>
5:33 pm - Friday December 5, 4003

ጭራቅ አሕመድ፤ ያማራን ሥጋ፣ የኦሮሞን ነፍስ የበላ ኦነጋዊ አውሬ (መስፍን አረጋ)

ጭራቅ አሕመድ፤ ያማራን ሥጋ፣ የኦሮሞን ነፍስ የበላ ኦነጋዊ አውሬ

(መስፍን አረጋ)

ሥጋን የሚገሉትን ሳይሆን፣ ነፍስን የሚገሉትን ፍሩ(ማቴወስ 10፡28)

ጭራቅ አሕመድ ባማራ ሕዝብ ላይ በቀጥታና በተዛዋሪ የፈጸማቸውና ያስፈጸማቸው ወንጀሎች ባሰቃቂነታቸው ወደር የሌላቸውና ምናልባትም ደግሞ በየትም ዓለም ላይ ተፈጽመው የማያውቁ፣ ራሱን ሰይጣንን የሚያሰቀኑ፣ የራሱ የጭራቅ አሕመድ አረማኔያዊ ፈጠራወች ናቸው፡፡  

ጭራቅ አሕመድ ያማሮችን ማሕፀን ዘርከቷል ወይም ደግሞ እንዲዘረከት አድርጓል፣ ሽሉን ደግሞ በልቷል ወይም ደግሞ አስበልቷል፡፡  ጭራቅ አሕመድ ያማራ ሕፃናትን ጎጆ ውስጥ ዘግቶ በሰደድ እሳት አንጨርጭሯል ወይም ደግሞ እንዲንጨረጭሩ አድርጓል፡፡  ጭራቅ አሕመድ አማሮችን የፊጥኝ አስሮ ባደባባይ ረሽኗል ወይም ደግሞ አስረሽኗል፡፡  ጭራቅ አሕመድ አማሮችን ባደባባይ ዘቅዝቆ ሰቅሏል ወይም ደግሞ አሰቅሏል፡፡  ጭራቅ አሕመድ አማሮችን አጋድሞ አርዷል ወይም ደግሞ አሳርዷል፡፡ ጭራቅ አሕመድ ያማሮቸን ቆዳ በቁማችው ገፏል ወይም ደግሞ አስገፍፏል፡፡   ጭራቅ አሕመድ ያማሮቸን ሬሳ በሞተር ሳይክል ገትቷል ወይም ደግሞ አስገትቷል፡፡  ጭራቅ አሕመድ አማሮችን በግሬደር ቀብሯል ወይም ደግሞ አስቀብሯል፡፡  ጭራቅ አሕመድ ካማራ አስከሬን በተቆረጡ እጆችና እግሮች ሆያ ሆየ ጨፍሯል ወይም ደግሞ አስጨፍሯል፡፡  ጭራቅ አሕመድ ላማራ ተቆርቋሪ አመራሮችን ያለ ርህራሄ ርፍርፏል ወይም ደግሞ አስረፍርፏል፡፡ ጭራቅ አሕመድ ያማራ ከተሞችን አቃጥሎ አውድሟል ወይም ደግሞ አስወድሟል፡፡  ጭራቅ አሕመድ ያማራ ባለሃብቶችን ሐብትና ንብረት ዘርፏል ወይም ደግሞ አስዘርፏል፡፡  ጭራቅ አሕመድ ያማራን ሕዝብ ባንድም በሌላም መንገድ በሚሊዮኖች ቀንሷል ወይም ደግሞ አስቀንሷል፡፡

እነዚህና እነዚህን የመሳሰሉት የጭራቅ አሕመድ ጭራቃዊ ወንጀሎች፣ የአማራን ሕዝብ እጅግ የሚያንገበግቡና ለበቀል የሚያነሳሱ ቁስሎች ቢሆንም፣ ቁስልነታቸው ግን የመንፈስ ሳይሆን የሥጋ ብቻ ነው፡፡  ሳይደግስ አይጣላም እንደሚባለው፣ የጭራቅ አሕመድ ዘግናኝ ወንጅል ያማራን ሕዝብ ክፉኛ ቢጎዳውምና ቁጥሩን በሚሊዮኖች ቢቀንሰውም፣ በሌላ በኩል ግን ያማራን ሕዝብ ከተኛበት አስብርግጎ ቀስቅሶ፣ አማራነቱን መሠርት አድርጎ በከፍተኛ ቁጭት እንዲነሳሳ አድርጎታል፡፡  

በዚህ የቁጭት አንሳሱ ከቀጠለ ደግሞ፣  ራሱን ከፀራማሮች ለማጽዳትና ለማኮብኮብ ጥቂት ጊዜ ከወሰደበት በኋላ፣ በፍጥነት አሻቅቦ በመናር ወያኔንና ኦነግን ዝቅዝቅ እያየ ራስ፣ ራሳቸውን ቀጥቅጦ የሚያጠፋብት ጊዜ ሩቅ እንደማይሆን ሳይታለም የተፈታ ነው፡፡  በርግጠኝነት መናገር የሚቻለው ያማራ ሕዝብ ባማራነቱ ተደራጀቶ ተጠናክሮ ለመውጣት የሚፈጅበት ጊዜ ትግሬ በትግሬነቱ፣ ኦሮሞም በኦሮሞነቱ ለመደራጀት ከፈጀባቸው ጊዜ አንጻር ኢምንት እንደሚሆን ነው፡፡  የርግጠኝነቱ ዋና ምክኒያቶች ደግሞ የሚከተሉት ሦስቱ ናችው፡፡   

