>

ለኢትዮጵያ ስለሚናገሩ፤ በባንዳዎች የሚቀጡት ኣዛውንት ድምጽ

profeser Mesfen Weldemariam Quateroበኢትዮጵያ መኖር እንዴት ከባድ መሰላችሁ! ለሁለት ሳምንት ያህል ኢንተርኔት ተቋረጠብኝና ስጠይቅ ሂሳብ ስላልከፈልክ ተባልሁ የነገረኝ የለም፤ ከሃያ አንድ ሺህ ብር በላይ ከፈልሁና በሁለተኛው ቀን ተከፈተልኝ፤ ተጨማሪ ቅጣት ይመስል መብራቴ ለሁለት ቀኖች ጠፋ፤ እንዲህ እያልን እንኖራለን! ኑሮ ካሉት መቃብር ይሞቃል እንደሚባለው፡፡

Filed in: Amharic