>

ዝናሽ ታያቸውና የመጽሐፍ ቅዱሷ አስቴር (መስፍን አረጋ)  

ዝናሽ ታያቸውና የመጽሐፍ ቅዱሷ አስቴር

መስፍን አረጋ  

የጭራቅ አሕመድ ባልተቤት ወ/ሮ ዝናሽ ታያቸው የወንጌል ዘማሪ ነኝ ትላለች፡፡  ስለዚህም ጥያቄው ስለ ወንጌል ታውቃለች ወይስ የገጠሙላትን ሁሉ እንደ በቀቀን (parrot) እየበቀቀነች ታንጎራጉራለች የሚለው ነው፡፡  ሁኔታዋ ሁሉ የሚያሳብቅባት ግን ስለ ወንጌል ማወቅ ቀርቶ ፍንጭም እንደሌላት ነው፡፡  ፍንጭ ቢኖራት ኖሮ በመጽሐፈ አስቴር ውስጥ በሰፊው የተወሳውን የመጽሐፍ ቅዱሷን የአስቴርን ታሪክ በትንሹም ቢሆን ባስታወሰች ነበር፡፡  

የመጽሐፍ ቅዱሷ ንግሥት አስቴር ባሏ ንጉሥ አርጤክስስ (Ahasuerus, Xerxes) አይሁዳውያንን በገፍና በገፍ ሊጨፈጭፍ በተነሳ ጊዜ፣ እኔም ሚስትህ አይሁዳዊ ነኝና ጭፍጨፋህን ከኔ ጀምር የሚል ጽኑ አቋም በመውሰድ ሕዝቧን ከጭፍጨፋ አድና፣ የባሏ እኩይ አማካሪ የነበረውን ፀረይሁዳውን ሐማንን በስቅላት አስቀጣችው፡፡     

ወ/ሮ ዝናሽ ታያቸው ግን ባሏ ጭራቅ አሕመድ አማሮችን በጨፈጨፈና ባስጨፈጨፈ ቁጥር “እየሱሴ የኔ ጌታ፣ ያረገልኝ ትልቅ ውለታ” እያለች በመዘመር በጭፍጨፋው እንዲቀጥልበት ታበረታታዋለች፡፡  አማራን ይበልጥ አዳክማ ለባሏ ለጭራቅ አሕመድ ጭፍጨፋ ይበልጥ ምቹ ለማድረግ ደግሞ ጎንደርን ካማራ ለመነጠል ከነ አገኘሁ ተሻገርና መላኩ አለበል ጋር ትመሳጠራለች፡፡  አጋሮቿ ዮናታን አክሊሉንና ሶፍያ ሽባባውን የመሳሰሉ ፀረተዋሕዶ ጴንጤወች ናቸው፡፡  አማካሪወቿ ደግሞ ሌንጮ ለታንና ሌንጮ ባቲን የመሳስሉ የባሏ ፀራማራ አማካሪወች እንደሆኑ ያደባባይ ንግግሮቿ በግላጭ ይመሰክሩባታል፡፡  እሷ ልጇን ትድር ይመስል በጥበብ ተሽሞንሙና በጠያራ ጎንደር ስለምትሄድ ብቻ፣ ልጆቻቸውን ለመቅበር አዲሳባ እንዳይገቡ የተከለከሉትን ያማራ እናቶች፣ ሰላም የምታገኙት ዳቧችሁን በልታችሁ አርፋችሁ ከተቀምጣችሁ ብቻ ነው በማለት በቁስላቸው ላይ እንጨት እየሰደደች ትሳለቅባቸዋለች፡፡ 

አሁን ላይ ደግሞ ያማራ ሕዝብ በከባድ መስዋእትነት ያፈራረሰውን ብአዴንን ባማራ ክልል ላይ መልሳ ለመገንባት የጎንደር ፋኖወችን በሽምግልና ሰበብ ትጥቅ ልታስፈታ ትጣጣራለች።   

ስለዚህም ይህች እኩይ ሴት ከባሏ ከጭራቅ አሕመድ ባልተናነሰ ሁኔታ ያማራ ሕዝብ የሕልውና ጠላት ናት፡፡  በመሆኗም ያማራ ሕዝብ ሊመለከታት የሚገባው ጭራቅ አሕመድን በሚመለከትበት አይን ነው፡፡      

ጣልያኖች ጭራቁን ቤኒቶ ሞሶሎኒን (Benito Mussolini) ዋጋውን ሲሰጡት፣ የሞሶሎኒ ቀንደኛ አበረታታች የነበረችውን ጭራቂቷን ውሽማውን ክላራ ፒታችንም (Clara Petacci) በተመሳሳይ መንገድ ዋጋዋን ሰጧት፡፡  ጭራቅ አሕመድ አማራ እጅ ሲወድቅ ደግሞ እሱ የሞሶሎኒን (Benito Mussolini)፣ ዝናሽ ታያቸው ደግሞ የክላራ ፒታችን (Clara Petacci) ጽዋ መቅመስ አለባቸው፡፡  ያማራ ሕዝብ የጭራቅ አሕመድ ዓይነት ዳግም እንዳይፈጠር ማድረግ የሚችለው፣ ጭራቅ አሕመድንና ግብራበሮቹን (በተለይም ደግሞ ብአዴናዊ ግብራበሮቹን) ለሌሎች ማስተማርያ በሚሆን መንገድ አይቀጡ ቅጣት ሲቀጣቸው ብቻ ነው፡፡  

 

መስፍን አረጋ     

mesfin.arega@gmail.com

Filed in: Amharic