አንደኛው ምክኒያት ያማራ ሕዝብ ባማራነቱ የሚደራጀው ጦቢያን በበላይነት ተቆጣጥሬ ሁሉን በጀ በደጀ አድርጌ፣ ጦቢያን በኔ መልክ እሠራታልሁ ካልቻልኩም አፈራርሳታለሁ ከሚል ከዝቅተኝነትና ከስግብግብነት እሳቤ ሳይሆን፣ አማራነቱን ለማስጥበቅ ባማራነት ከመደራጀት ውጭ ምርጫ ስላጣና ስለተገደደ ብቻ መሆኑ ነው፡፡  መፈናፈኛ ካሳጣኸው ደግሞ የራስህም ውሻ ቢሆን ይዘነጣጥልሃል፡፡  ጭራቅ አሕመድ ደግሞ ኦነግንና ወያኔን በሕቡዕ እና በገሃድ አስተባብሮ፣ ያማራን ሕዝብ ማዕዘን ላይ አስጠግቶ መፈናፈኛ አሳጥቶታል፡፡  ስለዚህም መፈናፈኛ ያጣው ያማራ ሕዝብ ጭራቅ አሕመድን ዘነጣጥሎ የቤኒቶ ሞሶሎኒን (Benito Mussolini) ዕጣ የሚሰጥበት፣ ጭራቅ አሕመድ አማሮችን በጨፈጨፈ ቁጥር “እግዜር ለኔ ያደረገው” እያለች በመዝሙር ለምታበረታታው፣ ጎንደርን ካማራ ነጥላ አማራን ለማዳከም የበኩሏን ለምትጣጣርው ለዝናሽ ታያቸው ደግሞ የክላራ ፒታችን (Clara Petacci) ጽዋ የሚያቀምስበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም፡፡  

ባማራነቱ መድራጅት ለሕልውናው ሲል የውዴታ ግዴታ የሆነበት ያማራ ሕዝብ፣ ባማራነቱ ለመደራጀት የኦሮሞንና የትግሬን ያህል ጊዜ የማይወስድበት ሁለተኛው ምክኒያት ደግሞ ያማራ ሕዝብ የዝቅተኝነት ስሜት ሲያልፍም የማይነካው፣ በራሱ ከመጠን በላይ የሚተማመን፣ ማንም ይበልጠኛል ብሎ የማያስብ ኩሩ ሕዝብ በመሆኑ ነው፡፡  ሦስትኛው ምክኒያት ደግሞ ዘመኑ መደራጀትን በከፍተኛ ደረጃ ያሰለጥ የኪንሲን (technology) ዘመን መሆኑ ነው፡፡  

ስለዚህም “ኦነግ ሦስት ሺ ዓምት ይገዛል”  ብሎ ሌንጮ ባቲ ቢፎክርም፣ አስር ዓመት እንደማይቆይ ግን ገና ካሁኑ እሱ ራሱ ባይኑ በብረቱ እያየው ነው፡፡  ይባስ ብሎ ደግሞ የቆጡን ላኮመልዛን (ውሎን) አውርዳለሁ ብሎ ሲንቀዠቀዥ፣ የብብቱን ቢዛሞን (ወለጋን) በማጣት አተርፍ ባይ አጉዳይ የሚሆንበት፣ \የሚበላውን\ አሳ እጎረጉራለሁ ብሎ /የሚበላውን/ ዘንዶ የሚያውጣበት ጊዜ በከፍተኛ ፍጥነት እየተቃረበበት ነው፡፡  

በሌላ በኩል ግን ጭራቅ አሕመድ ይህን ሁሉ ወንጀል ባማራ ሕዝብ ላይ የሚፍጽመው በኦሮሞ ስም ነው፡፡  በኦሮሞ ስም ለሚፍጽመው ወንጅል ደግሞ ይህ ነው የሚባል የኦሮሞ ሰው መቃወም ቀርቶ ሲነቅፈው አልተስማም፡፡  በሌላ በኩል ግን በቀል ገርባንና መራራ ጉዲናን የመሳሰሉት የኦሮሞ ልሂቆች የሚታዩት፣ ያማራን ጩኸት ቀምተው እየጮሁ በመሳለቅ ባማራ ቁስል ላይ እንጭት ሲሰዱ ነው፡፡  ስለዚህም የኦሮም ሕዝብ ወደደም ጠላም ኦሮሞነቱ ከጭራቅ አሕመድ አረመኔያዊ ወንጀሎች ጋር ተቆራኝቷል፡፡  ቁርኝቱን ይበልጥ ያጠበቁት ደግሞ በጭራቅ አሕመድ ጭራቃዊ ወንጀል አለመጥን እየተደሰቱ፣ አማራን ሰበርነው፣ ወገርነው፣ ቆረጥነው ፈለጥነው እያሉ የሚደነፉት ሽመልስ አብዲሳን እና ታየ ደንድአን የመሳስሉት የጭራቅ አሕመድ አነሮች ናቸው፡፡

ጭራቅ አሕመድ በስሙ በሚፈጽመው አርመኔያዊ ወንጀል ሳቢያ፣ ታላቁ የኦሮሞ ሕዝብ ባረመኔነት መታየት ከጀመረ ውሎ አድሯል፡፡  በኦሮምኛ ዘፈን ካልጨፈርን እያሉ አምባጓሮ ያንሱ የነበሩ ሰወች፣ የኦሮምኛ ዘፈን ሲሰሙ፣ ፊታቸውን አጨፍግገው ሞት ፊት ሲያስመስሉ ከማየት የበለጠ እጅግ የሚያሳዝን ትዕይንት የለም፡፡  ከጭራቅ አሕመድ በኋላ ማንም ኦሮሞ ያልሆነ ስው ማናቸውንም የኦሮሞ ፖለቲከኛ መቸም ቢሆን አያምንም፣ ካልተገደደ በስተቀር ደግሞ መቸም ቢሆን አይመርጥም፡፡  በተለይም ደግሞ ከጭራቅ አሕመድ በኋላ ማናቸውም የኦሮሞ ፖለቲከኛ የቱንም ያህል ቅን አሳቢ ቢሆንም ባማራ ሕዝብ ተደግፎ አራት ኪሎ አይግባም፡፡  ባማራ ሕዝብ ያልተደገፈ ደግሞ አራት ኪሎ አይቆይም፡፡  

