admin

admin
15185 POSTS 0 COMMENTS

ኢትዮጵያ ትቅደም (ሙክታሮቪች ኡስማኖቭ)

ኢትዮጵያ ትቅደም ሙክታሮቪች ኡስማኖቭ (በዚህ አርዕስት ስለኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ክርር ያለና ፅንፈኛ አቋሞችን እናንፀባርቃለን) ኢትዮጵያትቅደም 11 ኢትዮጵያ ትቅደም ማለት ተጨፍልቀን አንድ እንሁን ማለት አይደለም! አንድነት አንድአይነትነት አይደለም! ይህ ኢትዮጵያን ካለማወቅ...

….አባታችሁ እምዬ ምኒልክ ከአፀደ ገነት! (ቴዎድሮስ ታደሰ በላይ)

አዋጅ! አዋጅ! አዋጅ!!! አባታችሁ እምዬ ምኒልክ ከአፀደ ገነት! ቴዎድሮስ ታደሰ በላይ "ይድረስ ለምትወደን እና ለምንወድህ ህዝባችን እኔ አባትህ ንጉስ ምኒልክ ያደረኩልህን እልፍ ስራና ውለታ ቀጣዩ ትውልድ ያስበውና...

አርቲስትና አክቲቪስት ታማኝ በየነ በድሬደዋ

https://www.facebook.com/ArtistTamagne/videos/904184236440938/

ዱላ አታቀብሉ፣ አታጋግሉ!!! (አንዱዓለም መኮንን)

ዱላ አታቀብሉ፣ አታጋግሉ!!! አንዱዓለም መኮንን የኦነግ አመራሮች አቀባበል ያማረ እንዲሆን እና የኦነግ ደጋፊ የሆኑ ወንድሞች ደሥ እንዲላቸው ማገዝ ተገቢ ነው። ከፀቡ በፊትም በሰከነ መንገድ ተነጋግሮ መግባባት...

ለካ የግፍ አገዛዝ ገበና ሸፋኝ ነው!  (ያሬድ ሀይለማርያም)

ለካ የግፍ አገዛዝ ገበና ሸፋኝ ነው!  ያሬድ ሀይለማርያም የፍ አገዛዝ በተንሰራፋበት ሥፍራ ሁሉ አለቃው አንድ እና አንድ ሰው ወይም አብድ ቡድን ብቻ ነው። ያሻውን ያስራልም፣ ይገላል፣...

የኢትዮጵያችን ፖለቲካ ቄሰ-ገበዟን  አገኘች!!!! (መስከረም አበራ)

የኢትዮጵያችን ፖለቲካ ቄሰ-ገበዟን  አገኘች!!!! መስከረም አበራ በሃገራችን ፖለቲካዊ ታሪክ ከባድ ሚዛን ፖለቲከኞችን በዘመናቸው ከኖረው ህዝብ ይልቅ ቢወድቅ ቢነሳ ሊያገኛቸው የማይችለው የኋለኛው ትውልድ ይበልጥ ጥቅማቸውን ያውቃል፡፡ እነ...

EDITOR PICKS