admin

admin
15188 POSTS 0 COMMENTS

ህወሃትስ ይህንን አይደል ሲፈጽም የቆየው? ያሳፍራል!?! (ፋሲል የኔአለም)

ህወሃትስ ይህንን አይደል ሲፈጽም የቆየው? ያሳፍራል!?! ፋሲል የኔአለም የሃረሪ ክልል ለአርበኞች ግንቦት7 መሪዎች የጸጥታ ዋስትና እንደማይሰጥ በመግለጽ ስብሰባ መከልከሉን ሰምተናል። ክልሉ የኦህዴድና የሃረሪ ሊግ (ሃብሊ) መፋለሚያ...

Ethiopian PM meets with soldiers demanding pay rises: TV – Reuters

ADDIS ABABA (Reuters) - Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed met on Wednesday with several hundred soldiers who had marched on his office to demand...

ነገር መሸፋፈን መዘዙን ያወሳስበዋል! (ውብሸት ታዬ)

ነገር መሸፋፈን መዘዙን ያወሳስበዋል! ውብሸት ታዬ ብዙ አጠራጣሪ ነገሮች አሉ። በአንድ በኩል የኦሮሞ ነፃነት ግንባር መሪ ሠራዊታቸው ትጥቅ እንደማይፈታ ይፋ አድርገዋል። ይህ ሠራዊት በኦሮሚያ የተለያዩ አከባቢዎች...

ቅኝ ገዢዎቹ ትተውልን የሄዱት በጊዜ ሂደት የሚፈነዳ ደማሚትን ነው . . ! (አሰፋ ሀይሉ)

ቅኝ ገዢዎቹ ትተውልን የሄዱት በጊዜ ሂደት የሚፈነዳ ደማሚትን ነው . . ! አሰፋ ሀይሉ * እንደማይሆንላቸው ሲያውቁ የምቀኝነት ሤራቸውን ለእኛ አውርሰውን ሄዱ፡፡ እነርሱ አንድ ያረጉትን ዕድሜ ሰጥቶአቸው መግዛት...

«እኔን እጎዳለሁ ብለህ  መሃል ሰፋሪውን አድማ አስተማርክ» (አቻምየለህ ታምሩ)

«እኔን እጎዳለሁ ብለህ  መሃል ሰፋሪውን አድማ አስተማርክ» አቻምየለህ ታምሩ ብላታ መርስዔ ኀዘን ወልደ ቂርቆስ በዘመን ታሪክ ትዝታቸው በርካታ ዘመን ተሻጋሪ ወጎችን  አስተምረውናል። ብላታ ካስተማሩን ዘመን ተሻጋሪ...

እንዲህ ነበር ወጉ ማእረጉ የቤተ መንግስቱ! (ብሩክ ሽመልስ)

እንዲህ ነበር ወጉ ማእረጉ የቤተ መንግስቱ! ብሩክ ሽመልስ አባ ውቃው ብሩ! የቤተ መንግስት የወታደር ግርግር ቢባል አንድ ታሪክ ትዝ አለኝ፡፡ የአራት ኪሎው ጊቢ የዘብ ግርግር ሲያስተናግድ የዛሬው...

ዛሬም ሌላ የማስጠንቀቂያ ደወል ተሰማ! (አፈንዲ ሙተቂ)

ዛሬም ሌላ የማስጠንቀቂያ ደወል ተሰማ! አፈንዲ ሙተቂ አዎን! ልብ ብላችሁ ስሙኝ! ልብ ብላችሁ አድምጡኝ!   "ኢትዮጵያ ድንቅ ሀገር" ብለን ሀገራችንን እናሞካሻለን። ነገር ግን ዓለም የረሃብ፣ የድህነት እና የኀላቀርነት...

EDITOR PICKS