ስለዚህም ለኦሮሞ ሕዝብ እታገላለሁ የሚለው ጭራቅ አሕመድ፣ ለኦሮሞ ሕዝብ ከዋለለት “ውለታወች” ውስጥ ዋናወቹ የሚከተሉት ሁለቱ ናቸው፡፡  የመጀመርያው “ውለታው”  አረመኔያዊ ድርጊቱን በኦሮሞ ስም በመፈጸም የኦሮሞን ሕዝብ በጉድኝት (association) አረመኔ ማስባል ነው፡፡  ሁለተኛው “ውለታው” ደግሞ አማራን አታሉ ባማራ ጫንቃ ስልጣን ላይ ከወጣ በኋላ አማራን በመጨፍጨፍ ማናቸውም የኦሮሞ ፖለቲከኛ ኦሮሞ ባልሆነ በማናቸውም ሕዝብ በተለይም ደግሞ ባማራ ሕዝብ መቸም ቢሆን እንዳይታመን ማድረግ ነው፡፡  በዚህ አንጻር ሲታይ ጭራቅ አሕመድ የበላው ያማራን ልጆቹን (ማለትም ሥጋውን) ቢሆንም፣ የኦሮሞን የበላው ግን ኦሮሞነቱን (ማለትም ነፍሱን) ነው፡፡  መጽሐፉ የሚለው ደግሞ ሥጋን የሚገሉትን ሳይሆን ነፍስን የሚገሉትን ፈሩ ነው፡፡

ጭራቅ አሕመድ እየቆየ በሄደ ቁጥር አማራም እየጠነከረ ስለሚሄድ፣ ባማራ ላይ የሚፈጽመው ወንጀል በቁጥር እየቀነስ ይሄዳል፡፡  በሌላ በኩል ደግሞ ባማራ ላይ በገፍ ወንጀል መፈጸም ያልቻለው ጭራቅ አሕመድ፣ በብስጭቱ የተነሳ ባማራ ላይ የሚፍጽማቸው በቁጥር እያነሱና እያነሱ የሚሄዱ ወንጀሎች፣ ባሰቃቂነታቸው ግን እየከፉና እየከፉ ይሄዳሉ፡፡  ስለዚህም ጭራቅ አሕመድ እየቆየ በሄደ ቁጥር፣ ያማራ ሥጋዊ ቁስል እየዳነ ሲሄድ፣ የኦሮሞ ነፍሳዊ ቁስል ግን እየባስ ይሄዳል፡፡ 

በመሆኑም የጭራቅ አሕመድ ባስቸኳይ መወገድ ዘለቄታዊ ጥቅሙ የበለጥ የሚሆነው ላማራ ሕዝብ ሳይሆን ለኦሮሞ ሕዝብ ነው፡፡  የኦሮሞ ሕዝብ ጭራቅ አሕመድን ባስችኳይ አስወግዶ በጭራቁ አማካኝነት

ጭራቅ አሕመድ ባማራ ሕዝብ ላይ በቀጥታና በተዛዋሪ የፈጸማቸውና ያስፈጸማቸው ወንጀሎች ባሰቃቂነታቸው ወደር የሌላቸውና ምናልባትም ደግሞ በየትም ዓለም ላይ ተፈጽመው የማያውቁ፣ ራሱን ሰይጣንን የሚያሰቀኑ፣ የራሱ የጭራቅ አሕመድ አረማኔያዊ ፈጠራወች ናቸው፡፡  

ጭራቅ አሕመድ ያማሮችን ማሕፀን ዘርከቷል ወይም ደግሞ እንዲዘረከት አድርጓል፣ ሽሉን ደግሞ በልቷል ወይም ደግሞ አስበልቷል፡፡  ጭራቅ አሕመድ ያማራ ሕፃናትን ጎጆ ውስጥ ዘግቶ በሰደድ እሳት አንጨርጭሯል ወይም ደግሞ እንዲንጨረጭሩ አድርጓል፡፡  ጭራቅ አሕመድ አማሮችን የፊጥኝ አስሮ ባደባባይ ረሽኗል ወይም ደግሞ አስረሽኗል፡፡  ጭራቅ አሕመድ አማሮችን ባደባባይ ዘቅዝቆ ሰቅሏል ወይም ደግሞ አሰቅሏል፡፡  ጭራቅ አሕመድ አማሮችን አጋድሞ አርዷል ወይም ደግሞ አሳርዷል፡፡ ጭራቅ አሕመድ ያማሮቸን ቆዳ በቁማችው ገፏል ወይም ደግሞ አስገፍፏል፡፡   ጭራቅ አሕመድ ያማሮቸን ሬሳ በሞተር ሳይክል ገትቷል ወይም ደግሞ አስገትቷል፡፡  ጭራቅ አሕመድ አማሮችን በግሬደር ቀብሯል ወይም ደግሞ አስቀብሯል፡፡  ጭራቅ አሕመድ ካማራ አስከሬን በተቆረጡ እጆችና እግሮች ሆያ ሆየ ጨፍሯል ወይም ደግሞ አስጨፍሯል፡፡  ጭራቅ አሕመድ ላማራ ተቆርቋሪ አመራሮችን ያለ ርህራሄ ርፍርፏል ወይም ደግሞ አስረፍርፏል፡፡ ጭራቅ አሕመድ ያማራ ከተሞችን አቃጥሎ አውድሟል ወይም ደግሞ አስወድሟል፡፡  ጭራቅ አሕመድ ያማራ ባለሃብቶችን ሐብትና ንብረት ዘርፏል ወይም ደግሞ አስዘርፏል፡፡  ጭራቅ አሕመድ ያማራን ሕዝብ ባንድም በሌላም መንገድ በሚሊዮኖች ቀንሷል ወይም ደግሞ አስቀንሷል፡፡

