ሰዎቹ በሰላም የህዝብን ጥያቄ አይመልሱም ….!
ግርማ ካሳ
የኦሮሙማ ሃይሎች ሁለት እቅድ ነው ያላቸው:: አንደኛው እያታለሉ አባገዳዊ የአዲስ አበባን Oromizatiom በማጠናከር ኦሮሞ የበላይ የሆናባትን ኢትዮጵያ መመስረት ነው::
ያ ካልተሳካ የኦሮሚያን ሪፑብሊክ ማወጅ:: ይፋ አላደረጉትም እንጂ ያንን ጀምረዋል:: ሺመልስ አብዲሳ እንደ ኤርትራ እንሆናለን እያለ ነው::
ለዚህም ነው የኢትዮጵያ ታሪክ: የኢትይጵያን ፊደል: የኢትዮጵያን ባንዳራ : ኢትዮጵያዊነትን የሚያሳይን ነገረ : ወያኔ ሸንሽና በሰጠቻቸውና ታግለው ሳይሆን በስጦታ ባገኙት ክልል: በጉልበት የማራቅ ስራ የሚሰሩት::
ህዝብ ዝም ብሎ ራሱን ማሞኘትና መጃጃል የለበትም:: እነዚህን ሰዎች መለመን: መለማመጥ መቆም አለበት::
ሰዎቹ ሰላም:መቻቻል: እኩልነት: ተከባብሮ መኖር DNA ያቸው ውስጥ የለም::: ጅብን አንባሳ: ኤሊን አቦሸማኔ ሁኑ እንላለን ? እንደዚያ ነው::
እነ አብይ አሀመድ: የኦሮሙማ ሃይሎች መወገድ ነው ያለባቸው:: ያሰለጠኑት ጦር አለ:: እየገደለ: እየጨፈጨፈ: የዘር ማፅዳትና የዘር ማጥፋት ወንጀሎች እየፈፀመ ያለ:: ሚሊዮኖች ይፈናቀለ:: ጦር አለን እያሉም በሌላው ላይ ማስፈራራትና ዛቻ እየወረወሩ ነው:: የሌላው ትእግስት እንደ ፍርሃትና ደካማነት በመቁጠር::
ይሄ ዘረኛ ቡድን ከግራዚያኒ ጣሊይን በምንም የሚለይ አይደለም:: አጥፊ ቡድን ነው:: ላለፊት 5 አመት ብዙ ነሮችን ነው ያበላሸው:: ይህ ቡድን እንዲቀጥል ከተደረገ አገር ትጠፋለች:: ይሄን ቡብ ለመመከት : መክቶም ለማሸነፍ መዘጋጀት ያስፈልጋል:: ሁሉም ታጥቆ መጠበቅ አለበት::
ቅዱስ ሲኖዶስ ሰልፍ ጠርቷል:: ሰልፉ ይደረጋል ብዬ አላስብም:: ከተደረገም የሚለወጥ ነገር ላይኖር ይችላል:: እነ አብይ ሲኖዶሱን. Ignore ሊይደርጉ ይችላሉ:: ከዚያ በሗላ : ከሰላማዊ እንቅስቃሴ ውጭ ሲኖዶሱ የሚያደርገው አይኖርም::
አንድ ያለው ትንሽ ተስፋ: 5% እድል እሰጠዋለሁ ከኦሮሞ ብልፅግና ውጭ ያሉ ደፈር ብለው አሁንስ በቃ ማለት ከቻሉ ከዚያው ከብልፅግና ውስጥ መፍትሄ ሊመጣ ይችላል::
የሰላም በር ሲዘጋ የአመፅ በር ይከፈታል እንደተባለው ይሄን ክፉ አገር አጥፊ አገዛዝ በአመፅና በሃይል ለማስወደግ ኢትዮጵያውያን አምረን የምነሳበት ጊዜ ነው:: በሲኖዶሱ ሰላማዊ እንቅስቃሴ: በብልፅግና ውስጥ በሚቀርቡ ግፊቶች ነገሮች መስመር ከያዙ እሰየው ነው:: ግን አንታለል:: ያ የመሆን እድሉ በጣም ጠባብ ነው::