admin

admin
15210 POSTS 0 COMMENTS

ያልጠገገው የሀዋሳ ቁስል!!! (ቢቢሲ)

ያልጠገገው የሀዋሳ ቁስል!!! ቢቢሲ ሐሙስ ሰኔ ሰባት ቀን 2010 ዓ.ም የሀዋሳ ከተማ ከዚያ ቀደም ብዙም የማታውቀው ዓይነት የብሄር መልክ ያለው ግጭት ካስተናገደች ስምንት ወራት አለፉ፤ ሆኖም...

‹ በሠፈሩት ቁና  መሠፈር  አይቀርምና . . . ! ››   (አሰፋ ሀይሉ)

‹ በሠፈሩት ቁና  መሠፈር  አይቀርምና . . . ! ›› አሰፋ ሀይሉ "የበቀለበትን የዛፍ ዘር እንደሚነድል ሞኝ ዛቢያ አንሁን፡፡ ራሱን እንደሚቀጠቅጥ ጅል መዶሻም አንሁን፡፡ ቢወለድም ወገን፣ ቢረግፍም...

ዶ/ር አቢይን ሳስብ የሚታወሰኝ ሌላ ሰው… (አምባቸው ደጀኔ ከወልዲያ)

ዶ/ር አቢይን ሳስብ የሚታወሰኝ ሌላ ሰው… አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ) ሰዎች የተለያዬ ተፈጥሮ አላቸው፡፡ ሰውን እያሳቀ ራሱ የማይስቅ አለ፡፡ እያስለቀሰ የማያለቅስ አለ፡፡ ራሱ እየበላ ሌላውን የማያስበላ አለ፡፡...

ለሽብርተኞች፣ ለወንበዴዎችና ዘራፊዎች የጠፋ መንግሥታዊ ኃይል ለንጹሐን ወጣቶቸ ከየት ተገኘ? (ይኄይስ እውነቱ)

ለሽብርተኞች፣ ለወንበዴዎችና ዘራፊዎች የጠፋ መንግሥታዊ ኃይል ለንጹሐን ወጣቶቸ ከየት ተገኘ? ከይኄይስ እውነቱ በዘመነ ወያኔ ኢትዮጵያ የአገር መከላከያና የሕዝብ ደኅንነት ኃይል አልነበራትም፤ አሁንም የላትም፡፡ የዐቢይ አገዛዝ ትልቅ...

“የሽግግር መንግስት/ምክር ቤት አስፈላጊነትን በተመለከተ!!! (ያሬድ ጥበቡ)

"የሽግግር መንግስት/ምክርቤት አስፈላጊነትን በተመለከተ!!! ያሬድ ጥበቡ መግቢያ፣ ራሴን የማህበራዊ ሚዲያ ፊታውራሪ አድርጌ የሾምኩ ቢሆንም እንደ ብዙ የመስኩ ሰዎች ወድጄ የተቀበልኩትን ሃላፊነት በደንታቢስነት ልጠቀምበት ፈልጌ አላውቅም። ከዚህ በታች...

“ሀገሬን በፌስታል ጠቅልዬ ለአንድ ግለሰብ አምኜ አልሰጥም” (አቶ ሙሼ ሰሙ -ሸገር ታይምስ)

ሀገሬን በፌስታል ጠቅልዬ ለአንድ ግለሰብ አምኜ አልሰጥም” አቶ ሙሼ ሰሙ ፖለቲከኛና የኢኮኖሚክስ ባለሙያ  ማፈናቀል ለእነሱ ብቻ የተሰጠ አማራጭ አይደለም፡፡ አዲስ አበባ እንጂ "ፊንፊኔ"ም ሆነ "ሸገር" የሚባል...

ከቀጣይ የእነ ዐቢይ መንገዶች መካከል ጥቂቶቹ!!! (ጌታቸው ሽፈራው)

ከቀጣይ የእነ ዐቢይ መንገዶች መካከል ጥቂቶቹ!!! ጌታቸው ሽፈራው 1) "የኬኛ" ፖለቲካ መፍጠኑ በሕዝብ እንዳስጠላቸው፣ ጉዳዩን በዚህ መጠን ማፍጠናቸውና አንዳንድ መረጃዎችን (ለምሳሌ አዲሱና ለማ በኦሮምኛ የተናገሩትን) በሚዲያ የማይነገር...

EDITOR PICKS