እነዚህና እነዚህን የመሳሰሉት የጭራቅ አሕመድ ጭራቃዊ ወንጀሎች፣ የአማራን ሕዝብ እጅግ የሚያንገበግቡና ለበቀል የሚያነሳሱ ቁስሎች ቢሆንም፣ ቁስልነታቸው ግን የመንፈስ ሳይሆን የሥጋ ብቻ ነው፡፡  ሳይደግስ አይጣላም እንደሚባለው፣ የጭራቅ አሕመድ ዘግናኝ ወንጅል ያማራን ሕዝብ ክፉኛ ቢጎዳውምና ቁጥሩን በሚሊዮኖች ቢቀንሰውም፣ በሌላ በኩል ግን ያማራን ሕዝብ ከተኛበት አስብርግጎ ቀስቅሶ፣ አማራነቱን መሠርት አድርጎ በከፍተኛ ቁጭት እንዲነሳሳ አድርጎታል፡፡  

በዚህ የቁጭት አንሳሱ ከቀጠለ ደግሞ፣  ራሱን ከፀራማሮች ለማጽዳትና ለማኮብኮብ ጥቂት ጊዜ ከወሰደበት በኋላ፣ በፍጥነት አሻቅቦ በመናር ወያኔንና ኦነግን ዝቅዝቅ እያየ ራስ፣ ራሳቸውን ቀጥቅጦ የሚያጠፋብት ጊዜ ሩቅ እንደማይሆን ሳይታለም የተፈታ ነው፡፡  በርግጠኝነት መናገር የሚቻለው ያማራ ሕዝብ ባማራነቱ ተደራጀቶ ተጠናክሮ ለመውጣት የሚፈጅበት ጊዜ ትግሬ በትግሬነቱ፣ ኦሮሞም በኦሮሞነቱ ለመደራጀት ከፈጀባቸው ጊዜ አንጻር ኢምንት እንደሚሆን ነው፡፡  የርግጠኝነቱ ዋና ምክኒያቶች ደግሞ የሚከተሉት ሦስቱ ናችው፡፡   

አንደኛው ምክኒያት ያማራ ሕዝብ ባማራነቱ የሚደራጀው ጦቢያን በበላይነት ተቆጣጥሬ ሁሉን በጀ በደጀ አድርጌ፣ ጦቢያን በኔ መልክ እሠራታልሁ ካልቻልኩም አፈራርሳታለሁ ከሚል ከዝቅተኝነትና ከስግብግብነት እሳቤ ሳይሆን፣ አማራነቱን ለማስጥበቅ ባማራነት ከመደራጀት ውጭ ምርጫ ስላጣና ስለተገደደ ብቻ መሆኑ ነው፡፡  መፈናፈኛ ካሳጣኸው ደግሞ የራስህም ውሻ ቢሆን ይዘነጣጥልሃል፡፡  ጭራቅ አሕመድ ደግሞ ኦነግንና ወያኔን በሕቡዕ እና በገሃድ አስተባብሮ፣ ያማራን ሕዝብ ማዕዘን ላይ አስጠግቶ መፈናፈኛ አሳጥቶታል፡፡  ስለዚህም መፈናፈኛ ያጣው ያማራ ሕዝብ ጭራቅ አሕመድን ዘነጣጥሎ የቤኒቶ ሞሶሎኒን (Benito Mussolini) ዕጣ የሚሰጥበት፣ ጭራቅ አሕመድ አማሮችን በጨፈጨፈ ቁጥር “እግዜር ለኔ ያደረገው” እያለች በመዝሙር ለምታበረታታው፣ ጎንደርን ካማራ ነጥላ አማራን ለማዳከም የበኩሏን ለምትጣጣርው ለዝናሽ ታያቸው ደግሞ የክላራ ፒታችን (Clara Petacci) ጽዋ የሚያቀምስበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም፡፡  

ባማራነቱ መድራጅት ለሕልውናው ሲል የውዴታ ግዴታ የሆነበት ያማራ ሕዝብ፣ ባማራነቱ ለመደራጀት የኦሮሞንና የትግሬን ያህል ጊዜ የማይወስድበት ሁለተኛው ምክኒያት ደግሞ ያማራ ሕዝብ የዝቅተኝነት ስሜት ሲያልፍም የማይነካው፣ በራሱ ከመጠን በላይ የሚተማመን፣ ማንም ይበልጠኛል ብሎ የማያስብ ኩሩ ሕዝብ በመሆኑ ነው፡፡  ሦስትኛው ምክኒያት ደግሞ ዘመኑ መደራጀትን በከፍተኛ ደረጃ ያሰለጠ (ያቀላጠፈ) የኪንሲን (technology) ዘመን መሆኑ ነው፡፡  

