ድርጊት መቸም አይረሱት ዘንድ ጭራቃዊ ድርጊታቸውን የጀርመን ታሪክ ዋና አካል አድርገው ልጆቻቸውን እንዲያስተምሩ በማስገደድ፣ በጭራቃዊ ድርጊታቸው ሁልጊዜም እንዲሸማቀቁና ይሁዲወችን ቀና ብለው እንዳያዩ አድርገዋቸዋል፡፡
  7. እንዳዲስ የገነቧትን ይሁዲነት የገነነባትን ይሁዳዊ አገራቸውን እስራኤልን፣ ይሁዲወች ሁሉ የሚኮሩባት፣ ጠላቶቿ የሚፈሯት፣ ወዳጆቿ የሚያከብራት የታፈረችና የተከበረች አገር አድርገዋታል፡፡ ቋንቋቸውን ዕብራይስጥን ደግሞ ከሞት አንስተው፣ ሕይወት ዘርተው ባጭር ጊዜ ውስጥ እንዲያንሰራራ በማድረግ በመላው እስራኤል ላይ አስፍነውታል፡፡  

ወደ አማራ ሕዝብ ስንመለስ ደግሞ፣ ይህ ሕዝብ በጭራቅ አሕመድ ኦነጋዊ ዘመን የገጠመው ያሁኑ የሕልውና ፈተና ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት በግራኝ አሕመድ ዘመን ከገጠመው የሕልውና ፈተና እጅግ የከፋ ነው፡፡  ያሁኑን የሕልውና ፈተና እጅግ የከፋ ያደረገው ደግሞ በአማራወቹ ነገስታት በነ አጤ ልብነድንግል እና አጤ ገላውዲወስ ከፍተኛ ተጋድሎ የሉባ ጭፍጨፋ እንዳይደርስበት ከተደረገው ከትግሬ ሕዝብ አብራክ የወጣው ወያኔ፣ ከዘመናችን ሉባ (ጭራቅ አሕመድ) ጋር እጅና ጓንት ሁኖ የአማራን ሕዝብ ከጀርባው እየጨፈጨፈውና እያስጨፈጨፈው መሆኑና፣ አማራ መስለው አማራን የሚጨፈጭፉና የሚያስጨፈጭፉ የደመቀ መኮንን እና የተመስገን ጡሩነህ ዓይነት የአማራ ለምድ የለበሱ ፀራማራ ተኩላወች እንዳሸን የፈሉ መሆናቸው ነው፡፡    

በሌላ በኩል ግን ሳይደግስ አይጣላምና  ወይም ደግሞ ፈረንጆቹ እንደሚሉት ሁሉም ደመና ጸዳል አለውና (every cloud has a silver lining)፣ ጭራቅ አሕመድ በጭራቃዊ ድርጊቱ የአማራን ሕዝብ ካምሳ ዓመታት በላይ ድብን ብሎ ከተኛበት አዚማም እንቅልፉ ቀስቅሶ፣ ምን ጉድ መጣብኝ ብሎ ክፉኛ ደንግጦ፣ በርግጎ እንዲነሳ አድርጎታል፡፡  ይሁዲወች ሂትለር ሊቀብራቸው አስቦ የጣለባቸውን የመከራ ቀንበር ይበልጥ ለመተሳሰርና ለመጠንከር እንደተጠቀሙበት ሁሉ፣ የአማራ ሕዝብም ጭራቅ አሕመድ ሊቀብረው አስቦ የጣለበትን የመከራ ቀንበር፣ ይበልጥ ለመተሳሰርና ለመጠንከር እንዲጠቀምበት የሚያስችል ትልቅ እድል ተፈጥሮለታል፡፡  የመከራው ቀንበር አስተሳስሮት ጠንክሮ የሚወጣው ደግሞ በሚከተሉት ሰባት መንገዶች ነው፡፡

