>

ያማራ ሕዝብ ሆይ ትልቁን ዠማ (ዐባይን) ተሻግረሃል፣ የቀረችህ ትንሿ ዥረት (ቀበና) ናት፣ መመለስ የለም (መስፍን አረጋ)

ያማራ ሕዝብ ሆይ ትልቁን ዠማ (ዐባይን) ተሻግረሃል፣ የቀረችህ ትንሿ ዥረት (ቀበና) ናት፣ መመለስ የለም 

የጠላቱን ማንነትና ምንነት ጠንቅቆ ያወቀ፣ የድሉን መንገድ ከግማሽ በላይ አጠናቀቀ፡፡

ጠላት የሚገባው በደካማ ጎን ስለሆነ፣ የሽንፈት መንስዔው የራስ ድክመት እንጅ የጠላት ጥንካሬ አይደለም፡፡  ያማራ ሕዝብ በዚህ ደረጃ በኦነግና በወያኔ የተዋረደው በራሱ ደክመት እንጅ በወያኔ ወይም በኦነግ ወይም በሁለቱም ጥንካሬ አይደለም፡፡  ያማራ ሕዝብ በዚህ ደረጃ የተዳከመው ደግሞ ዋና ጠላቱን ጭራቅ አሕመድን ዋና ወዳጁ አድርጎ፣ ሙሉ እምነቱን በኦነጋዊ ጭራቅ ላይ በማዋሉ ነው፡፡  ጭራቅ አሕመድ ደግሞ ኦነግን፣ ወያኔና የጉሙዝ ታጣቂን በማስተባበር፣ ያመነውን ያማራን ሕዝብ በግራ፣ በቀኝ፣ በፊት፣ በኋላ እያዋከብ ያለርህራሄ ይጨፈጭፈውና ያስጨፍጭፈው ጀመር፡፡   ያማራ ሕዝብ ግን በጭራቁ ሰናይ ንግግር ነሁልሎ፣ ሰይጣኑን በመልአክ መስሎ፣ ሰይጣናዊ ተግባሩን ላለማየት ዓይኑ ከልሎ ተቀመጠ፡፡

አሁን ላይ ግን ያማራ ሕዝብ የጭራቅ አሕመድን ሰይጣናዊ ተግባር ላለማየት ያጠለቀውን ክናብ (ዓይነ ርግብ, veil) አውልቆ፣ አሽቀንጥሮ ጥሏል፡፡  ሰባተኛውን ሉባ እርቃኑን አይቶታል (the emperor is naked)፡፡  እንዲሆን የሚፈልገውን ሳይሆን፣ እየሆነ ያለውን ማየት ጀምሯል፡፡  ጭራቅ አሕመድ በጣለበት አዚም ምክኒያት ከገባባት ከምናባዊት ጦቢያ ወጥቶ፣ ያማራ ሕዝብ ባለም ታሪክ ታይቶ ተሰምቶ በማይታወቅ ጭካኔ ወደሚጨፈጨፍባት ወደ እውናዊት ጦቢያ ገብቷል፡፡  ባጭሩ ለመናገር፣ ያማራ ሕዝብ ዋና ጠላቱ ወያኔም ኦነግም ሳይሆኑ ጭራቅ አሕመድ እንደሆነና ጭራቁን ጨርቅ ካደረገ፣ የወያኔና የኦነግ እዳቸው ገብስ (ቀላል) እንደሆነ በርግጠኝነት አውቋል፡፡  ይህን መራር ሐቅ እያነቀውም ቢሆን ሳይወድ በግዱ ውጧል፡፡

ያማራ ሕዝብ ሆይ፣ የሕልውናህ ዋና ጠላት ጭራቅ አሕመድ መሆኑን ስላወክ፣  ሕልውናህን ለማስከበር በምታደርገው ትግል ላይ ከግማሽ በላይ ተጉዘህ፣ ትልቁን ዠማ (ዐባይን) ተሻግረሃል (you crossed the Rubicon)፡፡  ያባይ ድልድይ ስለተሰበረ ደግሞ ወደኋላ መመለስ አትችልም፡፡  ስለዚህም ያሉህ ምርጫወች ሁለትና ሁለት ብቻ ናቸው፡፡  

አንደኛው ምርጫ፣ አስፈላጊውን መስዋዕትነት በመክፈል የቀረችህን ትንሿን ጅረት (ቀበናን) ተሻግረህ፣ የሕልውናው ዋና ጠላት የሆነውን ጭራቅ አሕመድን ጨርቅ አድርገህ፣ የራስህን ሕልውና በማረጋገጥ የጦቢያን ቀጣይነት ማርጋገጥ ነው፡፡  ሁለተኛው ምርጫ ደግሞ በቀበናና በፈረሰው ያባይ ደልድይ መካክል ተቆርጠህ ፣ በጭራቅ አሕመድ ሸኔ ተጨፍጭፈህ በማለቅ፣ ራስህ ሙትህ ጦቢያን ይዘህ በመሞት ይዞ ሟች መሆን ነው፡፡  እንኳን በጀግንነትህ ወደር የሌለህ ትልቁ ያማራ ሕዝብና ሕዳጣኖቹም ቢሆኑ ሁለተኛውን ምርጫ እንደማይመርጡ ደግሞ ሳይታለም የተፈታ ነው፡፡

ያማራ ሕዝብ ሆይ፣ ጭራቅ አሕመድን አስወግደው እንጅ እንዳሻህ አድርገው፡፡  ቢሻህ በዱላ ቀጥቀጠው፣ ቢሻህ በዲንጋ ፈጥፍጠው፣ ቢሻህ በጎራዴ ቁረጠው፣ ቢሻህ በምሣር ፍለጠው፡፡  ካላረካህ ደግሞ ቢሻህ ዘቅዝቀህ ስቀለው፣ ቢሻህ በዘይት ቀቅለው፣ ቢሻህ በውሃ አንፈረው፣ ቢሻህ በሚስማር ቸንክረው፡፡  ያደርከውን ብታደርገውም ግን ጭራቅ አሕመድ የሠራብህን ወንጀል የሚያካክስ ቅጣት ልታገኝለት አትችልም፡፡  እንኳን አንተ ሐይማኖተኛው፣ ሰይጣንም ቢሆን ለጭራቅ አሕመድ ተገቢውን ቅጣት ሊያገኝለት አይችልም፣  ጭራቅ አሕመድ ሰይጣንን ሺ እጥፍ የሚያስከነዳ ልዕልሰይጣን ነውና፡፡  

መስፍን አረጋ

mesfin.arega@gmail.com

Filed in: Amharic