>

የዐብይ አህመድ ሰልስቱ ማንነቶች (ጽሁፍ ፕ/ር ግርማ ብርሐኑ - ትርጉም ቴዎድሮስ አረጋ)

አንድም ሶስትም ፡ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የ 2012 ዓ.ም የኖቤል የሰላም ሽልማት ተሸላሚው የዐብይ አህመድ ሰልስቱ ማንነቶች (ዐብይ ሰባኪው ፤ ዐብይ ተዋኒው እና ዐብይ አጼ በጉልበቱ)

ጽሁፍ ፕ/ር ግርማ ብርሐኑ – ትርጉም ቴዎድሮስ አረጋ

  • ኢትዮጵያ ውስጥ በሚገኙ የማሰቃያ ማጎሪያዎች ውስጥ ታስረው የነበሩ በሺዎች የሚቆጠሩ የተገዳዳሪ ፖለቲካ መሪዎችንና (አንዳርጋቸው ጽጌ፤ አንዷለም አራጌ፤ በቀለ ገርባ ወዘተ)* ተከታዮቻቸውን፤ ጋዜጠኞቹንና (እስክንድር ነጋ፤ ውብሸት ታዬ፤ ወዘተ)* ሌሎች የሰብአዊ መብት ተሟጋቾችን እንዲፈቱ አደረገ፤
  • በውጭ የሚኖሩ (እንደነ ታማኝ በየነ፤ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ)* ወዘተ ያሉ ታዋቂ ኢትዮጵያውያን የተቃዋሚ ፖለቲካ ማህበር መሪዎችንና አባላትን እና (በስደት ላይ የነበረውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ ሲኖዶስ ጳጳሳት)* ወደ አገርቤት እንዲገቡ አደረገ፤
  • በእኔ ዘመን አንድም ሰው ያለወንጀል አይታሰርም፤ሙስናን ታሪክ አደርገዋለሁ፤ መገናኛ ብዙሃን ያሻችውን መጻፍና መዘገብ ይችላሉ የሚሉ መግለጫዎችን ሰጠ
  • ከሁሉም በላይ ግን ለ 2 አሰርት ዓመታት የዘለቀውን የኢትዮ ኤርትራ ፍጥጫ በ “ሰላም*” እንዲፈታ ባደረገው ጥረት ምክኛት የ2012 ዓመተምህረቱን የዓለም የኖቤል የሰላም ሽልማትን ለመሸለም በቃ።
  • ሙሉ ጽሁፉን ለማንበብ ቀጥሎ ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ 
Filed in: Amharic