>
5:33 pm - Tuesday December 5, 3634

ጀርመን ለአብይ አህመድ ስጥታው የነበረውን ሽልማት ነጠቀችው! (መምህር ዘመድኩን በቀለ)

ጀርመን ሽልማቱን ነጠቀችው…!

መምህር ዘመድኩን በቀለ

“…ዘገባው የ nFrankfurter Neue Presse ነው። ጋዜጣው ከእለተ እሑድ በቀር በየቀኑ በየዕለቱ የሚወጣ ዕድሜ ጠገብ ጋዜጣ ነው እንዲህ የሚለው።

“…Dem äthiopischen Ministerpräsidenten Abiy Ahmed war der 2019 verliehene Preis nachträglich entzogen worden. Nach Angaben des Vorsitzenden des Kuratoriums Hessischer Friedenspreis, Karl Starzacher, gab es darauf bislang keine Reaktion von offizieller äthiopischer Seite. dpa

“…ትርጉም በስለሺ…እንደ አውሮጳውያን አቆጣጠር በ2019 ዓም ለኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚንስተር አቢይ አህመድ (ዶክተር የለም) ተሰጥቶ የነበረው የሄስን ክፍለ ሃገር የሰላም ሽልማት እንደገደና ታይቶ እንደተነጠቀ እና እንደተወሰደበት ጀርመን ያለው የሽልማት ሸላሚው ድርጅት ማስታወቁንና ሆኖም ግን በዚህ ጉዳይ ላይ ከኢትዮጵያ መንግሥት በኩል እስከአሁን ምንም ዓይነት ምላሽ እንዳልተሰጠበት ነው የሚያትተው። ሙሉውን ሊንኩን ከፍታችሁ አንብቡ።

https://www.fnp.de/hessen/hessischer-friedenspreis-fuer-ilwad-elman-zr-92083830.html

“… ሽልማቱ 25ሺ ዩሮም ነበረው። አቢይ አሕመድ ያንን ዩሮ ወስዶ የሰጠው ለአረመኔ የሌባልጁ ለዮናታን አክሊሉ ነበር። ኦርቶዶክስን እንዲያፈርሳት ምስኪን ደሃ ልጆችን ሰብስቦ ገዝቶ ጠላቷ ያደርግ ዘንድም ነበር ሽልማቱን ወስዶ የሰጠው። አሁን ግን ዩሮው ቢቀልጥም የዐቢይ አሕመድ ክብርና ዝና ግን ገና በጠዋቱ እንደጤዛ እየረገፈ ነው። ይሄ የመጨረሻው መጀመሪያ ነው።

“…የኖቤል ሽልማት ገፈፋውም ይቀጥላል።

Filed in: Amharic