admin

admin
15184 POSTS 0 COMMENTS

ለአንዳንድ ኦሮሞ ወገኖቼ!!! (ፋሲልየኔአለም)

ለአንዳንድ ኦሮሞ ወገኖቼ!!! ፋሲልየኔአለም “እኔ በመራሁት… እኛ በታገል ነው…” የሚሉት አነጋገሮች ብዙ መዘዞችን እንደሚያስከትሉ ከህወሃት የ27 አመታት የአገዛዝ ታሪክ እንደተማራችሁ አምናለሁ።  ለነጻነታቸው ከፍተኛ መስዋዕትነት የከፈሉ የኦሮሞ...

ተነግሮ የማያልቀው የነውረኛው በረከት ስምዖን ገመና! (አቻምየለህ ታምሩ)

ተነግሮ የማያልቀው የነውረኛው በረከት ስምዖን ገመና!   አቻምየለህ ታምሩ የሕወሓቱ ጆሴፍ ጎብልስ፤ የኢሕአፓው አንበርብርና የሻዕብያው በረከት ሰምዖን ባለፈው ሳምንት በሰጠው ቃለ መጠይቅ  «ጥረት የሚባል  ኮርፖሬሽን  መስርቼ  ለአማራ...

የብሄር ፖለቲካን ስንገላልበው ፤ ለቅመን ፈትለን አደባባይ ስናሰጣው !!! (ሙክታሮቪች ኡስማኖቭ)

የብሄር ፖለቲካን ስንገላልበው ፤ ለቅመን ፈትለን አደባባይ ስናሰጣው !!! ሙክታሮቪች ኡስማኖቭ ገላልጠን—እንየው 1 የብሄር ፖለቲካ መሰረታዊ የሰው ልጅ ባህሪን የሚስት ኋላቀር ፖለቲካ ነው። የሰው ልጅ በርካታ ማንነቶችን አነባብሮ...

ዕርቅና ይቅርታ እና ፍትሕና ርትዕ በድጋሚ ሲፈተሽ (ከይኄይስ እውነቱ)

ዕርቅና ይቅርታ እና ፍትሕና ርትዕ በድጋሚ ሲፈተሽ ከይኄይስ እውነቱ ከተጠቀሰው ርእሰ ጉዳይ ጋር በተያያዘ ከዚህ ቀደም የግሌን ምልከታ/አስተያየት አቅርቤአለሁ፡፡ እነዚህን አስተያየቶች ከሚከተለው አድራሻ ማግኘት ይቻላል፡፡ ዕርቅ፣ ብሔራዊ መግባባት...

Ethiopian commercial ship docks in Eritrea for first time in 20 years – Reuters

NAIROBI (Reuters) - An Ethiopian commercial ship docked in an Eritrean port for the first time in two decades on Wednesday, state-affiliated media said,...

ህዳሴ ግድብና ሜቴክ!! (ደረጄ ገረፋ ቱሉ)

ህዳሴ ግድብና ሜቴክ!! ደረጄ ገረፋ ቱሉ ሳሊኒ የያዘው የሲቪል ስራ 75% ሲጠናቀቅ ሜቴክ የያዘው የ ኤሌክትሮ ሜካንካል ስራ የተጠናቀቀው  ከ25 እስከ 30 % ብቻ ነው ። ሜቴክ...

ታማኝ እና ወልቃይት!

ታማኝ እና ወልቃይት! ጌታቸው ሽፈራው  ታማኝ "ወልቃይት የኢትዮጵያ ነው" ማለቱን የሰሙ ብዙ ብሎገሮች ተቃውሞ ሲያሰሙ አይቻለሁ! ማህበራዊ ሚድያ ላይ ብቻ ሳይሆን ሕዝቡም በጊዜው መልስ ሰጥቷል። የአማራ...

የአገር ባለውለታ የቀድሞው ሰራዊት አስታዋሻችን ክብር ይገባሀል!!! (ሻምበል እዮብ አባተ)

የአገር ባለውለታ የቀድሞው ሰራዊት አስታዋሻችን ክብር ይገባሀል!!! ሻምበል እዮብ አባተ ነሐሴ 27 ቀን 2010 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ‹‹ሚሊኒየም›› አዳራሽ፤  በታዋቂው ኢትዮጵያዊ የኪነ-ጥበብ ሰው፣ የኢትዮጵያውያን መብትና...

EDITOR PICKS