admin

admin
15181 POSTS 0 COMMENTS

ጅጅጋ ውጥረት  ላይ ነች! (ከድር እድሪስ)

ጅጅጋ ውጥረት  ላይ ነች! ከድር እድሪስ   * የጅጅጋ ቤተ መንግስት በፌደራልና በመከላከያ ሰራዊት ተከቧል።  በሰራዊቱና በአብድ ኢሌ ልዩ ሀይል መካከል የተኩስ ልውውጥ እየተደረገ ነው። * በ ሶማሊ ክልል...

‹‹ኩሸት›› እና ‹‹እውነት›› በልሂቃኗ ኢትዮጵያ!  — የዶ/ር አብይ፣ የዶ/ር ነጋሶና የአቶ መለስ ቆሎዎች!!

‹‹ኩሸት›› እና ‹‹እውነት›› — በልሂቃኗ ኢትዮጵያ!  አስፋ ሀይሉ  — የዶ/ር አብይ፣ የዶ/ር ነጋሶና የአቶ መለስ ቆሎዎች!! ‹‹ኩሸት›› የሚባለው በስነፅሑፍ ‹‹ከእውነታው እጅግ የተራራቀ ግነት›› ማለት ነው፡፡ ግን ‹‹ኩሸት›› ከ‹‹ውሸት›› ይለያል፡፡...

ያለመታመን እዳ!! (የሽሀሳብ አበራ)

ያለመታመን እዳ!! የሽሀሳብ አበራ  መንግስት የሚሰራቸው ስራዎች ሁሉ በጥርጣሬ እየታዮ እየወደሙ ነው፡፡ በሁሉም አካባቢዎች  ይሄ ተከስቷል፡፡ ኩርፊያ እና ጥርጣሬ  በመንግስት ላይ ከፍ ብሏል፡፡ በእርግጥ በ 27...

መጀን ! መጀን ! (ቬሮኒካ መላኩ)

መጀን ! መጀን ! ቬሮኒካ መላኩ * ለካ ይች ኢትዮጵያ የምትባል አገር አልተረፈችም ነበርሳ። ስጋዋን ግጠው በአጥንት ኖሯል ያስቀሩልን * ለካ መንገድ ዳር የጀበና ቡና የምትሸጥን ምስኪን...

አገር በጨረፍታ! (ደረጀ ደስታ)

አገር በጨረፍታ! ደረጀ ደስታ (ደርሼ መጣሁ) አዲስ አበባ አልተለወጠችብህም?    እንደኔ 17 ዓመታትን ቆይቶ ለተመለሰ ሰው ይቺ ጥያቄ “ታዲያስ!” የማለት ያህል የትም እምትሰነዘር ጥያቄ ናት። መልሷ ግን እንደ ጠያቂና...

በምጥ የተያዘችውን ሴት የገደሉ የክልል ፖሊሶች ለፍርድ አልቀረቡም!!! (ውብሸት ታዬ)

በምጥ የተያዘችውን ሴት የገደሉ የክልል ፖሊሶች ለፍርድ አልቀረቡም!!! ውብሸት ታዬ * ሆን ተብሎ ሕዝቡን ወደቁጣ ለመምራት  ካሳ በመስጠት ለመሸፋፈን እየተሞከረ ነው!!      ሐምሌ 15 ቀን 2010 ዓ.ም 'በምጥ ለተያዘች...

EDITOR PICKS