>

የህዝባዊ ትግል አቅጣጫ እና የተግባር ግብረሀይል ጥሪ ማንፌስቶ (ማዕዶት ፋውንዴሽን)

የህዝባዊ ትግል አቅጣጫ እና የተግባር ግብረሀይል ጥሪ ማንፌስቶ (ማዕዶት ፋውንዴሽን)

ኢትዮጵያ አሁን ያለችበት የፓለቲካ ኩነት ከቀን ወደ ቀን ወደ አስከፊ ደረጃ እየደረሰ፣ ህዝብ ይህንን ዘግናኝ የፓለቲካ ሂደት ከጅምሩ በልኩ ማውገዝ፣ መቃወም፣ መቆጣት፣ ጥያቄ ማንሳት ሲገባው ባለማድረጉ እዚህ ደርሷል። የህዝቡም ፈተና ከቀን ቀን በአቤቱታ፣ ቅሬታ በማቅረብ ሊፈታ አልቻለም።

ሙሉውን ለማንበብ ቀጥሎ ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ።

Filed in: Amharic