admin

admin
15182 POSTS 0 COMMENTS

የለውጥ ጉዞው ደጋፊ እንጂ እንቅፋት አይደለንም!!! (ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል)

የለውጥ ጉዞው ደጋፊ እንጂ እንቅፋት አይደለንም!!! ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል በዛይድ ተስፋዬ -  ፋና ብሮድካስቲንግ ህወሓት ህገመንግስትን መሰረት አድርጎ ለሚደረግ የለውጥ ጉዞ ደጋፊ እንጂ እንቅፋት አይደለም - ዶክተር ደብረፅዮን...

ባህርዳር ላይ ሲሆን ለምን ያስወግዛል? (ጌታቸው ሺፈራው)

ባህርዳር ላይ ሲሆን ለምን ያስወግዛል? ጌታቸው ሺፈራው ከአንድ አመት በፊት ማህበራዊ ሚዲያው ላይ አንድ የትግል ስልት በደንብ እየተዋወቀ ነበር። በትጥቅ እታገላለሁ የሚለውም፣ ሚዲያውም ሳይቀር "ያዘው፣ በለው!"...

ታሪከ ነገሥት!!! (አሰፋ ሀይሉ)

ታሪከ ነገሥት!!! አሰፋ ሀይሉ     — የግራኝ አህመድ ቃጠሎዎች፤ ከሽምንብራ ኩሬ እስከ ወይና ደጋ ! *"ግራኝ፤ ማለት የሰው ስም ፤ ቅፅል ስሙ ነው ፤ በሐረርጌ አውራጃ የተወለደ...

የአይን ምስክር :- የኦሮሚያ ፖሊስ ቆሞ ያሰቀለውን ወጣት አስክሬን በአይሱዙ ከመጎተት አድኖታል!!! (አለምነህ አበረ)

የአይን ምስክር እንዲህ ብሏል :-  * የኦሮሚያ ፖሊስ ቆሞ ያሰቀለውን ወጣት አስክሬን በአይሱዙ ከመጎተት አድኖታል!!! አለምነህ አበረ * እግር በመጋዝ የሚቆርጥ ብልት የሚያኮላሽ ሰው ዘቅዝቆ ለቀናት የሚያከርም...

የኢትዮጵያ ውብ ጥበብ (ሞዛይክ) – አሰፋ ጫቦ፤ የትዝታ ፈለግ

የኢትዮጵያ ውብ ጥበብ (ሞዛይክ) (አሰፋ ጫቦ- የትዝታ ፈለግ ) ….ወደ እኛ ቤት የሚወስደውን የመንገድ ካርታ ልስጣችሁ።…. አባቴ ዳና ሳዴ፣ ሀማ፣ ያሬና፤ እናቴ ማቱኮ አጆ ሙሉ ጋሞ...

የሶማሌ ክልል ልዩ ሀይል ከ32 በላይ ንጹሀን ዜጎች ላይ የጅምላ ግድያ ፈጸመ!!! (OMN)

የሶማሌ ክልል ልዩ ሀይል ከ32 በላይ ንጹሀን ዜጎች ላይ የጅምላ ግድያ ፈጸመ!!! OMN   ኦ.ኤም.ኤን ቴሌቪዥን በሰበር ዜናው እንዳስደመጠው በምስራቅ ሀረርጌ ዞን ኡመዩ ቡልቄ ወረዳ የሶማሌ ክልል ልዩ ሀይል...

የእብድ ተጫዋች በዝቷል! ሁሉም ተቆጪ፣ ሁሉም ቀጪ ሆኗል!!!!  (መሳይ መኮንን)

የእብድ ተጫዋች በዝቷል! ሁሉም ተቆጪ፣ ሁሉም ቀጪ ሆኗል!!!!  መሳይ መኮንን   * ስለፍትህ ስትጮሁ እድሜአችሁን የጨረሳችሁ ዛሬ በፍትህ ዘመን ፍትህን አትጨፍልቋት። ሰከን እንበል። ስሜታችንን እንቆጣጠረው። የእብድ ገላጋይ...

በመፈክር የምታስተኛው ፤ በመፈክር የምትቀሰቅሰው፤ ግብስብስ (mob) – በዕውቀቱ ስዩም

በመፈክር የምታስተኛው ፤ በመፈክር የምትቀሰቅሰው፤ ግብስብስ (mob) በህዝብ እና በግብስብስ (mob) መካከል ከፍተኛ ልዩነት እንዳለ በዘርፉ የተሰማሩ ባለሙያዎች ይገልጣሉ፤ ያልታተመው መዝገበቃላቴ በሁለቱ መካከል ያለውን ልዩነት እንደሚከተለው...

EDITOR PICKS