>

ጭራቅ አሕመድ ሆይ እርምህን አውጣ፣ የመዋጋት አለመዋጋት ምርጫ ያንተ ሳይሆን ያማራ ሕዝብ ሁኗል

ጭራቅ አሕመድ ሆይ እርምህን አውጣ፣ የመዋጋት አለመዋጋት ምርጫ ያንተ ሳይሆን ያማራ ሕዝብ ሁኗል

አለባብሰው ቢያርሱ፣ ባረም ይመለሱ።

መስፍን አረጋ 

ጦርነት የሚጀመረው በምርጫ ቢሆንም፣ የሚፈጸመው ግን በግዴታ ነው።  በሌላ አባባል፣ ጦርነትን ለመጀመር ውሳኔው የጀማሪው ብቻ ቢሆንም፣ ለማቆም ግን ውሳኔው የተፋላሚውም ጭምር ነው።  ጭራቅ አሕመድ ግን ኮለኔል ነኝ ቢልም፣ ይህን መሠረታዊ ሐቅ አያውቅም።  አለማወቁ ደግሞ አያስገርምም፣ በወያኔ ዘመን ለኮለኔልነት የበቃው በወታደራዊ ክሂሎቱ ሳይሆን ባማራ ጥላቻው ነበርና።

ጭራቅ አሕመድ ባማራ ሕዝብ ላይ ያልታወጀ ጦርነት (undeclared war) ከፍቶ በሸዋ፣ በወለጋና በመተከል በመቶ ሺ የሚቆጠሩ አማሮችን አርዶና አሳርዶ፣ በሚሊዮን የሚቆጠሩትን አፈናቀሏል።  ይህ ሁሉ ስላላረካው ደግሞ ይፋ ጦርነት አውጆ ባማራ ክልል ላይ ዘምቷል።  ባማራ ክልል ላይ የከፈተው ይፋ ጦርነት ግን እንዳሰበው ስላልሄደለት፣ በጃንደረባው በብርሃኑ ጁላ አማካኝነት ከፋኖ ጋር መዋጋት አንፈልግም ብሎ አስነግሯል። 

በሌላ አባባል፣ ጭራቅ አሕመድ ባማራ ሕዝብ ላይ ሲያሰኘው የከፈተውን ጦርነት ሲያሰኘው ለማቆም ወይም ለመተገግ (ተግ ለማድረግ፣ pause) ፈለጓል።  ጦርነቱ ሊቆም ወይም ሊተግግ የሚችለው ግን በጭራቅ አሕመድ ፈቃድ ሳይሆን ባማራ ሕዝብ ፈቃድ ነው።   ያማራ ሕዝብ ደግሞ የሕልውና ጠላቶቹን ወያኔንና ኦነግን ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ሳያስወግድ በፊት ጦርነቱን ማቆም ቀርቶ መተገግ የለበትም።  አለበለዚያ ትርፉ የሕልውና ጠላቶቹ ይበልጥ እንዲጠናክሩ ዕድል ሰጥቶ መከራውን ይበልጥ ማክፋት ነው።  አለባብሰው ቢያርሱ ባረም ይመለሱ እንዲሉ፣ የውሃ ቀዳ፣ ውሃ መልስ ጦርነት ያማራን ሕዝብ እንደ ሕዝብ መጥፋት ይበልጥ ያፋጥነዋል።  

ጭራቅ አሕመድ የከፈተው ጦርነት መደምደም ያለበት ያማራ ሕዝብ ወያኔና ኦነግን ሲያጠፋ፣ ወይም ደግሞ ወያኔና ኦነግ ያማራን ሕዝብ ሲያጠፉ ብቻ ነው።  የጦርነቱ ሁኔታወች በግልጽ እያሳዩ ያሉት ደግሞ በለኮሱት እሳት የሚለበለቡት ወያኔና ኦነግ እንደሆኑ ነው፣ ሎጋው ሽቦዬ፣ ሎጋው ሽቦዬ፣ የጫረው እሳት ሲፈጀው ታዬ፣ እንዳለ ከያኒ (artist) ካሳ ተሰማ።  ማናቸውም የጦርነት ጀማሪ ጦርነቱን የጀመረበትን ዓላማ ሳያሳካ ጦርነቱን ለማቆም ዳር፣ ዳር የሚለው እየተሸነፈ መሆኑን ሲገነዘብ ብቻ ነው።    

ስለዚህም፣ ያማራ ሕዝብ ወያኔንና ኦነግን ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለማጥፋት የሚያደርገውን ያልሞት ባይ ተጋዳይ ጦርነት ከግቡ ሳያደርስ በፊት የሚያስቆሙ ወይም ለማስቆም የሚሞከሩ ሁሉ ያማራ የሕልውና ጠላቶች ናቸው።  በተለይም ደግሞ ካሁን በኋላ ከጭራቅ አሕመድ ጋር በድርድርም ሆን በሽምግልና እታረቃለሁ የሚል ፋኖም ሆነ የፋኖ አመራር፣ ባንዳ ተብሎ፣ ከወያኔና ከኦነግ ጋር ተጨምሮ አብሮ መወቀጥ አለበት።

ትግሉ መነሻው አማራ መዳረሻው ጦቢያ ነው።  ያማራና የጦቢያ ሕልውና ለዘላለም የሚረጋገጠው ደግሞ የሁለቱም የሕልውና ጠላቶች ወያኔና ኦነግ ሙተው ተቀብረው ለዘላለም ሲወገዱ ብቻ ነው። 

   

መስፍን አረጋ     

mesfin.arega@gmail.com

Filed in: Amharic