>

ምቀኝነታቸዉ መራራ ፍሬ ያፈራላቸዉ የትግሬ ምሁራን እና ፖለቲከኞች (ሸንቁጥ አየለ)

ሲነሱ ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር ትፍረስ::ማንም ሀገር አይኑረዉ::አማራ የሚባለዉንም ህዝብ እናጥፋዉ ብለዉ ነበር::እግዚአብሄር ለጉድ ብሎ ሀይል ሰጣቸዉ::አሸነፉም::እናም ምቀኞቹ የትግሬ ምሁራን እና ፖለቲከኞቹ በአንድ ልብ እና በአንድ መንፈስ ተባብረዉ የኢትዮጵያን ህዝብ በጎሳ ማናከስ እና ማባላት ቀጠሉ::በተለይም ማኒፌስቶ አዘጋጅተዉ እናጥፋዉ ያሉትን አማራ ከሁሉም ኢትዮጵያ እንዲባረር: እንዲገደል አደረጉ::ወራሪ ነዉ : መጤ ነዉ የሚለዉን ታርጋ እየለጠፉ አማራዉን ሀገር አልባ አደረጉት::

አሁን ሂደቱ ቀጥሏል:: ኦሮሞ ሀገር አልባነቱን ተቀላቅሎታል::ሚሊዮኖች ከሶማሊ ክልል መባረር ጀምረዋል::ጋምቤላው መራራ ጽዋዉን ተጎንጭቷል::የሲዳማ ዘረኛ ፖለቲከኞች አጠገቡ ያለዉን ወላይታ አዋሳ ሀገር አይደለም ብለዉ ወላይታዉ ጽዋዋን ተጎንጭቷል:: ጉራጌዉ እብዙ አካባቢዎች ሀገርህ አይደለም እየተባለ ንግዱ እየተቀማ ተባሯል::መላዉ ኢትዮጵያ የማንም አይደለም:: ኢትዮጵያ ባለቤት አልባ እንድትሆን ነበር የትግራይ ምሁራን እና ፖለቲከኞች የጋራ ራዕይ:: ትርምሱ ይቀጥላል::ምቀኝነታቸዉ መራራ ፍሬ ያፈራላቸዉ የትግሬ ምሁራን እና ፖለቲከኞች ግን አሁንም በደስታ እየጨፈሩ ነዉ::ጸጸት አያዉቁም::ህሊና የሚባል ነገረ አልፈጠረባቸዉም::

አንዴ ህዝቡን እርስ በርሱ በጎሳ ያጫርሱታል::ሌላ ጊዜ ረብሽህ እያሉ ህዝቡን በጅምላ ይረሽኑታል::አሁን ወልዲያ ላይ::ትናት ጎንደር ላይ: ጎጃም ላይ: ወለጋ ላይ:ሸዋ ላይ: ምስራቅ ኢትዮጵያ ላይ: ጋምቤላ ላይ: አፋር ላይ: ሁሉንም የጅምላ ግድያ ወንጀል እየፈጸሙ ነዉ:: እናም ህዝቡን እየጨረሱ በምቀንነት የቀመሩት ፖለቲካ ድል ያስገኘላቸዉ መስሏቸዉ አሁንም ጭፈራቸዉን ቀጥለዋል::

ሆኖም ሂደቱ በዝግታ ህዝችን ብለዉ ወደ ሚሉትም እያመራ ነዉ::ወለጋ ላይ እረብሻ ሲነሳ ትግሬን ኢላማ ማድረጉ እና ወለጋ ሀገሩ እንዳልሆነ እንዲታሰበዉ ማስጠንቀቂያ ተላልፎለታል::ጎንደር ላይ የተነሳዉ አመጽ ያስተላለፈዉ መልዕክትም ይሄንኑ ነዉ::ወልዲያ ላይ ተመሳሳይ ጅማሮ ነዉ ያለዉ::ሌላዉ ኢትዮጵያ ሀገር አልባ እንዲሆን በምቀኝነት ፖለቲካዉን የቀየዱት የትግሬ ምሁራን እና ፖለቲከኞች በዋናነት የትግሬን ህዝብ ሀገር አልባ ሊያደርጉት መዘጋጀታቸዉን የሚያሳዩ ምልክቶች ቀስ በቀስ እየታዩ ነዉ:: ጉድጓዱን አርቀዉ ቆፍረዉታል እና ነገሮቹ ወደጥልቁ መግባታቸዉ ሳይታለም የተፈታ ነዉ::