ስለዚህም “ኦነግ ሦስት ሺ ዓምት ይገዛል”  ብሎ ሌንጮ ባቲ ቢፎክርም፣ አስር ዓመት እንደማይቆይ ግን ገና ካሁኑ እሱ ራሱ ባይኑ በብረቱ እያየው ነው፡፡  ይባስ ብሎ ደግሞ የቆጡን ላኮመልዛን (ውሎን) አውርዳለሁ ብሎ ሲንቀዠቀዥ፣ የብብቱን ቢዛሞን (ወለጋን) በማጣት አተርፍ ባይ አጉዳይ የሚሆንበት፣ \የሚበላውን\ አሳ እጎረጉራለሁ ብሎ /የሚበላውን/ ዘንዶ የሚያውጣበት ጊዜ በከፍተኛ ፍጥነት እየተቃረበበት ነው፡፡  

በሌላ በኩል ግን ጭራቅ አሕመድ ይህን ሁሉ ወንጀል ባማራ ሕዝብ ላይ የሚፍጽመው በኦሮሞ ስም ነው፡፡  በኦሮሞ ስም ለሚፍጽመው ወንጅል ደግሞ ይህ ነው የሚባል የኦሮሞ ሰው መቃወም ቀርቶ ሲነቅፈው አልተስማም፡፡  በሌላ በኩል ግን በቀል ገርባንና መራራ ጉዲናን የመሳሰሉት የኦሮሞ ልሂቆች የሚታዩት፣ ያማራን ጩኸት ቀምተው እየጮሁ በመሳለቅ ባማራ ቁስል ላይ እንጭት ሲሰዱበት ነው፡፡  ስለዚህም የኦሮም ሕዝብ ወደደም ጠላም ኦሮሞነቱ ከጭራቅ አሕመድ አረመኔያዊ ወንጀሎች ጋር ተቆራኝቷል፡፡  ቁርኝቱን ይበልጥ ያጠበቁት ደግሞ በጭራቅ አሕመድ ጭራቃዊ ወንጀል አለመጥን እየተደሰቱ፣ አማራን ሰበርነው፣ ወገርነው፣ ቆረጥነው ፈለጥነው እያሉ የሚደነፉት ሽመልስ አብዲሳን እና ታየ ደንድአን የመሳስሉት የጭራቅ አሕመድ አነሮች ናቸው፡፡

ጭራቅ አሕመድ በስሙ በሚፈጽመው አርመኔያዊ ወንጀል ሳቢያ፣ ታላቁ የኦሮሞ ሕዝብ ባረመኔነት መታየት ከጀመረ ውሎ አድሯል፡፡  በኦሮምኛ ዘፈን ካልጨፈርን እያሉ አምባጓሮ ያንሱ የነበሩ ሰወች፣ የኦሮምኛ ዘፈን ሲሰሙ፣ ፊታቸውን አጨፍግገው ሞት ፊት ሲያስመስሉ ከማየት የበለጠ እጅግ የሚያሳዝን ትዕይንት የለም፡፡  ከጭራቅ አሕመድ በኋላ ማንም ኦሮሞ ያልሆነ ስው ማናቸውንም የኦሮሞ ፖለቲከኛ መቸም ቢሆን አያምንም፣ ካልተገደደ በስተቀር ደግሞ መቸም ቢሆን አይመርጥም፡፡  በተለይም ደግሞ ከጭራቅ አሕመድ በኋላ ማናቸውም የኦሮሞ ፖለቲከኛ የቱንም ያህል ቅን አሳቢ ቢሆንም ባማራ ሕዝብ ተደግፎ አራት ኪሎ አይግባም፡፡  ባማራ ሕዝብ ያልተደገፈ ደግሞ አራት ኪሎ አይቆይም፡፡  

ስለዚህም ለኦሮሞ ሕዝብ እታገላለሁ የሚለው ጭራቅ አሕመድ፣ ለኦሮሞ ሕዝብ ከዋለለት “ውለታወች” ውስጥ ዋናወቹ የሚከተሉት ሁለቱ ናቸው፡፡  የመጀመርያው “ውለታው”  አረመኔያዊ ድርጊቱን በኦሮሞ ስም በመፈጸም የኦሮሞን ሕዝብ በጉድኝት (association) አረመኔ ማስባል ነው፡፡  ሁለተኛው “ውለታው” ደግሞ ባማራ ጫንቃ ስልጣን ላይ ከወጣ በኋላ አማራን በመጨፍጨፍና በማስጭፍጨፍ ማናቸውም የኦሮሞ ፖለቲከኛ ኦሮሞ ባልሆነ በማናቸውም ሕዝብ በተለይም ደግሞ ባማራ ሕዝብ መቸም ቢሆን እንዳይታመን ማድረግ ነው፡፡  በዚህ አንጻር ሲታይ ጭራቅ አሕመድ ቁርጥምጥም አድርጎ የበላው ያማራን ልጆቹን (ማለትም ሥጋውን) ቢሆንም፣ የኦሮሞን የበላው ግን ኦሮሞነቱን (ማለትም ነፍሱን) ነው፡፡  መጽሐፉ የሚለው ደግሞ ሥጋን የሚገሉትን ሳይሆን ነፍስን የሚገሉትን ፈሩ ነው፡፡

