admin
እስራቱም በፈረቃ ሆነ እንዴ ? (ህብር ራድዮ)
እስራቱም በፈረቃ ሆነ እንዴ ?
ህብር ራድዮ
በአገራችን ኢትዬጵያ ውስጥ የምናያቸው ዙሪያ ገብ ጉዳዬች ብዙዎችን ግራ እያጋቡ እና ወይቸው ጉድ እያስኙ ይገኛሉ።
በባለፈው ቅዳሜ በባሕር ዳር እና...
አንዳንድ ነገሮች…… (አቤል ዋበላ)
አንዳንድ ነገሮች……
አቤል ዋበላ
የተፈፀመውን ግድያ በብርጋዴል ጄኔራል አሳምነው ፅጌ፣ በአብን ወይም በፀንፈኛ አማራ ናሽናሊዝም ማላከክ የችግሩን ምንጭ ከመከለል በቀር ምንም አይፈይድም። መነሻ ምክንያቱን መፈተሽ ብልህነት...
“ፈረንጆቹ ከዓመታት በፊት የናቁትንና የጣሉትን ብሄርተኝነት ነው እኛ እንደ ስልጣኔ የምናራግበው!!!” (ዮናታን አክሊሉ)
"ፈረንጆቹ ከዓመታት በፊት የናቁትንና የጣሉትን ብሄርተኝነት ነው እኛ እንደ ስልጣኔ የምናራግበው!!!"
ዮናታን አክሊሉ
የተወለደው ክብረ መንግስት ሲሆን ያደገው አርሲ ነገሌ ነው። አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን የተማረው...
በሰማነው ልክ እንጠይቃለን ….! (መስከረም አበራ)
በሰማነው ልክ እንጠይቃለን ....!
መስከረም አበራ
ከሰሞኑ በሃገራችን የተከሰተውን የባለስልጣናት መገዳደል ተከትሎ ልቡ ያላዘነ አይኖርም፡፡ማንም ሆነ ማን በጥይት መሞት የለበትም፣ነፍስን መውሰድ የሚችል እርሱ ያበጃት ባለቤቷ ፈጣሪ...
በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች የሚካሄደው እስርና አፈና ተጠናክሮ ቀጥሏል (ኢትዪ 360)
በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች የሚካሄደው እስርና አፈና ተጠናክሮ ቀጥሏል
ኢትዪ 360
በኢትዮጵያ አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ አካባቢዎች ለምርመራ ትፈለጋላችሁ በሚል የሚታሰሩ ዜጎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱ ተገለጸ።
ለኢትዮ 360...
“በሌሎች ከፍተኛ ባለሥልጣናት ላይ ግድያ የመፈጸም ዕቅድ ነበር!!”…መንግሥት
"በሌሎች ከፍተኛ ባለሥልጣናት ላይ ግድያ የመፈጸም ዕቅድ ነበር!!"...መንግሥት
ፋና ብሮድካስቲንግ
* መንግሥት የጄኔራል ሰዓረ መኮንን እና የሜጀር ጄኔራል ገዛኢ አበራ ገዳይ ነው ያለውን ተጠርጣሪ ማንነት እና ፎቶ...


