የትግራይ ህዝብ ግን አሁንም ምንም አልታዬዉም::በምቀኝነት የተተበተቡ የትግራይ ምሁራንን ሀይ ከማለት እና ከመቃወም ይልቅ ዝም ብሎ ይከተላቸዋል::ሌላዉ ኢትዮጵያዊ እያነባ እና እየደማ የትግራይ ህዝብ በጸጥታ ከትግራይ ምሁራን እና ፖለቲከኞች ጋር ይተባበራል::ምሁራኑ እና ፖለቲከኞቹም ህዝባቸዉን ማታለላቸዉን ቀጥለዋል::

አንድም የሀይማኖት አባት: አንድም ተቃዋሚ የትግሬ ምሁር: አንድም ገለልተኛ የትግሬ አዋቂ ወጥቶ ይሄ በምቀኝነት የተተበተበ አካሄድ እና የፖለቲካ ስልት ኢትዮጵያን በዋናነት እና በመጨረሻ ዋጋ የሚያስከፍለዉ የትግራይን ህዝብ ነዉ ሲል አይደመጥም::

ገና ከጅምሩ ይሄን ያስተዋሉት ፕሮፌሰር አስራት አንድ አስገራሚ ንግግር ተናግረዉ ነበር:: “የትግሬን ህዝብ ማዳን ከፈለጋችሁ የትግሬ ምሁራን ኢትዮጵያን እንዳጠፋችኋት ሁሉ ያጠፋችሁትን ኢትዮጵያዊነት የማስተካከል ሀላፊነቱም የናንተ ይሆናል::”

ችግሩ ግን በምቀኝነት የተተበተቡት የትገሬ ምሁራን እና ፖለቲከኞች የሚሰሩት ስራ እንኳን ጥፋት መሆኑን ለመለዬት የሚያስችል የህሊና ብስለት ላይ አለመድረሳቸዉ ነዉ::ከጳጳሳት: እስከ ካህናት: ከዳቆናት: እስከ ፕሮፌሰሮቻቸዉ: ከተቃዋሚ እስከ ወያኔዎቻቸዉ ሁሉም ጭራቸዉን እና ጭንቅላታቸዉን በአንድ የጎሳ ስልቻ ዉስጥ ከተዉ ኢትዮጵያ ወደ መጨረሻዉ የጥፋት አፋፋ ስትንደረደር : የትግራይ ህዝብም ነገ የመጨረሻዉን ዋጋ እንዲከፍል ሁኔታዎች ሲመቻቹ እያዩ ወያኔን ይተባበራሩ:: በወያኔ አዳኝነት ተማምነዉ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ይፎክራሉ::

ምቀኝነታቸዉ መራራ ፍሬ ያፈራላቸዉ የትግሬ ምሁራን እና ፖለቲከኞች የኢትዮጵያ ህዝብ አሁን ደም እንባ እያነባ እያስተዋሉ እነሱ ጭፈራ እና እስክስታ መምታትን መርጠዋል::ስለ ድል አሁንም ይሸልላሉ::በጋራ ተጠራርተዉ በጎሳ ቋንቋቸዉ ሚስጥር ያመሰጠሩ እየመሰላቸዉ “ተወው የሞተዉ አማራ ነዉ::ተወዉ የሞተዉ ኦሮሞ ነዉ::ተወዉ የሞተዉ ሶማሌ ነዉ::ተወዉ የሞተዉ አኘዋክ ነዉ::ተወዉ የሞተዉ አፋር ነዉ:: ተወዉ የሞተዉ ሲዳማ ነዉ::” እያሉ እስክስታቸዉን ቀጥለዋል::

ማንም መራራ ተቃዉሞ በማድረግ የህዉሃት አካሄድ እንዲለወጥ መስዋእትነት ሲከፍ አይታይም::ወያኔዎች ኢትዮጵያን ሀያ ሰባት አመታት የመሯት አሁንም ነጻ ትግራይን በልባቸዉ እያሰቡ ነዉ::የትግራይ ነጻ አዉጭ ሆነዉ ኢትዮጵያን እየመሩ ልቦናቸዉ ተመልሶ መልካም ነገር ይሰራል ብሎ ማሰብ ከባድ ነዉ::

ይሄን አሰራር የትግራይ ምሁራን እና ፖለቲከኞች ሁሉ ተስማምተዉበት አብረዉ ይጨፍራሉ::በኢትዮጵያ ምድር ለሚከሰት ምንም አይነት ጥፋት ተጠያቂዎቹ በምቀኝነት የተተበተቡት የትግራይ ምሁራን እና ፖለቲከኞች መሆናቸዉን ግን ደጋግሞ መንገር ይገባል:: ምናልባትም ከመሃከላቸዉ የሚባንን ከተገኘ እና ሁኔታዎችን ለማስተካከል ከኢትዮጵያ ህዝብ ጎን ሊሰለፍ የሚቆርጥ ቢገኝ፡፡

Filed in: Amharic