ጭራቅ አሕመድ እየቆየ በሄደ ቁጥር አማራም እየጠነከረ ስለሚሄድ፣ ባማራ ላይ የሚፈጽመው ወንጀል በቁጥር እየቀነስ ይሄዳል፡፡  በሌላ በኩል ደግሞ ባማራ ላይ በገፍ ወንጀል መፈጸም ያልቻለው ጭራቅ አሕመድ፣ በብስጭቱ የተነሳ ባማራ ላይ የሚፍጽማቸው በቁጥር እያነሱና እያነሱ የሚሄዱ ወንጀሎች፣ ባሰቃቂነታቸው ግን እየከፉና እየከፉ ይሄዳሉ፡፡  ስለዚህም ጭራቅ አሕመድ እየቆየ በሄደ ቁጥር፣ ያማራ ሥጋዊ ቁስል እየዳነ ሲሄድ፣ የኦሮሞ ነፍሳዊ ቁስል ግን እየባስ ይሄዳል፡፡ በመሆኑም የጭራቅ አሕመድ ባስቸኳይ መወገድ ዘለቄታዊ ጥቅሙ የበለጠ የሚሆነው ላማራ ሕዝብ ሳይሆን ለኦሮሞ ሕዝብ ነው፡፡  የኦሮሞ ሕዝብ ጭራቅ አሕመድን ባስችኳይ አስወግዶ በጭራቁ አማካኝነት የቆሸሸውን ስሙን ለማጽዳት ያለውን ጠባብ ዕድል ባፋጣኝ ካልተጥቀምበት ደግሞ፣ ባፋጣኝ እየተደራጀ ያለው ያማራ ሕዝብ ጭራቁን ያስወግደውና ዕድሉ ለዘላልሙ ያመልጠዋል፡፡  ጭራቅ አሕመድን አማራ ሳያስወግደው በፊት የማስወገድ ምርጫ ደግሞ የሌላ የማንም ሳይሆን የራሱ የኦሮሞ

ጭራቅ አሕመድ ባማራ ሕዝብ ላይ በቀጥታና በተዛዋሪ የፈጸማቸውና ያስፈጸማቸው ወንጀሎች ባሰቃቂነታቸው ወደር የሌላቸውና ምናልባትም ደግሞ በየትም ዓለም ላይ ተፈጽመው የማያውቁ፣ ራሱን ሰይጣንን የሚያሰቀኑ፣ የራሱ የጭራቅ አሕመድ አረማኔያዊ ፈጠራወች ናቸው፡፡  

ጭራቅ አሕመድ ያማሮችን ማሕፀን ዘርከቷል ወይም ደግሞ እንዲዘረከት አድርጓል፣ ሽሉን ደግሞ በልቷል ወይም ደግሞ አስበልቷል፡፡  ጭራቅ አሕመድ ያማራ ሕፃናትን ጎጆ ውስጥ ዘግቶ በሰደድ እሳት አንጨርጭሯል ወይም ደግሞ እንዲንጨረጭሩ አድርጓል፡፡  ጭራቅ አሕመድ አማሮችን የፊጥኝ አስሮ ባደባባይ ረሽኗል ወይም ደግሞ አስረሽኗል፡፡  ጭራቅ አሕመድ አማሮችን ባደባባይ ዘቅዝቆ ሰቅሏል ወይም ደግሞ አሰቅሏል፡፡  ጭራቅ አሕመድ አማሮችን አጋድሞ አርዷል ወይም ደግሞ አሳርዷል፡፡ ጭራቅ አሕመድ ያማሮቸን ቆዳ በቁማችው ገፏል ወይም ደግሞ አስገፍፏል፡፡   ጭራቅ አሕመድ ያማሮቸን ሬሳ በሞተር ሳይክል ገትቷል ወይም ደግሞ አስገትቷል፡፡  ጭራቅ አሕመድ አማሮችን በግሬደር ቀብሯል ወይም ደግሞ አስቀብሯል፡፡  ጭራቅ አሕመድ ካማራ አስከሬን በተቆረጡ እጆችና እግሮች ሆያ ሆየ ጨፍሯል ወይም ደግሞ አስጨፍሯል፡፡  ጭራቅ አሕመድ ላማራ ተቆርቋሪ አመራሮችን ያለ ርህራሄ ርፍርፏል ወይም ደግሞ አስረፍርፏል፡፡ ጭራቅ አሕመድ ያማራ ከተሞችን አቃጥሎ አውድሟል ወይም ደግሞ አስወድሟል፡፡  ጭራቅ አሕመድ ያማራ ባለሃብቶችን ሐብትና ንብረት ዘርፏል ወይም ደግሞ አስዘርፏል፡፡  ጭራቅ አሕመድ ያማራን ሕዝብ ባንድም በሌላም መንገድ በሚሊዮኖች ቀንሷል ወይም ደግሞ አስቀንሷል፡፡

እነዚህና እነዚህን የመሳሰሉት የጭራቅ አሕመድ ጭራቃዊ ወንጀሎች፣ የአማራን ሕዝብ እጅግ የሚያንገበግቡና ለበቀል የሚያነሳሱ ቁስሎች ቢሆንም፣ ቁስልነታቸው ግን የመንፈስ ሳይሆን የሥጋ ብቻ ነው፡፡  ሳይደግስ አይጣላም እንደሚባለው፣ የጭራቅ አሕመድ ጭራቃዊ ወንጅል ያማራን ሕዝብ ክፉኛ ቢጎዳውምና ቁጥሩን በሚሊዮኖች ቢቀንሰውም፣ በሌላ በኩል ግን ያማራን ሕዝብ ከተኛበት አስብርግጎ ቀስቅሶ፣ አማራነቱን መሠርት አድርጎ በከፍተኛ ቁጭት እንዲነሳሳ አድርጎታል፡፡