  1. ኦነጋዊው ጭራቅ አሕመድ የአማራን ሕዝብ እየጨፈጨፈ ያለውና ወደፊትም ሌላ ኦነጋዊ ወይም ወያናዊ ጭራቅ አሕመድ ቢነሳ የአማራን ሕዝብ ሊጨፈጭፍ የሚሞክረው በማንነቱ (አማራ በመሆኑ) ስለሆነ፣ አማራነቱን ከማናቸውም ጥቃት ለመከላከል የሚያስችል፣ ከብረት የጠነከረ አማራዊ አንድነት መፍጠር አለበት፡፡
  2. የወያኔና የኦነግ ልሂቃን እንወክለዋለን በሚሉት የትግሬና የኦሮሞ ሕዝብ ላይ (በተለይም ደግሞ በወጣቱ ትውልድ ላይ) የነዙበት በማንነት ላይ የተመሠረተ የአማራ ጥላቻ ምክኒያት አልባ ጥላቻ ስለሆነ እየከረረ የሚሄድ እንጅ መቸም ሊወገድ የማይችል ጥላቻ መሆኑን በመገንዘብ ቁርጡን አውቆ፣ መቸም በማይድን ያማራ ጥላቻ ከተመረዘው ከኦሮሞና ከትግሬ ሕዝብ ጋር ባንድ አገር ውስጥ በመከባበርና በመተባበር እኖራለሁ የሚለውን እንቶ ፈንቶ እርግፍ አድርጎ ትቶ፣ በሉባ ተስፋፊ የተነጠቃቸው ግዛቶች አንዳቸውም ሳይቀሩ ሁሉም የሚጠቃለሉበትና በቀድሞ ስማቸው የሚጠሩበት ካርታ ሰርቶ፣ ስሟ ጦቢያ፣ ባንዲራዋ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ፣ አርማዋ ጥቁር አንበሳ የሆነ የራሱ የአማራ አገር የሆነች አማራነት የገነነባት፣ አማራዊት ጦቢያን ለመመሥረት ቆርጦ መነሳት አለበት፡፡  በዚህ ረገድ ደግሞ በሉባ ተስፋፊ የተነጠቃቸውን (ባዲሱቱ አማራዊት ጦቢያ ካርታ ውስጥ ያጠቃለላቸውን) ያባቶቹ ዐጽመ ርስቶች፣ አንዳቸውም ሳይቀሩ ሁሉንም፣ የፈጀውን ጊዜ ቢፈጅም በውድም በግድም ወደ አማራዊት ጦቢያ እንደሚያስመልሳቸው በይፋ የሚገልጽበት ልፈፋ አማራ (Amhara manifesto) ማውጣት አለበት፡፡  በልፈፋው (manifesto) ላይ ደግሞ በደማቸው አማራ ሁነው ሳለ አማራዊ ማንነታቸውን በሞጋሳና በጉዲፈቻ አማካኝነት ተነጥቀው ኦሮሞ ሳይሆኑ ኦሮሞ ነን እንዲሉ የተደረጉትን እልፍ አእላፍ አማሮች፣ አማራነታቸውን አውቀው፣ የተለጠፋባቸውን የኦሮሞ ስም አውልቀው፣  ወደ ቀድሞ እውነተኛ ማንነታቸው በገዛ ፈቃዳቸው እንዲመለሱ ለማበረታታት አጥብቆ እንደሚሠራ መግለጽ አለበት፡፡  
  3. የጭራቅ አሕመድ ዓይነት ኦነጋዊ ወይም ወያናዊ ጭፍጨፋ መቸም አይደገምም (never again) የሚል ጽኑ ውሳኔ ወስኖ፣ ይቺ ባቄላ ካደረች አትቆረጠምም የሚለውን ብሂል ቋሚ መመርያው አድርጎ፣ ለሕልውናው የሚያሰጋ ማናቸውም ፀራማራ ገና ብቅ ሲል ጭንቅላቱን ብሎ ባጭሩ የሚያስቀርበትን ፍቱን አደረጃጀት መፍጠር አለበት፡፡  
  4. ደም የሚጠራው በደም ነውና፣ ባማራ ጭፍጨፋ ላይ የተሳተፉትን ዋና ዋናወቹን ፀራማሮች (በተለይም ደግሞ ወያኔወች፣ ኦነጎችና ብአዴኖች) አፈንፍኖ እየፈለገ፣ ከተደበቁባቸው ጉሬወች ማንቁርታቸውን ይዞ በማውጣት ለሁሉም ፀራማሮች መቀጣጫ ይሆኑ ዘንድ የሚረሸኑትን መረሸን የሚሰቀሉትን መስቀል አለበት፡፡
  5. ወንጀለኛ በወንጀሉ ማትረፍ የለበትምና፣ ወያኔወች፣ ኦነጎችና ብአዴኖች የአማራን ሕዝብ በመጨፍጨፍና ሐብት ንብረቱን በመዝረፍ ያገኙትን የወንጀል ትርፍ፣ በሺ እጥፍ እንዲከፍሉ ማድረግ አለበት፡፡
  6. የማንነቱ ጠላቶች ከሆኑት ከወያኔወችና ከኦነጎች ጋር ያለው ምርጫ ወይ እነሱን ማጥፋት ወይ በነሱ መጥፋት ብቻ ነውና፣ የሞት ሽረት ትግል አድርጎ ወያኔወችንና ኦነጎች ድምጥማጣቸውን ለማጥፋት ቀበቶውን አጥብቆ፣ ወኔውን ሰንቆ፣ በሂወቱ ቆርጦ መነሳት አለበት፡፡  ወያኔወችንና ኦነጎችን የሚከፈለውን መስዋዕትነት ሁሉ ከፍሎ ካጠፋቸው በኋላ ደግሞ፣ የወያኔንና የኦነግን ጭራቃዊ ድርጊት መቸም አይረሳ ዘንድ እንወክለዋለን ለሚሉት ለትግሬና ለኦሮሞ ሕዝብ (በተለይም ደግሞ ለወጣቶቹ) በማስተማር የትግሬና የኦሮሞ ሕዝብ ካብራኮቹ በወጡ ጭራቆች ለዘላለም እንዲያፍርባቸው ማድረግ አለበት፡፡    
  7. እንዳዲስ የሚገነባትን፣ ሁሉንም የአማራ ግዛቶች በካርታዋ የምታጠቃልለውን፣ አማራነት የገነነባትን አዲሲቷን አማራዊት ጦቢያን፣ አማራወች ሁሉ የሚኮሩባት፣ ጠላቶቿ የሚፈሯት፣ ወዳጆቿ የሚያከብሯት የታፈረችና የተከበረች አገር ለማድረግ ማድረግ ያለበትን ሁሉ እንደሚያደርግ ምሎ መገዘት አለበት፡፡  በዚህ ረገድ ደግሞ ወያኔወችና ኦነጎች የአማራን ሕዝብ ባማራነቱ የሚጠሉበት አንዱና ዋናው ምክኒያት የአማረኛ ቋንቋ መሆኑን ተረድቶ፣  አማረኛ ባዲሲቷ አማራዊት ጦቢያ ውስጥ እንግሊዘኛን ሙሉ በሙሉ እንዲተካ አድርጎ፣ ልጆቹን እስከ ከፍተኛ ደረጃ ድረስ ሙሉ በሙሉ ባማረኛ በማስተማር፣ እንደ ጃፓንና ኮርያ አገሩን በፍጥነት የሚያሳድግ ትውልድ በፍጥነት ለመፍጠር በቁርጠኝነት መነሳሳት አለበት፡፡  የሺ ኪሎሜትር መንገድ የሚጀመረው ባንድ እርምጃ ነው፡፡   

