>
5:33 pm - Wednesday December 5, 6818

ሰሞነ ህማማት፤ እንኳን አደረሳችሁ!

ሰሞነ ህማማት፤ እንኳን አደረሳችሁ!

  • ዕሁድ፤ ጌታ በአህያ ተቀምጦ እየሩሳሌም ገባ።
  • ሰኞ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ቤቱ የእግዘኢብሔር ቤት ተብላ ትጠራለች። እናንተ ግን መነገጃ አደረጋችሁት ብሎ ሲነግዱ የነበሩትን አስወጣቸው።
  • ማክሰኞ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ከመሰቀሉ አስቀድሞ ለመጨረሻ ጊዜ አስተማረ።
  • ረቡዕ፤ ይሁዳ ጌታውን ካደ። መቅደላዊት ማሪያም የጌታን እግር ሽቶ አርከፍክፋ በጸጉሯ አበሰችው።
  • ሐሙስ፤ ደቀ መዛሙርቱ እራት አዘጋጁ።ጌታም ቂጣውንና ወይኑን ባርኮ እንኩ ጠጡ አላቸው።
  • ዐርብ፤ ጌታ በመስቀሉ ላይ ስለሰዎች ተሰቀለ። በስጋው ታመመ። ሞተ።
  • ቅዳሜ፤ ጌታ ወደሲኦል ወርዶ በሲኦል ላሉት ሁሉ ሰላምን ሰበከላቸው። ወደገነትም አስገባቸው።
  • ዕሁድ፤ ጌታ በስልጣኑ መቃብር አጥፍቶ ተነሳ።
Filed in: Amharic