admin
የመፍረስ አደጋ የተጋረጠበት የደቡብ ክልል (መስከረም አበራ)
የመፍረስ አደጋ የተጋረጠበት የደቡብ ክልል
መስከረም አበራ
የደቡብ ብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ክልል ሃገሪቱ ካሏት ከሰማኒያ በላይ የሚሆኑ ብሄረሰቦች ውስጥ ከሁለት ሶስተኛ በላይ የሚሆነውን የያዘ...
ዳሩ እየተቃጠለ መሃሉ ሰላም ሊሆን አይችልም! (ያሬድ ሀይለማርያም)
ዳሩ እየተቃጠለ መሃሉ ሰላም ሊሆን አይችልም!
ያሬድ ሀይለማርያም
በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች፤ በተለይም በቤንሻጉል ጉሙዝ እና በኦሮሚያ አዋሳኝ አካባቢዎች፣ በጎንደር አንዳንድ ወረዳዎች፣ በሶማሌ ክልል እና በአንዳንድ የኦሮሚያ...
አንዳንድ ጊዜ ሀገር ‘አርብ’ ላይ ትሆናለች!! (ዳንኤል ክብረት)
አንዳንድ ጊዜ ሀገር 'አርብ' ላይ ትሆናለች!!
ዳንኤል ክብረት
* ሀገርም እንዲህ ትሆናለች፡፡ አርብ ላይ ስትሆን ፀሐይ የጨለመባት ጨረቃም ደም የለበሰችባት ትመስላለች፡፡ መድኃኒት አልባ ተስፋ አልባ ትመስላለች፡፡ ክፉዎች...
ኢትዮጵያ ውስጥ ማንም “መጤ”ና “ሰፋሪ” አይደለም – ታሪክ የሚያውቃቸው ነባር ህዝቦች እንጂ!! (ሳሙኤል ገዛህኝ)
ኢትዮጵያ ውስጥ ማንም "መጤ"ና "ሰፋሪ" አይደለም - ታሪክ የሚያውቃቸው ነባር ህዝቦች እንጂ!!
ሳሙኤል ገዛህኝ
''Red Indians'' ወይም ''ቀያይ ህንዶች'' በመባል የሚታወቁት የዛሬዋ USA ነባር ህዝቦች የዛሬ 500...
ሀገሪቱን ለመበተን የሚሯሯጡ አካላት ምን እስኪያደርጉ ነው የሚጠበቁት?! ? (ውብሸት ሙላት)
ሀገሪቱን ለመበተን የሚሯሯጡ አካላት ምን እስኪያደርጉ ነው የሚጠበቁት?! ?
ውብሸት ሙላት
የፌደራል መንግሥት ቀንደኛ የወንጀል ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ሥር ካላዋለ በአገሪቱ ዉስጥ ግጭት፣ መፈናቀል፣ ሞት መቀጠሉ አይቀሬ...
የሕወሓት ባለሥልጣናትን ትብብርና ውለታ ስለመጠየቅ!!! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)
የሕወሓት ባለሥልጣናትን ትብብርና ውለታ ስለመጠየቅ!!!
ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው
ወንጀል የፈጸሙ የወያኔ/ኢሕአዴግ ባለሥልጣናት እስራትን በተመለከተ እናንተ እስራቱን "ሕወሓት ላይ ነው ያተኮረው በመሆኑም ፖለቲካዊ ነው፡፡ ወንጀል የፈጸሙት...
የቅማንት ኮሚቴ ጀርባው ህወሀት መኖሩ በማስረጃ ተረጋገጠ! (ሙሉነህ ዮሃንስ)
የቅማንት ኮሚቴ ጀርባው ህወሀት መኖሩ በማስረጃ ተረጋገጠ!
- የውትድርና ማሰልጠኛ ጣቢያ ሁሉ በወያኔ ተከፍቶላቸዋል!
ሙሉነህ ዮሃንስ
‹‹አካባቢውን ለማወክ የሚፈልጉ ኃይሎች ሦስት ቀበሌዎችን ከመንግሥት ቁጥጥር ውጭ በማድረግ ላለፉት አራት...
ቀድሞ የተሸነፈው የኢትጵያ ጦር ሰራዊት!!! ክፍል ፫ (ሻለቃ ላቀው መንግስቴ)
ቀድሞ የተሸነፈው የኢትጵያ ጦር ሰራዊት!!!
ከሻለቃ ላቀው መንግስቴ
ክፍል ፫
★ከኢግዶሌ እሥከ ሀዩማን★
-----------
በ1972 መጨረሻ አካባቢ የጁሊያ ዘመቻ የመጨረሻ ምእራፍ ሀዩማን የምትባለውን በቂ የጉርጓዶች ውሀ ያላትንና በጀብሀና በሻእቢያ...


