ማጠቃለያ 

ጭራቅ አሕመድ የአማራን ሕዝብ ለዘላለም እቀብራለሁ ብሎ የመከራ ዶፍ እያወረደበት ይገኛል፡፡  የአማራ ሕዝብ ግን አሻፈረኝ አልቀበርም እስካለ ድረስ በጦር ገበሬነት ከግሩ ጥፍር የማይደርሱት መንጋወቹ ወያኔወችና ኦነጎች ቀርቶ ልዕለ ኃያል የሚባሉትም ሊቀብሩት አይችሉም፡፡  ስለዚህም የአማራ ሕዝብ ሕልውናውን በተመለከተ ሁለት ምርጫወች ብቻ ቀርበውለታል፡፡  አንደኛው ምርጫ በበላዔ አማራው በጭራቅ አሕመድ ተበልቶ ማለቅ ነው፡፡  ሁለተኛው ምርጫ ደግሞ የይሁዲወችን ፈለግ በመከተል፣ ጭራቅ አሕመድ በሕልውናው ላይ የጋረጠበትን ከባድ ፈተና ፊት ለፊት ተጋፍጦ፣ አስፈላጊውን መስዋዕትነት ከፍሎ ፈተናውን ባሸብራቂ ውጤት በማለፍ፣ የጭራቅ አሕመድን ሕልም አብንኖ፣ የራሱን ራዕይ አውኖ፣  በወያኔና በኦነግ መቃብር ላይ አማራ ባማራነቱ የሚገንባትን አዲሲቷን አማራዊት ጦቢያን መገንባት ነው፡፡  ከነዚህ ከሁለቱ ምርጫወች ውስጥ የትኛውን መውሰድ እንዳለበት የሚወስነው ደግሞ ሌላ ማንም ሳይሆን ራሱ የአማራ ሕዝብ ነው፣ የሚጥመውን የሚያውቀው እሱ ራሱ ነውና፡፡    

  

መስፍን አረጋ

mesfin.arega@gmail.com

Filed in: Amharic