በዚህ የቁጭት አንሳሱ ከቀጠለ ደግሞ፣  ራሱን ከፀራማሮች ለማጽዳትና ለማኮብኮብ ጥቂት ጊዜ ከወሰደበት በኋላ፣ በፍጥነት አሻቅቦ በመናር ወያኔንና ኦነግን ዝቅዝቅ እያየ ራስ፣ ራሳቸውን ቀጥቅጦ የሚያጠፋብት ጊዜ ሩቅ እንደማይሆን ሳይታለም የተፈታ ነው፡፡  በርግጠኝነት መናገር የሚቻለው ያማራ ሕዝብ ባማራነቱ ተደራጀቶ ተጠናክሮ ለመውጣት የሚፈጅበት ጊዜ ትግሬ በትግሬነቱ፣ ኦሮሞም በኦሮሞነቱ ለመደራጀት ከፈጀባቸው ጊዜ አንጻር ኢምንት እንደሚሆን ነው፡፡  የርግጠኝነቱ ዋና ምክኒያቶች ደግሞ የሚከተሉት ሦስቱ ናችው፡፡   

አንደኛው ምክኒያት ያማራ ሕዝብ ባማራነቱ የሚደራጀው ጦቢያን በበላይነት ተቆጣጥሬ ሁሉን በጀ በደጀ አድርጌ፣ ጦቢያን በኔ መልክ እሠራታልሁ ካልቻልኩም አፈራርሳታለሁ ከሚል ከዝቅተኝነትና ከስግብግብነት እሳቤ ሳይሆን፣ አማራነቱን ለማስጥበቅ ባማራነት ከመደራጀት ውጭ ምርጫ ስላጣና ስለተገደደ ብቻ መሆኑ ነው፡፡  መፈናፈኛ ካሳጣኸው ደግሞ የራስህም ውሻ ቢሆን ይዘነጣጥልሃል፡፡  ጭራቅ አሕመድ ደግሞ ኦነግንና ወያኔን በሕቡዕ እና በገሃድ አስተባብሮ፣ ያማራን ሕዝብ ማዕዘን ላይ አስጠግቶ መፈናፈኛ አሳጥቶታል፡፡  ስለዚህም መፈናፈኛ ያጣው ያማራ ሕዝብ ጭራቅ አሕመድን ዘነጣጥሎ የቤኒቶ ሞሶሎኒን (Benito Mussolini) ዕጣ የሚሰጥበት፣ ጭራቅ አሕመድ አማሮችን በጨፈጨፈ ቁጥር “እግዜር ለኔ ያደረገው” እያለች በመዝሙር ለምታበረታታው፣ ጎንደርን ካማራ ነጥላ አማራን ለማዳከም የበኩሏን ለምትጣጣርው ለዝናሽ ታያቸው ደግሞ የክላራ ፒታችን (Clara Petacci) ጽዋ የሚያቀምስበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም፡፡  

ባማራነቱ መድራጅት ለሕልውናው ሲል የውዴታ ግዴታ የሆነበት ያማራ ሕዝብ፣ ባማራነቱ ለመደራጀት የኦሮሞንና የትግሬን ያህል ጊዜ የማይወስድበት ሁለተኛው ምክኒያት ደግሞ ያማራ ሕዝብ የዝቅተኝነት ስሜት ሲያልፍም የማይነካው፣ በራሱ ከመጠን በላይ የሚተማመን፣ ማንም ይበልጠኛል ብሎ የማያስብ ኩሩ ሕዝብ በመሆኑ ነው፡፡  ሦስትኛው ምክኒያት ደግሞ ዘመኑ መደራጀትን በከፍተኛ ደረጃ ያሰለጠ (ያቀላጠፈ) የኪንሲን (technology) ዘመን መሆኑ ነው፡፡  

ስለዚህም “ኦነግ ሦስት ሺ ዓምት ይገዛል”  ብሎ ሌንጮ ባቲ ቢፎክርም፣ አስር ዓመት እንደማይቆይ ግን ገና ካሁኑ እሱ ራሱ ባይኑ በብረቱ እያየው ነው፡፡  ይባስ ብሎ ደግሞ የቆጡን ላኮመልዛን (ውሎን) አውርዳለሁ ብሎ ሲንቀዠቀዥ፣ የብብቱን ቢዛሞን (ወለጋን) በማጣት አተርፍ ባይ አጉዳይ የሚሆንበት፣ \የሚበላውን\ አሳ እጎረጉራለሁ ብሎ /የሚበላውን/ ዘንዶ የሚያውጣበት ጊዜ በከፍተኛ ፍጥነት እየተቃረበበት ነው፡፡  

በሌላ በኩል ግን ጭራቅ አሕመድ ይህን ሁሉ ወንጀል ባማራ ሕዝብ ላይ የሚፍጽመው በኦሮሞ ስም ነው፡፡  በኦሮሞ ስም ለሚፍጽመው ወንጅል ደግሞ ይህ ነው የሚባል የኦሮሞ ሰው መቃወም ቀርቶ ሲነቅፈው አልተስማም፡፡  በሌላ በኩል ግን በቀለ ገርባንና መራራ ጉዲናን የመሳሰሉት የኦሮሞ ልሂቆች የሚታዩት፣ ያማራን ጩኸት ቀምተው እየጮሁ በመሳለቅ ባማራ ቁስል ላይ እንጭት ሲሰዱበት ነው፡፡  ስለዚህም የኦሮም ሕዝብ ወደደም ጠላም ኦሮሞነቱ ከጭራቅ አሕመድ አረመኔያዊ ወንጀሎች ጋር ተቆራኝቷል፡፡  ቁርኝቱን ይበልጥ ያጠበቁት ደግሞ በጭራቅ አሕመድ ጭራቃዊ ወንጀል አለመጥን እየተደሰቱ፣ አማራን ሰበርነው፣ ወገርነው፣ ቆረጥነው ፈለጥነው እያሉ የሚደነፉት ሽመልስ አብዲሳን እና ታየ ደንድአን የመሳስሉት የጭራቅ አሕመድ አነሮች ናቸው፡፡

