>

Author Archives:

ጠ/ሚ አቢይ አሕመድ አሸንዳ/ ሻደይ/ አሸንድየ በዓልን በማስመልከት ያስተላለፉት መልዕክት

FBC  የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ አሕመድ አሸንዳ/ ሻደይ/ አሸንድየ በዓልን በማስመልከት የመልካም ምኞት መግለጫ አስተላልፈዋል። የጠቅላይ...

መለስ ዜናዊ እንኳን ሞተ። ለአረመኔ ነብሰ-ገዳይ ሙት ዓመት፣ ሙሾና እንባ የለኝም። (ሃይሉ አባይ ተገኝ)

መለስ ዜናዊ እንኳን ሞተ። ለአረመኔ ነብሰገዳይ ሙት ዓመት፣ ሙሾና እንባ የለኝም። ሃይሉ አባይ ተገኝ ‘አንተም ጨቃኝ ነበርክ ሞትን አዘዘብህ፣ በመሠሪ...

ካድሬነት ልጓም ያስፈልገዋል! (ጌታቸው ሽፈራው)

ካድሬነት ልጓም ያስፈልገዋል! ጌታቸው ሽፈራው ካድሬ የፖለቲከ ድርጅት አባል ነው። አባል ብቻ ግን አይደለም። ስለ ድርጅቱ መልካም  መልካሙን ሲሰብክ...

ይሄ የካፒታሊዝም ፒራሚድ ነው – በየትኛው ገበታ እርከን ላይ ነህ/ሽ? (አሰፋ ሃይሉ)

ይሄ የካፒታሊዝም ፒራሚድ ነው – በየትኛው ገበታ እርከን ላይ ነህ/ሽ? አሰፋ ሃይሉ   * «በአድራሻችን ይምጡና ይጎብኙን – በደስታ እንደሚመለሱ እናረጋግጥልዎታለን!...

አክሱም እንደየሩሳሌም  (ዮናታን ተስፋዬ)

አክሱም እንደየሩሳሌም  ዮናታን ተስፋዬ የአክሱም ሙስሊሞችን የመብት ጥያቄ በተመለከተ አንድ የማይገባኝ ነገር አለ። ብዙ ሰዎች የመንግስት ሀላፊዎችን...

ጠ/ሚ ዶ/ር  አብይ በኢሕአዴግ  ስራ አስፈፃሚ ስብሰባ  ሕወሓትን ክፉኛ አስጠነቀቁ!!! (ሰለሞን አንጋሼ)

ጠ/ሚ ዶ/ር  አብይ በኢሕአዴግ  ስራ አስፈፃሚ ስብሰባ  ሕወሓትን ክፉኛ አስጠነቀቁ!!! ሰለሞን አንጋሼ ዛሬ በተጀመረው 36 አባላትን ብቻ በያዘው የኢሕአዴግ ...

ወይ ሞንጆሪኖ  ?!? (ካሳ አንበሳው)

ወይ ሞንጆሪኖ  ?!? ካሳ አንበሳው * መቀሌ መሽጓል የሚባለውን ቡድን “ጸረ ለውጥ” ብለህ የምታስበው አንተ ነህ፤  እሱን ብትጠይቀው “ኢትዮጵያን...

በመንጋ እሳቤ የሚመሩ ሰዎች በደቦ ያብዳሉ!!! (አሳምነው ሀይለ ጊዮርጊስ)

በመንጋ እሳቤ የሚመሩ ሰዎች በደቦ ያብዳሉ!!! አሳምነው ሀይለ ጊዮርጊስ   * የመንጋው ኢፍትሃዊ የሆነ ተግባር ከጎረቤታችን ኬኒያ እስከ ልዕለ ሃያሏ...