ጭራቅ አሕመድ በስሙ በሚፈጽመው አርመኔያዊ ወንጀል ሳቢያ፣ ታላቁ የኦሮሞ ሕዝብ ባረመኔነት መታየት ከጀመረ ውሎ አድሯል፡፡  በኦሮምኛ ዘፈን ካልጨፈርን እያሉ አምባጓሮ ያንሱ የነበሩ ሰወች፣ የኦሮምኛ ዘፈን ሲሰሙ፣ ፊታቸውን አጨፍግገው ሞት ፊት ሲያስመስሉ ከማየት የበለጠ እጅግ የሚያሳዝን ትዕይንት የለም፡፡  ከጭራቅ አሕመድ በኋላ ማንም ኦሮሞ ያልሆነ ስው ማናቸውንም የኦሮሞ ፖለቲከኛ መቸም ቢሆን አያምንም፣ ካልተገደደ በስተቀር ደግሞ መቸም ቢሆን አይመርጥም፡፡  በተለይም ደግሞ ከጭራቅ አሕመድ በኋላ ማናቸውም የኦሮሞ ፖለቲከኛ የቱንም ያህል ቅን አሳቢ ቢሆንም ባማራ ሕዝብ ተደግፎ አራት ኪሎ አይግባም፡፡  ባማራ ሕዝብ ያልተደገፈ ደግሞ አራት ኪሎ አይቆይም፡፡  

ስለዚህም ለኦሮሞ ሕዝብ እታገላለሁ የሚለው ጭራቅ አሕመድ፣ ለኦሮሞ ሕዝብ ከዋለለት “ውለታወች” ውስጥ ዋናወቹ የሚከተሉት ሁለቱ ናቸው፡፡  የመጀመርያው “ውለታው”  አረመኔያዊ ድርጊቱን በኦሮሞ ስም በመፈጸም የኦሮሞን ሕዝብ በጉድኝት (association) አረመኔ ማስባል ነው፡፡  ሁለተኛው “ውለታው” ደግሞ ባማራ ጫንቃ ስልጣን ላይ ከወጣ በኋላ አማራን በመጨፍጨፍና በማስጭፍጨፍ ማናቸውም የኦሮሞ ፖለቲከኛ ኦሮሞ ባልሆነ በማናቸውም ሕዝብ በተለይም ደግሞ ባማራ ሕዝብ መቸም ቢሆን እንዳይታመን ማድረግ ነው፡፡  በዚህ አንጻር ሲታይ ጭራቅ አሕመድ ቁርጥምጥም አድርጎ የበላው ያማራን ልጆቹን (ማለትም ሥጋውን) ቢሆንም፣ የኦሮሞን የበላው ግን ኦሮሞነቱን (ማለትም ነፍሱን) ነው፡፡  መጽሐፉ የሚለው ደግሞ ሥጋን የሚገሉትን ሳይሆን ነፍስን የሚገሉትን ፈሩ ነው፡፡

ጭራቅ አሕመድ እየቆየ በሄደ ቁጥር አማራም እየጠነከረ ስለሚሄድ፣ ባማራ ላይ የሚፈጽመው ወንጀል በቁጥር እየቀነስ ይሄዳል፡፡  በሌላ በኩል ደግሞ ባማራ ላይ በገፍ ወንጀል መፈጸም ያልቻለው ጭራቅ አሕመድ፣ በብስጭቱ የተነሳ ባማራ ላይ የሚፈጽማቸው በቁጥር እያነሱና እያነሱ የሚሄዱ ወንጀሎች፣ ባሰቃቂነታቸው ግን እየከፉና እየከፉ ይሄዳሉ፡፡  ስለዚህም ጭራቅ አሕመድ እየቆየ በሄደ ቁጥር፣ ያማራ ሥጋዊ ቁስል እየዳነ ሲሄድ፣ የኦሮሞ ነፍሳዊ ቁስል ግን እየባስ ይሄዳል፡፡ 

በመሆኑም የጭራቅ አሕመድ ባስቸኳይ መወገድ ዘለቄታዊ ጥቅሙ የበለጠ የሚሆነው ላማራ ሕዝብ ሳይሆን ለኦሮሞ ሕዝብ ነው፡፡  የኦሮሞ ሕዝብ ጭራቅ አሕመድን ባስችኳይ አስወግዶ በጭራቁ አማካኝነት የቆሸሸውን ስሙን ለማጽዳት ያለውን ጠባብ ዕድል ባፋጣኝ ካልተጥቀምበት ደግሞ፣ ባፋጣኝ እየተደራጀ ያለው ያማራ ሕዝብ ጭራቁን ያስወግደውና ዕድሉ ለዘላለሙ ያመልጠዋል፡፡  ጭራቅ አሕመድን አማራ ሳያስወግደው በፊት የማስወገድ ምርጫ ደግሞ የሌላ የማንም ሳይሆን የራሱ የኦሮሞ ሕዝብ ነው፣ የሚጥመውን የሚያውቀው እሱ ራሱ ነውና፡፡      

ሕዝብ ነው፣ የሚጥመውን የሚያውቀው እሱ ራሱ ነውና፡፡  

ስሙን ለማጽዳት ያለውን ጠባብ ዕድል ባፋጣኝ ካልተጥቀምበት ደግሞ፣ ባፋጣኝ እየተደራጀ ያለው ያማራ ሕዝብ ጭራቁን ያስወግደውና ዕድሉ ለዘላልሙ ያመልጠዋል፡፡  ምርጫው ደግሞ የሌላ የማንም ሳይሆን የራሱ የኦሮሞ ሕዝብ ነው፣ የሚጥመውን የሚያውቀው እሱ ራሱ ነውና፡፡     

መስፍን አረጋ mesfin.arega@gmail.com

Filed in: Amharic